Mary Joy Ethiopia/ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ
1.14K subscribers
7.43K photos
211 videos
6 files
649 links
Mary Joy Ethiopia , an Ethiopian resident charity organization, works to empower vulnerable and undeserved community groups.

Phone number 0987626262/0983636363/0983646464

facebook- Mary Joy Ethiopia
Download Telegram
Stronger Partnerships, Better Dialysis Services!
Mary Joy Ethiopia is pleased to announce Everest Company's commitment to support our dialysis services through an in-kind donation of its products.
This partnership reflects the power of private-sector collaboration in strengthening healthcare services and improving the lives of people living with kidney disease.
We sincerely appreciate Everest Company's commitment and support.
Together, we can make a difference
#EverestCompany
#MaryJoyEthiopia #EverestCompany #PartnershipForImpact #DialysisCare #HealthcareForAll #TogetherWeCan
በሐዋሳ ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ አረጋዊያንና ሕፃናት ማዕከል ድጋፍ ሲደረግላቸው ለነበሩ 70 ሕፃናት ወደ መደበኛ ትምህርት ቤት በመግባት የትምህርት ጉዟቸውን እንዲቀጥሉ አቶ እንዳሻው መኮንን የዮኒፎርም ድጋፍ አድርገዋል።
ይህ ድጋፍ ለሕፃናቱ የትምህርት ተሳትፎና የተሻለ ነገ ተስፋ የሚፈጥር ትልቅ አስተዋፅኦ ነው።
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ለተደረገው የበጎነት ድጋፍ አቶ እንዳሻው መኮንንን ከልብ ያመሰግናል።
የበጎነት ታሪኮቻችንን ይከታተሉ!
የሕፃናትን ተስፋ፣ የአረጋዊያንን ፈገግታና የማኅበረሰባችንን ለውጥ ለመመልከት የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ፣ ይህንንም መልዕክት ለሌሎች ያጋሩ!
ለ70 ሕፃናት የትምህርት በር የከፈተ የበጎነት ድጋፍ!
#ሜሪጆይኢትዮጵያ #የትምህርትድጋፍ #ስፖንሰርሺፕ #ኢትዮጵያውያን_ለኢትዮጵያውያን
አንድ ድጋፍ፣ ሁለት ተስፋዎች!
ጧሪ፣ ደጋፊና ተንከባካቢ ለሌላቸው ሕፃናትና አረጋውያን የተስፋ ብርሃን ይሁኑ!

በወር ከ1,000 ብር ጀምሮ በመደገፍ፦
📚 አንድን ሕፃን ለአንድ ወር ያስተምሩ።
🍲 አንድን አረጋዊ ለአንድ ወር ይመግቡና ይንከባከቡ።
ዛሬ የሚያደርጉት ድጋፍ የነገ ተስፋ ነው!

🤝 ከሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ጋር የተስፋ አጋር ይሁኑ!
#MaryJoyEthiopia #SponsorHope #EthiopiansForEthiopians
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከተለያዩ መልካም ኢትዮጵያውያን ያሰባሰበቻቸውን አልባሳት ለሕፃናት ተማሪዎች በድጋፍ መልክ አበርክተ።
ይህንን የበጎነት ተግባር በማስቻል ከጎናችን ለቆማችሁ ደጋፊዎቻችን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን። ድጋፋችሁ ለሕፃናቱ ደስታና ተስፋ ሆኗል።
🙏 አሁንም የበጎነት እጃችሁ አይለየን!
📞 ድጋፍ ማድረግ ይፈልጋሉ?
0987626262 / 0983636363 ይደውሉ።
📢 የበጎነት ተግባራችንንና የምናመጣቸውን ማህበራዊ ለውጦች ለመከታተል የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ፤ ይህንንም መልዕክት ለወዳጅዎ ያጋሩ!
ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን!
#ሜሪጆይኢትዮጵያ #በጎነት #የሕፃናትድጋፍ #ኢትዮጵያውያን_ለኢትዮጵያውያን
እንኳን ደስ አላችሁ!
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ 5ኛዉን የኩላሊት እጥበት ማዕከል ዛሬ ጥቅምት 27 በይፉ አስመረቀ።
ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ሀዲያ ዞን፣ ሆሳዕና ከተማ ፣በቶም ልዩ የኩላሊት ህክምና እና አጋሮች ጋር በመተባበር የኩላሊት እጥበት ህክምና ሆሳዕና ማዕከል በክቡር ዶ/ር የትምጌታ አስራት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና በክብርት ዶ/ር መቅደስ ዳባ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ተመርቆ ተከፈተ፡፡
👍1