Maths Group11
5.02K subscribers
314 photos
3 videos
1.59K files
406 links
The main purposes of this channel are to:
1. 📝 Provide various Mathematics questions and exercises.
2. 📚 Share and publish different educational books.
3. 📖 Provide useful short notes and study materials.

For more, contact us through: @Fikiru_Asnake
Download Telegram
#Bahirdar_University

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂያ:

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም Remedial ፕሮግራም ተከታትላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ የምዝገባ ጥሪ አቅርቧል።

የምዝገባ ቀን
ጥቅምት 9 እና 10 ቀን 2019 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታ (ካምፓስ)
1. የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች: በግሻ አባይ (ይባብ) ግቢ
2. የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች: ሰላም ግቢ

ለምዝገባ ሲመጡ ሊይዟቸው የሚገቡ ነገሮች:
1. ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ
2. የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ካርድ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
3. ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
4. አራት (4) ጉርድ ፎቶግራፍ

ለተቋረጡ (Re-admission) ተማሪዎች:
በተለያዩ ምክንያቶች የ1ኛ ዓመት 1ኛ ወሰነ ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ መልሶ መቀበያ ፎርም ለሞላችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጥያቄ ማመልከቻ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል።