Maths Group11
5.02K subscribers
314 photos
3 videos
1.59K files
406 links
The main purposes of this channel are to:
1. 📝 Provide various Mathematics questions and exercises.
2. 📚 Share and publish different educational books.
3. 📖 Provide useful short notes and study materials.



Hirriyyoota keessaniif share godha!
Download Telegram
#Debre_Tabor_University

የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የጥሪ ማስታወቂያ!

ለደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተመደባችሁ፡
1. አዲስ ገቢ 1ኛ ዓመት (Freshman) ተማሪዎች
2. በ2018 ዓ.ም Remedial ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች

የምዝገባ ቀን ጥቅምት 09 እና 10 / 2019 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲመጡ መያዝ የሚገባቸው፡
1. የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት (ዋናውና ኮፒው)
2. የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት (ዋናውና ኮፒው)
3. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (ዋናውና ኮፒው)
4. አራት (4) 3×4 የሆነ የቅርብ ጊዜ ፎቶግራፎች
5. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)
6. አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ

ማሳሰቢያ፡
1. ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን ያውቁ።
2. በ2019 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲው የተመደባችሁ የRemedial ተማሪዎች ጥሪ በሌላ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል።
❤2
#Debre_Tabor_University

በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ስትማሩ የቆያችሁና በ2019 ዓ.ም በዝውውር ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ከጥቅምት 04-06/2019 ዓ.ም በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራር በአካል በመገኘት ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

@maths_group11
❤3