Maths Group11
5.02K subscribers
314 photos
3 videos
1.59K files
406 links
The main purposes of this channel are to:
1. 📝 Provide various Mathematics questions and exercises.
2. 📚 Share and publish different educational books.
3. 📖 Provide useful short notes and study materials.

For more, contact us through: @Fikiru_Asnake
Download Telegram
#Salale_University

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ጥሪ አስተላልፏል።

የጥሪው ባለቤቶች፦
1. በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የተመደባችሁ።
2. በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ Remedial Program (የማሻሻያ ፕሮግራም) ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች።
የምዝገባ ቀን፦ ጥቅምት 4 እና 5 / 2019 ዓ.ም

የምዝገባ ቦታ፦
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ጄኔራል ታደሰ ብሩ ካምፓስ

የሚያስፈልጉ ሰነዶች እና ቁሳቁሶች፦
1. ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ጨርቅ
2. ከ6 ወር ወዲህ የተነሱት 4 ጉርድ ፎቶግራፎች (3x4)
3. የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት (Original & Copy)
4. የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት (Original & Copy)
5. ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (Original & Copy)
6. ብሔራዊ መታወቂያ (National ID)

ማሳሰቢያ፦
ከተጠቀሰው ቀን አስቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን ተገልዟል።
❤1