ውድ የመባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. (በምሥረታ ላይ) መስራች ባላአክሲዮን አባላት መረጃዎችን የላካችሁልንን በጣም እናመሰግናለን ። በተለያዬ ምክንያት እሰከአሁን ያልላካችሁልን በተጠቀሱት የቴሌግራም አድራሻ እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን !
መረጃውን በ0929010203 ወይም በ0928010203 ቴሌግራም አድራሻ ላኩልን !!!
👉@mebamfi
👉@Mebamfinfo
እናመሰግናለን !!!
መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ (በምሥረታ ላይ)
መረጃውን በ0929010203 ወይም በ0928010203 ቴሌግራም አድራሻ ላኩልን !!!
👉@mebamfi
👉@Mebamfinfo
እናመሰግናለን !!!
መባዕ ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ (በምሥረታ ላይ)
👍15🥰4
እንደምን ዋላችሁ ?!
የምትወክሉት ሰው እና የውክልና ይዘት (content) እስክናሳውቃችሁ ድረስ ውክልና አትስጡ ።
እናመሰግናለን !!!
የምትወክሉት ሰው እና የውክልና ይዘት (content) እስክናሳውቃችሁ ድረስ ውክልና አትስጡ ።
እናመሰግናለን !!!
👍10
የሚወከሉ ሰዎች እና የውክልና ይዘቱን ከዚህ ማግኘት ይችላሉ ። በአካል መገኘት የማትችሉ ብቻ እንድትወክሉ ፣ እናመሰግናለን !!!
👍6
እንዴት አደራችሁ ?!
ውክልና የምትሰጡ ባለአክሲዮኖች ፣ ውክልና ለመስጠት ስትሄዱ የሚያስፈልገው
👉 እርስዎን የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ (passport, kebele ID, driving license etc)
👉የሚወክሉትን ሰው ስም እና አድራሻ
መልካም ቀን !!!
ውክልና የምትሰጡ ባለአክሲዮኖች ፣ ውክልና ለመስጠት ስትሄዱ የሚያስፈልገው
👉 እርስዎን የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ (passport, kebele ID, driving license etc)
👉የሚወክሉትን ሰው ስም እና አድራሻ
መልካም ቀን !!!
👍2
የፈራሚዮች ጉባኤ 5 ቀን ብቻ ቀረው !!!
ያሰብንው እንዲሳካ ፦
👉 ጉባኤውን በአካል እንገኝ !
👉 በተለያዬ ምክንያት መገኘት የማንችል ውክልና እንስጥ !
ቦታ :- ራስ አምባ ሆቴል (አዲስ አበባ)
ቀን ፦ መጋቢት 30/2015 (ቅዳሜ)
ሰዓት ፦ ከ2:00 ጀምሮ
ማስታወሻ
🙏 ሲመጡ እርስዎን የሚገልጽ መታወቂያ ይያዙ
🙏 ተወካይ ከሆኑ የወካይዎት መታወቂያ ኮፒ እና ውክልና ኮፒ ይያዙ
መልካም ቀን !

🙏7👍4
የፈራሚዎች ጉባኤ 2 ቀን ብቻ ቀረው !!!
ያሰብንው እንዲሳካ ፦
👉 ጉባኤውን በአካል እንገኝ !
👉 በተለያዬ ምክንያት መገኘት የማንችል ውክልና እንስጥ !
ቦታ :- ራስ አምባ ሆቴል (አዲስ አበባ)
ቀን ፦ መጋቢት 30/2015 (ቅዳሜ)
ሰዓት ፦ ከ2:00 ጀምሮ
ማስታወሻ
🙏 ሲመጡ እርስዎን የሚገልጽ መታወቂያ ይያዙ
🙏 ተወካይ ከሆኑ የወካይዎት መታወቂያ ኮፒ እና ውክልና ኮፒ ይያዙ
ተቋማችንን ለመመሥረት በሰዓቱ እንገናኝ !!!

👍6❤1
ውድ የመባዕ ባለአክሲዮኖች ፣ ነገ የፈራሚ ጉባዔ አዳራሹ በዚህ መልኩ ዝግጁ ሆኖ የእናንተን መምጣት እየተጠባበቀ ነው !!!
የነገ ሰው ይበለን !!!
የነገ ሰው ይበለን !!!
👍17❤8