መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በካፒታል ገበያ መመዝገቡን አስመልክቶ አዳዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ ይፋ አደረገ
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ሕጋዊ ምዝገባውን በስኬት ማጠናቀቁን አስመልክቶ በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል የጋዜጣዊ መግለጫ እና የማስታወቂያ መርሐ ግብር አካሄደ። ይህም ተቋሙ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ማዕቀፍ ውስጥ ሕጋዊ ምዝገባ ያገኘ የመጀመሪያው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አድርጎታል።
በሀገሪቱ እየተካሄደ ባለው የካፒታል ገበያ እድገትና አዲስ የፋይናንስ ሥርዓት ምስረታ ሂደት ውስጥ ይህ ምዝገባ ትልቅ ታሪካዊ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። በዕለቱ በተካሄደው መርሐ ግብር ላይ የተቋሙ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኃይሌ እንደገለጹት፣ የተገኘው ሕጋዊ ምዝገባ ተቋሙ የፋይናንስ አቅሙን ለማሳደግ፣ አዳዲስ አክሲዮኖችን ለሕዝብ ለማቅረብ እና በካፒታል ገበያው ውስጥ ንቁ ተሳታፊ ለመሆን ያስችለዋል።
አቶ ጌትነት አያይዘውም ተቋሙ በቀጣይ በካፒታል ገበያው የሚገኙትን እድሎች ሙሉ በሙሉ በመጠቀም የቅርንጫፍ ተደራሽነቱን ለማስፋፋት እና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ እንደሚሠራ ተናግረዋል።
"ለነባር ባለአክሲዮኖችና ለሌሎች አዳዲስ ኢንቨስተሮች አክሲዮኖችን በይፋ ያቀረብን ሲሆን፣ ሁሉም ባለሀብቶች እና አክሲዮን ማኅበሩን መቀላቀል የሚፈልጉ ወገኖች መባዕን በመቀላቀል የጋራ ተቋማችንን በጋራ እንድናሳድግና የበኩላችንን አሻራ እንድናስቀምጥ ጥሪያችንን እናቀርባለን" ሲሉ የቦርድ ሰብሳቢው ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel

Follow Us

❤5👏3👍1
የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ፣ ለሕዝብ የቀረበውንና ተቋሙን ወደ ላቀ የዕድገት ደረጃ ለማሸጋገር የተዘጋጀውን የደንበኛ ሳቢ መግለጫ (Prospectus) አስመልክተው ማብራሪያ አቅርበዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚዋ በማብራሪያቸው ወቅት እንደገለጹት፣ ተቋሙ ካፒታሉን ለማጠናከርና የብድር አገልግሎቱን ለማስፋፋት ያቀረበው የ200,000 አዳዲስ አክሲዮኖች ሽያጭ ቅድሚያ ለነባር ባለአክሲዮኖች የሚሰጥ መሆኑን ጠቁመዋል። አክለውም ከነባር ባለአክሲዮኖች የተረፉትን አክሲዮኖች አዳዲስ ባለአክሲዮኖች እንዲገዟቸው የሚደረግ መሆኑን በመግለጽ ሕብረተሰቡና አዳዲስ ኢንቨስተሮች ተቋሙን በመቀላቀል የዕድገቱ አካል እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል።
በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር እና ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ተወካዮች የተገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር የዳሬይክተሮች ቦርድ ተወካይ ተፈራ ተስፋዬ ባደረጉት ንግግር፣ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እዚህ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ለሌሎች መሰል ተቋማት ትልቅ አርአያ የሚሆን ተግባር መሆኑን በመጥቀስ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዚሁ ታሪካዊ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ማክሮፋይናንስ ተቋማት ማኅበር፣ የፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ፣ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ አባላትና ማኔጅመንት፣ ጥሪ የተደረገላቸው ተቋማት፣ በርካታ የክብር እንግዶች እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ታድመዋል።
ይህ ሁነት ተቋሙ ወደ አዲስ የዕድገት ምዕራፍ መሸጋገሩን ያረጋገጠ ከመሆኑም በላይ፣ በሀገሪቱ የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥና የካፒታል ገበያ ማዕቀፉን ለማጠናከር የሚጫወተውን ሚና ጎልቶ ያሳየ ሆኖ ተጠናቋል።
መባዕ ማይከሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
በመርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር እና ፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ ተወካዮች የተገኙ ሲሆን የኢትዮጵያ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ማኅበር የዳሬይክተሮች ቦርድ ተወካይ ተፈራ ተስፋዬ ባደረጉት ንግግር፣ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እዚህ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ለሌሎች መሰል ተቋማት ትልቅ አርአያ የሚሆን ተግባር መሆኑን በመጥቀስ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዚሁ ታሪካዊ ሥነ-ሥርዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ማክሮፋይናንስ ተቋማት ማኅበር፣ የፈርስት አዲስ ኢንቨስትመንት ባንክ፣ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የቦርድ አባላትና ማኔጅመንት፣ ጥሪ የተደረገላቸው ተቋማት፣ በርካታ የክብር እንግዶች እና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ታድመዋል።
ይህ ሁነት ተቋሙ ወደ አዲስ የዕድገት ምዕራፍ መሸጋገሩን ያረጋገጠ ከመሆኑም በላይ፣ በሀገሪቱ የፋይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥና የካፒታል ገበያ ማዕቀፉን ለማጠናከር የሚጫወተውን ሚና ጎልቶ ያሳየ ሆኖ ተጠናቋል።
መባዕ ማይከሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤13👏5👍1
ንግድዎን ለማስፋፋት ወይም አዲስ ሥራ ለመጀመር ይፈልጋሉ?
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍9
መልካም የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ! Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
❤3
መልካም አዲስ ዓመት

👍6🙏5👏4❤3
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
❤7👍5
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአክስዮን ሽያጭ ጥሪ ማስታወቂያ
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
👍5
አክሲዮን ሽያጭ ላይ ነን!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
❤6
የአድራሻ ለውጥ

የአክሲዮን ሽያጭ ጊዜ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
❤3👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአክሲዮን ሽያጭ ጥሪ ማስታወቂያ!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel|linkedin
👍2❤1
ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት

👍3❤1