እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Follow Us

❤11👍2🥰2🙏1
አዲስ ሳምንት፣ አዲስ ዕድል!
ሳምንቱን በታላቅ ተስፋ እና በጠንካራ እቅድ እንጀምር! ለውድ ደንበኞቻችን በሙሉ፤ ይህ ሳምንት ሥራዎ የሚበሰርበት፣ የቁጠባ ባህልዎ የሚጎለብትበት እንዲሆን እንመኛለን!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!

❤5👏1
የበጀት ዓመቱ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀሩት! የዓመቱ የቁጠባ ግብዎ ላይ ደርሰዋል?በቀሩት ቀናት ውስጥ በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የጀመሩትን የቁጠባ ጉዞ በስኬት ያጠናቅቁ፤ ለቀጣዩ ዓመት ትልቅ የፋይናንስ መሠረት ይጣሉ። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤7👍3👏3
በደንበኝነት አብረውን ስለዘለቁ ምስጋናችን የላቀ ነው!
በተሻለ ልናገለግልዎ አዲሱን የሥራ ዘመን ጀምረናል!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
በተሻለ ልናገለግልዎ አዲሱን የሥራ ዘመን ጀምረናል!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍5👏4❤3
የተቋማት ቁጠባ
የተቋምዎን የወደፊት ተስፋ እና ትርፋማነት በጠንካራ መሰረት ላይ ይገንቡ!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለተቋማት ቁጠባ ከፍተኛ የማትጊያ የወለድ መጠን አሻሽሎ ይዞልዎት መጥቷል፡፡
👉በሚቆጠሩት የገንዘብ መጠን ልክ የሚያደግ ከፍተኛ የወለድ ተመን!
👉የተቋምዎን ጥሩ ገንዘብ በብቃት ለማስተዳደርና ለወደፊት መስፋፋት የሚሆን ካፒታል ለማግኘት አስተማማኝ ምርጫ!

❤11🙏1
የሴቶች ጥንካሬ የቤተሰብ እና የኅብረተሰብ መሠረት ነው!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለሴቶች ቁጠባ የተዘጋጀ ልዩ እና አበረታች የወለድ መጠን ይዞ መጥቷል።
ለግል ሕልም፣ ለቤተሰብዎ ዋስትና ወይም ለንግድዎ ማስፋፊያ የሚሆን የፋይናንስ መሠረት አኑሪ!
አንቺ ዛሬውኑ ቆጥቢ፤ እኛ ሕልምሽን እናሳካለን! የፋይናንስ ዕቅድሽን በልዩ ወለድ እውን አድርጊ!
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለሴቶች ቁጠባ የተዘጋጀ ልዩ እና አበረታች የወለድ መጠን ይዞ መጥቷል።
ለግል ሕልም፣ ለቤተሰብዎ ዋስትና ወይም ለንግድዎ ማስፋፊያ የሚሆን የፋይናንስ መሠረት አኑሪ!
አንቺ ዛሬውኑ ቆጥቢ፤ እኛ ሕልምሽን እናሳካለን! የፋይናንስ ዕቅድሽን በልዩ ወለድ እውን አድርጊ!
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤5
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የበጀት ዓመቱን ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ፤
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የ2025/26 የበጀት ዓመት አጠቃላይ የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ በጀት ዓመት ስልታዊ የትኩረት አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂዷል።
በዚህ የምክክር እና የግምገማ መድረክ ላይ የተቋሙ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም የሁሉም ቅርንጫፎች ሥራ አስኪያጆች ተገኝተዋል። በውይይቱ ወቅት የዓመቱ አጠቃላይ የፋይናንስ እና የኦፕሬሽን አፈጻጸም በዝርዝር የቀረበ ሲሆን የተገኙ ስኬቶችን በማጠናከር እና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን በመተንተን ለቀጣዩ በጀት ዓመት ስልታዊ የትኩረት አቅጣጫዎችና ግቦች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።
በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ በተመዘገቡ የሥራ ውጤቶች፣ በብድር ስርጭትና አሰባሰብ፣ በቁጠባ አሰባሰብ እና በደንበኞች አገልግሎት አሰጣጥ ጥሩ እና አርአያነት ያለው አፈጻጸም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች እና ሠራተኞች የዕውቅና እና የምስጋና ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለፋይናንስ ተደራሽነት፣ ለላቀ የደንበኞች አገልግሎትና ለዘላቂ እድገት ባለው ቁርጠኝነት መሠረት፣ በምክክር መድረኩ የተቀመጡትን አቅጣጫዎች በመተግበር በቀጣዩ በጀት ዓመትም የተሻሉ ስኬቶችን ለማስመዝገብ በጋራ እንደሚሠራ ገልጿል።

👍13❤10
Great News! Meba Microfinance Becomes the First Microfinance Institution to Register with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA)!
Meba Microfinance Institution S.C. is proud to announce that it has officially registered its shares with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), making it the first microfinance institution in the country to enter the formal securities-registration framework. This landmark achievement extends Ethiopia’s emerging capital market beyond commercial banks and state-owned enterprises.
Read the full announcement and details here:https://mebamfi.com.et/News.php
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Meba Microfinance Institution S.C. is proud to announce that it has officially registered its shares with the Ethiopian Capital Market Authority (ECMA), making it the first microfinance institution in the country to enter the formal securities-registration framework. This landmark achievement extends Ethiopia’s emerging capital market beyond commercial banks and state-owned enterprises.
Read the full announcement and details here:https://mebamfi.com.et/News.php
Follow Us
Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
🏆13❤6👏4👍1
ታላቅ የምስራች!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮኖቹን በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በማስመዝገብ የመጀመሪያው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ሆነ!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. አክሲዮኖቹን በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን (ECMA) በይፋ ማስመዝገቡን ገለጸ። ይህም ተቋሙ በሀገሪቱ መደበኛ የሰነደ ሙአለነዋይ (securities) ምዝገባ ማዕቀፍ ውስጥ በመካተት የመጀመሪያው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም የሚያደርገው ሲሆን የኢትዮጵያን የካፒታል ገበያ ተሳትፎ ከንግድ ባንኮችና ከመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባሻገር ያሰፋዋል ተብሏል።ሙሉ መግለጫውን እና ዝርዝር መረጃዎችን እዚህ ያንብ፦https://mebamfi.com.et/NewsA.php

❤17👍5🙏2