Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
1.4K subscribers
352 photos
33 videos
21 files
234 links
ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::
Download Telegram
50/30/20 የገንዘብ አያያዝ ሕግን ያውቃሉ?
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍11❤1
የድርጅትዎን የነገ የፋይናንስ አቅም ዛሬ ይገንቡ!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤9
የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የሶሻል ሚዲያ ቤተሰብ በመሆንዎ፦ • አዳዲስ የብድር እና የቁጠባ አይነቶችን ያውቃሉ።
• የፋይናንስ ምክሮችን ያገኛሉ።
• የቅርንጫፎቻችንን አድራሻ ያገኛሉ።
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍5❤3👏3
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም በዓል ይሁንላችሁ!
👍12❤6
የነገ ህልምዎን ዛሬ መጀመር ይፈልጋሉ? Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel እን
❤8👍4
ትንሿ ቁጠባ የትልቅ ሐብት መጀመሪያ ናት።
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
እንኳን ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ!መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤14👍5👏1
2ኛ ዙር የማርኬቲንግ ዘመቻ በቅርብ ቀን በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ይጠብቁን!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍4👏1
የማርኬቲንግ ዘመቻ ሳምንት!
ከመጋቢት 7 እስከ 12/2018 ዓ.ም
በመባዕ በመቆጠብ ጠቀም ያለ ወለድ ያግኙ!

የማርኬቲንግ ዘመቻውን ይቀላቀሉ
በአዲስ አበባ፣ በአዳማ እና በወላይታ ሶዶ ባሉ ቅርንጫፎቻችን ያገኙናል!
ዘመቻውን ይቀላቀሉ! ለበለጠ መረጃ 09-29-01-02-03/01-11-26-16-57
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍6❤5✍1
እነሆ የማርኬቲንግ ዘመቻ ተጀመረ! እርስዎም ዘመቻውን ይቀላቀሉ ይቆጥቡ!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍8❤3
ለተሻለ ነገ ዛሬ በመቆጠብ ለወደፊት ስኬትዎ የመሠረት ድንጋይ ይጣሉ!

የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ልዩ የቁጠባ ሳምንትን ይቀላቀሉ!

በአቅራቢያዎ በሚገኝ ቅርንጫፋችን ብቅ ይበ ሉ! Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍8❤4
የሴቶች ቁጠባ ለቤተሰብ መሠረት! ሴቶች ቆጣቢ ሲሆኑ ቤተሰብ ይለወጣል! ለመጪው ጊዜዎና ለልጆችዎ ብሩህ ተስፋ ዛሬ ይቆጥቡ!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤7👍4
ንግድዎን ለማሳደግ አስበዋል?
ቁጠባ የብድር በርን ይከፍታል! ዛሬ በመባዕ በመቆጠብ ነገ ንግድዎን ያስፋፉ! እኛ ለዕድገትዎ አጋርዎ ነን! ስለ ንግድ ቁጠባና ብድር አማራጮቻችንን ይጠይቁን!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤5
በመቆጠብ አትራፊ ይሁኑ! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በታማኝነትና በፈጣን አገልግሎት ከጎንዎ ነው፡፡ ሌሎችንም ይጋብዙ!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤4
ለተሳተፋችሁ ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ! ባለፉት ስድስት ቀናት በርካታ አዳዲስ ቆጣቢዎችን ተቀብለናል፡፡ ቁጠባ የዘወትር ባህላችን ይሁን!

በማንኛውም ጊዜ መጥተው ይቆጥቡ! ይበደሩ!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤5
የገንዘብ አያያዝ ለተሻለ ነገ!
ጤና ይስጥልን ክቡራን ደንበኞቻችን!
ሳምንቱ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ቀርተውታል። ዛሬ "ገንዘቤ ወዴት ገባ?" ብለው ከመጨነቅ ይልቅ፣ ገንዘብዎ ለእርስዎ እንዲሠራ የሚያደርጉበትን ጥቂት ነጥቦች እናስታውስዎ፡-
1. ፍላጎትና አስፈላጊነትን ይለዩ፦ አንድን ዕቃ ከመግዛትዎ በፊት "በእርግጥ አሁን ያስፈልገኛል? ወይስ ዝም ብዬ ተመኘሁት?" ብለው ራስዎን ይጠይቁ።
2. ለድንገተኛ አደጋ ያስቀምጡ፦ ትንሽም ብትሆን በየቀኑ ወይም በየሳምንቱ ወይም በየወሩ የምናስቀምጣት ሳንቲም ለከፋ ቀን ጋሻ ትሆነናለች።
3. በዕቅድ መመራት፦ ገቢዎትንና ወጪዎትን መመዝገብ የት ጋ አላስፈላጊ ወጪ እንደሚያወጡ ፍንጭ ይሰጥዎታል።
4. በመባዕ ይቆጥቡ፦ የዛሬ ትንሽ ቁጠባ የነገ ትልቅ መዋዕለ ንዋይ (Investment) መጀመሪያ ነው።
ብልህ መሆን ማለት ብዙ ማግኘት ብቻ ሳይሆን ያለውን በአግባቡ መጠቀምም ጭምር ነው!
መልካም እና ስኬታማ የሥራ ቀን ይሁንላችሁ!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤8👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብሮነት ለላቀ ውጤት!

ክቡራን ባለአክሲዮኖቻችን እና ደንበኞቻችን በእናንተ እምነት እና ኢንቨስትመንት ተቋማችን መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እያደገ፣ የብዙዎችንም ሕይወት እየቀየረ ይገኛል። አዲስ ሳምንት ሲጀምር፣ በጋራ የጀመርነው የእድገት ጉዞ ይበልጥ እንዲጠናከር እንሠራለን።

መልካም የሥራ ሳምንት!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍7❤3👏2
እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Follow Us

Website |Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍17❤2👏2