እንዴት አደራችሁ ?!
ውክልና የምትሰጡ ባለአክሲዮኖች ፣ ውክልና ለመስጠት ስትሄዱ የሚያስፈልገው
👉 እርስዎን የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ (passport, kebele ID, driving license etc)
👉የሚወክሉትን ሰው ስም እና አድራሻ
መልካም ቀን !!!
ውክልና የምትሰጡ ባለአክሲዮኖች ፣ ውክልና ለመስጠት ስትሄዱ የሚያስፈልገው
👉 እርስዎን የሚገልፅ የታደሰ መታወቂያ (passport, kebele ID, driving license etc)
👉የሚወክሉትን ሰው ስም እና አድራሻ
መልካም ቀን !!!
👍2
የፈራሚዮች ጉባኤ 5 ቀን ብቻ ቀረው !!!
ያሰብንው እንዲሳካ ፦
👉 ጉባኤውን በአካል እንገኝ !
👉 በተለያዬ ምክንያት መገኘት የማንችል ውክልና እንስጥ !
ቦታ :- ራስ አምባ ሆቴል (አዲስ አበባ)
ቀን ፦ መጋቢት 30/2015 (ቅዳሜ)
ሰዓት ፦ ከ2:00 ጀምሮ
ማስታወሻ
🙏 ሲመጡ እርስዎን የሚገልጽ መታወቂያ ይያዙ
🙏 ተወካይ ከሆኑ የወካይዎት መታወቂያ ኮፒ እና ውክልና ኮፒ ይያዙ
መልካም ቀን !

🙏7👍4
የፈራሚዎች ጉባኤ 2 ቀን ብቻ ቀረው !!!
ያሰብንው እንዲሳካ ፦
👉 ጉባኤውን በአካል እንገኝ !
👉 በተለያዬ ምክንያት መገኘት የማንችል ውክልና እንስጥ !
ቦታ :- ራስ አምባ ሆቴል (አዲስ አበባ)
ቀን ፦ መጋቢት 30/2015 (ቅዳሜ)
ሰዓት ፦ ከ2:00 ጀምሮ
ማስታወሻ
🙏 ሲመጡ እርስዎን የሚገልጽ መታወቂያ ይያዙ
🙏 ተወካይ ከሆኑ የወካይዎት መታወቂያ ኮፒ እና ውክልና ኮፒ ይያዙ
ተቋማችንን ለመመሥረት በሰዓቱ እንገናኝ !!!

👍6❤1
ውድ የመባዕ ባለአክሲዮኖች ፣ ነገ የፈራሚ ጉባዔ አዳራሹ በዚህ መልኩ ዝግጁ ሆኖ የእናንተን መምጣት እየተጠባበቀ ነው !!!
የነገ ሰው ይበለን !!!
የነገ ሰው ይበለን !!!
👍17❤8
"ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን" ሮሜ ፮፥፭
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ፣ለአምላካችን ፣ለመድኃኒታችን፣ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን፤በዓሉ የደስታ፣የጤናና የበረከት ይሁንልን ።
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ፣ለአምላካችን ፣ለመድኃኒታችን፣ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን፤በዓሉ የደስታ፣የጤናና የበረከት ይሁንልን ።
🙏16❤6👍4🔥1