Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
1.41K subscribers
352 photos
33 videos
21 files
234 links
ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::
Download Telegram
"ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን"  ሮሜ ፮፥፭

ውድ የመባዕ ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን ፣ለአምላካችን ፣ለመድኃኒታችን፣ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን፤በዓሉ የደስታ፣የጤናና የበረከት ይሁንልን ።
🙏16❤6👍4🔥1
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!! መልካም በዓል ይሁንልን !!!
❤26👍10
" ገናም በጸሎት ስናገር አስቀድሜ በራእይ አይቼው የነበረው ሰው ገብርኤል እነሆ እየበረረ መጣ፤ በማታም መሥዋዕት ጊዜ ዳሰሰኝ። " ት.ዳንኤል9፥21

እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ።
👍20❤10🔥1
ባለአክሲዮኖች በፊርማ ላይ ፤ መባዕ ዕውን እንዲሆን እርስዎም ፈጥነው ይፈርሙ !!!
👏11👍3❤1
Ethiojobs: Junior/Trainee Customer Service Officer Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531448/Junior-Trainee-Customer-Service-Officer.html?searchId=1713413732.3966&page=1

Ethiojobs: Branch Cashier I Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531447/Branch-Cashier-I.html?searchId=1713413787.6794&page=1

Ethiojobs: Customer Service Officer I Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531446/Customer-Service-Officer-I.html?searchId=1713413809.1432&page=1

Ethiojobs: Branch Accountant I Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531444/Branch-Accountant-I.html?searchId=1713413827.0558&page=1

Ethiojobs: Executive Secretary Cashier Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531442/Executive-Secretary-Cashier.html?searchId=1713413846.4801&page=1

Ethiojobs: Branch Manager I Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531441/Branch-Manager-I.html?searchId=1713413877.9683&page=1

Ethiojobs: Marketing, Planning and Business Development Officer Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531438/Marketing,-Planning-and-Business-Development-Officer.html?searchId=1713413916.577&page=1

Ethiojobs: Finance and Administration Manager Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531435/Finance-and-Administration-Manager.html?searchId=1713413941.7635&page=1

Ethiojobs: Operation Department Manager Job at Meba Microfinance
https://www.ethiojobs.net/display-job/531434/Operation-Department-Manager.html?searchId=1713413959.4636&page=1
❤1👍1
አስቸኳይ

ትኩረት

👇👇👇

ክቡራን የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር ባለአክሲዮኖች ሰላምታችንን እያቀረብን ሥራ ልመጀመር ፊርማ እያስፈረምን መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ መሠረት በአካል ወይም በተወካዮቻችሁ በኩል የፈረማችሁ ባለአክሲዮኖችን እያመሰገንን የተወሰናችሁ ባለአክሲዮኖቸ ባለመፈረማችሁ የፊርማውን ቀን እስከ ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም ለማራዝም ተገደናል፡፡


በመሆኑም ያልፈረማችሁ ባለአክሲዮኖች በአካል ወይም በተወካዮቻችሁ በኩል እስከ ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ መባዕ ቢሮ ቀርባችሁ እንድትፈርሙ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ማስታወሻ👉 ለምታውቋቸው ባለአክሲዮኖች መረጃውን እንድታስተላልፉልን ይሁን::
👍19
Channel name was changed to «Meba Microfinance (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ)»
Urgent Vacancy Meba Microfinance
Position 1: Branch Manager I
Education:
• BA Degree/College Diploma in Marketing/Management/Economics/Accounting or related field
Experience:
• 2/4 years of relevant experience, out of which two years in a similar or senior position
• Ability to provide leadership, communicate effectively, and promote a team approach to enhance staff commitment to successfully implement the organization’s Strategic Plan;
• Demonstrated technical and managerial ability, sound judgment, ability to interact and work effectively with others staff to achieve the organization goals;
• Ability to mobilized fund from different sources.
• Ability to work with different partners
• Basic computer skills, Excellent written and oral communication skills
Position 2: Branch Accountant I
Education:
• 2/3 years of relevant experience, out of which two years in a similar position
• Good knowledge of microfinance business
• Good knowledge of financial analyses methods and techniques
• Good knowledge of company financial policies and NBE and FIC directives and regulations
• Ability to compile and prepare financial reports
• Basic computer and Peachtree application skills
Location: Addis Ababa
Deadline: 7/8/2024
How to Apply
Interested applicants should send soft copy of their C.V., scanned copy of testimonials, application letter outlining how their experience and education fit this vacancy in the email address.
Mebahr21@gmail.com
Your application letter/cover letter must include the following information.
• Name of the position you have applied for.
• Summary of your qualifications and experience.
• Motivation/objective of why you have applied for job

Phone 09 29 01 02 03
👍8
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመጀመሪያ የሆነውን ቅርንጫፍ በመክፈት በይፋ ሥራ ጀመረ፡፡

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመጀመሪያ የሆነውን ቅድስተ ማርያም ቅርንጫፍ የተቋሙ የዳሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ ጥሪ የተደረገላችው እንግዶች እና የተቋሙ ዋና መሥሪያ ቤት ሠራተኞች በተገኙበት ዛሬ ሐምሌ 29/ 2016 ዓ.ም በመክፈት በይፋ ሥራ ጀመረ፡፡

በቅርንጫፍ መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ የዳሪከተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኃይሌ ተቋሙ ሥራ መጀመሩን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ከብዙ ጥረትና ድካም በኋላ ሥራ መጀመሩን የገለጹ ሲሆን ለባለአክሲዮኖችና ለተቋሙ አጋር አካላት እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡ አክለውም ሀገራችን በኢትዮጵያ በድህነት ውስጥ ያሉ በርካታ የማኅበረሰብ ክፍሎች እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እነዚህን የማኅበረሰብ ክፍሎችን የፋይናንስ ተጠቃሚ ለማድረግ የተቋቋመ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም ተቋሙ ዓላማውን ማሳካት እንዲችል አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ለመርሐ ግብሩ ታዳሚዎች፣ ለባለ አክሲዮኖች እና ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ጥሪ አቅርበዋል።

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመጀምሪያ የሆንውን ቅርንጭፍ በአዲስ አበባ 4 ኪሎ አካባቢ ቅድስት ማርያም ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ሥራ የጀመረ ሲሆን በቀጣይ ግዜያት በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ተጨማሪ ቅርንጫፎች እንደሚከፈቱ ከተቋሙ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
👏17👍4🏆4❤1