Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
1.41K subscribers
353 photos
33 videos
21 files
235 links
ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::
Download Telegram
Channel name was changed to «Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)»
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤ እና የዕርገት በዓል በሰላም አደረሰን!
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
🙏14❤5👍2
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በይፋ ሥራ ጀመረ፣
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በሁለት ቅርንጫፎች ሥራ በመጀመር የፋይናንስ ዘርፉን ተቀላቀለ። ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንከ ፈቃድ በማግኘት በዛሬው ዕለት ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ ሥራ መጀመሩን አብስሯል፡፡

የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኃይሌ በተቋሙ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ወቅት እንደተናገሩት በኢትዮጵያ አብዛኛው ማኅበረሰብ በበቂ ሁኔታ በፋይናንስ አቅርቦት ተደራሽ ሳይሆኑ ቆይተዋል፡፡ አክለውም መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በፋይናንስ አገልግሎት ዘርፍ በተደራሽነትና በአገልግሎት አሰጣጥ በኩል ያለውን ክፍተት በማሻሻል ሰፊ መሠረት ያለው የአነስተኛ ፋይናንስ አገልግሎት መስጠት እንዲቻል የተቋቋመ መሆኑን ሰብሳቢው ገልጸዋል፡፡

የቦርድ ሰብሳቢው የተቋሙ ምስረታ በስኬት እንዲጠናቅቅ ያገዙትን የአደራጅ ኮሚቴ አባላትን፣ ባለ አክሲዮኖች እንዲሁም ሌሎች ደጋፊ አካላትንም አመስግነዋል።

በመርሐ ግብር ላይ የተገኙት የአሐዱ ባንክ የዳሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ ሰብስቤ በበኩላቸው አሁን በሀገራችን የሚታየውን የፋይናንስ አግለግሎት ክፍተት መፍታት ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ይሄንን ችግር ለመፍታት የራሱን አስተዋጽዖ እንደሚያበረክት ያላቸውን ተስፋ ገልጸው በቀጣይ አሐዱ ባንክ ከመባዕ ጋር እንደሚሠራ ጠቁመዋል፡፡

በመጭረሻም መባዕ የጋራችን ተቋም እንደመሆኑ ተቋሙን በጋራ ማሳደግ እንደሚጠበቅ ያስረዱት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ ሲሆኑ ለዚህ ደግሞ ሁሉም አካል የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
👍33🔥7👏2
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ሁለተኛውን ቅርንጫፍ ከፈተ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ሁለተኛውን ቅርንጫፍ የተቋሙ ሥራ አመራር አባላት ፣ ጥሪ የተደረገላችው እንግዶች እና የተቋሙ ሠራተኞች በተገኙበት ዛሬ ነሐሴ 25/ 2016 ዓ.ም በመክፈት በይፋ ሥራ ጀመረ፡፡

በቅርንጫፍ መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ ተቋሙ ሥራ መጀመሩን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ዓላማውን ማሳካት እንዲችል አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ለመርሐ ግብሩ ታዳሚዎች፣ ለባለ አክሲዮኖች እና ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ ጥሪ አቅርበዋል።

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ሁለተኛውን  የሆንውን ቅርንጭፍ በአዲስ አበባ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ ሳሊተ ምሕረት ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ሥራ የጀመረ ሲሆን በቀጣይ ግዜያት በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ተጨማሪ ቅርንጫፎች እንደሚከፈቱ ተጠቁሟል፡፡

Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍20🔥2❤1
ማስታወቂያ

ውድ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፍቃድ አግኝቶ ሥራ መጀመሩን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
ውድ ባለአክሲዮኖቻችን ያላጠናቀቃችሁት ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ እስከ መስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች ገቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን ገቢ ያደረጋችሁበትን ሰነድ በ0928-01-02-03 ወይም በ0929-01-02-03 ቴሌግራም ላይ መላክ የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

ይህ ማስታወቂያ እንዲተላለፍ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ማረጋገጫ አግኝቷል።

የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች

አሐዱ ባንክ : 0049915312101
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000645265077
አቢሲኒያ ባንክ : 199618083

ለተጭማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
0928010203
0929010203 ይደውሉ

አድራሻ፦ ዋና መሥሪያ ቤታችን ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ሕንጻ 2ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 213

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍7👏2😁1
እንኳን የኢትዮጵያውያን ብቻ ለሆነችው ወርሐ ጳጉሜን በሰላም አደረስዎ!

የተቋማችንን እድገት ለማፋጠን ያለብዎትን ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ ይክፈሉ!

ባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
አሐዱ ባንክ : 0049915312101
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000645265077
አቢሲኒያ ባንክ : 199618083

ለተጭማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
0928010203
0929010203 ይደውሉ

መልካም ወርሐ ጳጉሜን!

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍7🙏2
እንኳን ለፈታሔ ማኅፀን ቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤15👍8
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራችሁ!!
👍7🙏1
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አሸጋገራችሁ!!
የተቋማችንን እድገት ለማፋጠን ያለብዎትን ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ ይክፈሉ!

ባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
አሐዱ ባንክ : 0049915312101
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000645265077
አቢሲኒያ ባንክ : 199618083

ለተጭማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
0928010203
0929010203 ይደውሉ

መልካም አዲስ አመት!!

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤11👍4
ለመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የአክስዮን ክፍያ ያልጨረሳችሁ እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ከስር በተዘረዘሩት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች እንድትከፍሉ እያሳሰብን የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ከስር በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በቴሌግራም እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

👍4