Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
1.4K subscribers
352 photos
33 videos
21 files
234 links
ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::
Download Telegram
ለመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ                                                                                                            የአክስዮን ክፍያ ያልጨረሳችሁ እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ከስር በተዘረዘሩት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች እንድትከፍሉ እያሳሰብን የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ከስር በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በቴሌግራም እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
አሐዱ ባንክ : 0049915312101
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000645265077
አቢሲኒያ ባንክ : 199618083

ለተጭማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
0928010203
0929010203 ይደውሉ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍5

👍4
በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቆጥበው ሕልምዎን እውን ያድርጉ!!!
የፋይናንስ አቅምዎትን ለማሳደግ አስበዋል? እንግዲያውስ ወደ መባዕ ጎራ ይበሉ። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ለደንበኞቹ ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኙ የቁጠባ አገልግሎቶችን ከቀልጣፋ፣ ፈጣን እና ምቹ መስተንግዶ ጋር ይዞልዎት መጥቷል።
ይምጡ፣ ይቆጥቡ!
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍6❤1
ለመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ            ቀሪ የአክስዮን መክፍያ ጊዜ እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን በተለያየ ምክንያት በተቀመጠው የጊዜ ገድብ መክፈል ያልቻላችሁ እና የክፍያ ቀናት እንዲራዘምላችሁ የጠየቃችሁ ባለአክሲዮኖቻችን በጠየቃችሁት መሠረት የመክፈያው ጊዜ እስከ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ በመሆኑን በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ እንድትከፍሉ እያሳሰብን የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ከስር በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በቴሌግራም እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
አሐዱ ባንክ : 0049915312101
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000645265077
አቢሲኒያ ባንክ : 199618083

ለተጭማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
0928010203
0929010203 ይደውሉ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍5
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እና ኤስድሮስ ኮንስትራክሽን፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ በጋራ ለመሥራት ተፈራረሙ፡፡

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ውጤታማ ለመሆን ከተለያዩ ተቋማት ጋር በትብብር መሥራት አስፈላጊ መሆኑን እንደሚያምን የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ በፊርማ ሥነ ሥረዓቱ ላይ ተናግረዋል፡፡ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ማኅበረሰቡን የፋይናንስ ተጠቃሚ ለማድረግ የተቋቋመ ድርጅት መሆኑንም አያይዘው ገልጸዋል፡፡

የኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንተነህ ፈለቀ በበኩላቸው ተቋሙ ከ29 በላይ የትምህርት ቤት ቅርንጫፎችን በመክፈት ተደራሽነቱን እያሰፋ እንደሆነ ገልጸዋል። በተጨማሪም ከተጠቀሰው ሴክተር ጎን ለጎን እንደ ሪል እስቴት ልማት ባሉ ሌሎች የንግድ ሥራዎች ላይም እየተሳተፈ መሆኑን በማብራራት ከመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ጋር በጋራ ለመሥራት ያላቸውን ፍላጎት ገልጸዋል። የፊርማ ስምምነቱ በመባዕ ፋይናንስ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ እና በኤስድሮስ ኮንስትራክሽን ንግድ እና ኢንዱስትሪ አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አንተንህ ፈለቀ በኩል ተከናውኗል፡፡

Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍9❤4🥰2
ለመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ                                                                       የአክስዮን ክፍያ ያልጨረሳችሁ ባለ አክስዮኖች እስከ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም ከስር በተዘረዘሩት የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች እንድትከፍሉ እያሳሰብን የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ከስር በተቀመጡት ስልክ ቁጥሮች በቴሌግራም እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።

የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
አሐዱ ባንክ : 0049915312101
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ : 1000645265077
አቢሲኒያ ባንክ : 199618083

ለተጭማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
0928010203
0929010203 ይደውሉ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
👍5❤1

👍2
መባዕ ማይክሮ ፋይናነንስ እና ቅኔ ኮንሰልቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በትብብር ለመሥራት ተፈራረሙ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ እና ቅኔ ኮንሰልቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡

የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንደተናገሩት የመባዕ ዋና ዓላማ ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል አካታች የሆነ የፋይናንስ አገልግሎት በማቅረብ ተጠቃሚ ማድረግ መሆኑን አንስተው እንደ ቅኔ ኮንሰልቲንግ ያሉ ጠንካራ ድርጅቶች ጋር በጋራ መሥራት ተጨባጭ ውጤት የሚያመጣ ወሳኝ እርምጃ ነው ብለዋል፡፡ አያይዘውም መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በቀጣይ ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር አብሮ በመሥራት የሕብረተሰቡን የፋይናንስ አገልግሎት ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ በርካታ ሥራዎችን ማቀዱን ጠቁመዋል፡፡

የቅኔ ኮንሰልቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋ ጥሩነህ በበኩላቸው ድርጅቱ የንግድ ማማከር፣ ተቋማት የማቋቋም እና የሥልጠና አገልግሎቶች የሚሰጥ ድርጅት መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ ስለሆነም ከመባዕ ጋር በተደረሰው የጋራ ስምምነት መሠረት አብሮ ለመሥራትና ተግባራዊነቱ እና ውጤታማነቱ ላይ ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ አንስተው ቅኔ ኮንሰልቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ለስምምነቱ ተግባራዊነት ቁርጠኛ መሆኑን ገልጸዋል፡፡

የፊርማ ስምምነቱ በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ እና በቅኔ ኮንሰልቲንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ዳይሬክተር አቶ ተስፋ ጥሩነህ በኩል ተከናውኗል፡፡ የፊርማ ሥነ ሥራዓቱ የሁለቱ ተቋማት የቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት በመባዕ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ዋና መሥሪያ ቤት ተከናውኗል፡፡
👍25❤10👏3
ውድ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ቀሪ የአክስዮን ክፍያ በተለያየ ምክንያት በተቀመጠው የጊዜ ገድብ መክፈል ያልቻላችሁ እና የክፍያ ቀናት እንዲራዘምላችሁ በጠየቃችሁት መሠረት እስከ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን አሁንም ድረስ የተወሰናችሁ ባለአክሲዮኖች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ከፍላችሁ ማጠናቀቅ ባለመቻላችሁ ተጨማሪ ቀናት እንዲሰጣችሁ ጠይቃችኋል፡፡ በዚህ መሠረት ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ከፍለው እንዲያጠናቅቁ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ እንድትፈጽሙ እያሳሰብን የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በ0928010203 ወይም 0929010203 ስልክ ቁጥሮች በቴሌግራም እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይህ ማስታወቂያ እንዲተላለፍ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ማረጋገጫ አግኝቷል።
የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
አሐዱ ባንክ: 00511095620304
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000645265077
አቢሲኒያ ባንክ: 199618083

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
0928010203
0929010203 ይደውሉ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
👍3❤2
ህጻናት እና ታዳጊ ልጆችዎን የቁጠባ ባህላቸውን እንዲያሳድጉ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ወደ መባዕ ልጆችዎን ይዘው ጎራ ይበሉ። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የህጻናት እና ታዳጊ ልጆች የሚቆጥቡት ዳጎስ ያለ የወለድ መጠን የሚታሰብለት የቁጠባ አይነት ይዞሎት መጥቷል። ይምጡ ፣ ይቆጥቡ!
Follow Us

LinkedIn: http://www.linkedin.com/in/meba-microfinance-mfi
Twitter(X): https://x.com/MebaMfi1221
TikTok: https://www.tiktok.com/@mebamfi?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Facebook: https://www.facebook.com/profile.php?id=61563911902938
Telegram Group: https://t.me/mebamf
Telegram Channel: https://t.me/mebamfisc
❤4👍2👏2
ውድ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ቀሪ የአክስዮን ክፍያ በተለያየ ምክንያት በተቀመጠው የጊዜ ገድብ መክፈል ያልቻላችሁ እና የክፍያ ቀናት እንዲራዘምላችሁ በጠየቃችሁት መሠረት እስከ ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን አሁንም ድረስ የተወሰናችሁ ባለአክሲዮኖች በተራዘመው የጊዜ ገደብ ከፍላችሁ ማጠናቀቅ ባለመቻላችሁ ተጨማሪ ቀናት እንዲሰጣችሁ ጠይቃችኋል፡፡ በዚህ መሠረት ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ከፍለው እንዲያጠናቅቁ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

በመሆኑም በተጠቀሱት ቀናት ብቻ ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ እንድትፈጽሙ እያሳሰብን የከፈላችሁበትን የባንክ ደረሰኝ በ0928010203 ወይም 0929010203 ስልክ ቁጥሮች በቴሌግራም እንድትልኩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይህ ማስታወቂያ እንዲተላለፍ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ማረጋገጫ አግኝቷል።
የባንክ ሂሳብ ቁጥሮች
አሐዱ ባንክ: 0051095620304
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000645265077
አቢሲኒያ ባንክ: 199618083

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች
0928010203
0929010203 ይደውሉ

መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
👍6❤1
ቀሪ የአክሲዮን ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ባለአክሲዮኖች በሙሉ                                                                                   

👍2😁1