መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ሦስተኛ ቅርንጫፉን ከፈተ
የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የተቋሙ ዳሬይክተሮች፣ ጥሪ የተደረገላችው እንግዶች እና የተቋሙ ሠራተኞች በተገኙበት ዛሬ መጋቢት 13/ 2017 ዓ.ም ሦስተኛ ቅርንጫፉን በመክፈት በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡
በቅርንጫፍ መክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ የተቋሙ የዳሬይክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ጌትነት ኃይሌ ለተገኙት ታዳሚዎች እንኳን ደህና መጣችሁ በማለት ንግግራቸውን የጀመሩ ሲሆን መባዕ ሲቋቋም ለማኅበረሰቡ ተደራሽ በመሆን በፋይናንስ ዘርፉ ላይ የበኩሉን አስተዋጽዖ ለማበርከት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ሰብሳቢው አክለውም መባዕ ማይክሮ ፋይናንስን ልዩ የሚያደርገው ማበደር ብቻ ሳይሆን ተበዳሪዎች ውጤታማ የሚሆኑበትን የማማከር አገለግሎት የሚሰጥ መሆኑ ነው በማለት የገለጹ ሲሆን በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙትም ይሁን ሌሎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማግኘት ተጠቃሚ እንዲሆኑ በተጨማሪም አክሲዮን በመግዛት የመባዕ ዓላማ እንዲሳካ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ ጥሪ በማቅረብ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ በበኩላቸው የቅርንጫፉን ሥራ መጀመር አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቅርብ ጊዜ ወደ ኢንዱስትሪው የተቀላቀለ ቢሆንም ሥራ በጀመረ አጭር ጊዜ ውስጥ ውጤታማ ሥራ መሥራቱን አንስተው በቀጣይም ተቋሙ ይዞት የተነሳውን ዓላማ ማሳካት እንዲችል የሚመለከታቸው አካላት ሁሉ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጥሪ አቅርበዋል።

❤3🙏3👍1
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ሦስተኛ የሆነውን ቅርንጭፍ በአዲስ አበባ ከተማ ጀሞ አካባቢ ጀሞ ሚካኤል ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ የከፈተ ሲሆን በቀጣይ ግዜያት በአዲስ አበባ እና በክፍለ ሀገር ተጨማሪ ቅርንጫፎችን እንደሚከፍት ተጠቁሟል፡፡
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Follow Us

X (formerly Twitter)
Meba Microfinance Institution S.C (@Mebamfi) on X
"Building a brighter future through accessible finance. 💚 Join us in empowering small businesses and communities! #MebaMicrofinance"
❤5👏5👍3
እንኳን ለዐቢይ ጾም አምስተኛው ሳምንት ደብረ ዘይት አደረሳችሁ።
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
🙏7👍3👏1
በተቋምዎ ይቆጥቡ!
የመባዕ ደንበኛ ስለሆኑ ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እያቀረብን በ3ቱም ቅርንጫፎቻችን በመቆጠብ በተቋምዎ እድገት ላይ የራስዎን በጎ አስተዋጽዖ ያበርክቱ። አድራሻችን፦
1. ቅድስተ ማርያም ቅርንጫፍ፡ HM TEN STAR ሕንጻ 2ተኛ ፎቅ አራዳ ክፍለ ከተማ አጠገብ፣
2. ሰአሊተ ምሕረት ቅርንጫፍ RUBAI COMPLEX ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ሲቪል ሰርቪስ ፊት ለፊት፣
3. ጀሞ ሚካኤል ቅርንጫፍ STAR CITY ሕንጻ 2ተኛ ፎቅ ጀሞ ሚካኤል መብራት ፊት ለፊት እንገኛለን፡፡
በመልካም መስተንግዶ እና በፈጣን አገልግሎት እናስተናግዶታለን ይምጡ ይጎብኙን!

👍12👏2

❤8👍7🥰1
እንኳን ለዐቢይ ጾም ስድስተኛው ሳምንት ገብር ኄር አደረሳችሁ።
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍11❤2
እንኳን ለዐቢይ ጾም ሰባተኛው ሳምንት ኒቆዲሞስ አደረሳችሁ።
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍8❤3🥰2
በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በመቆጠብ እንዲሁም ከመባዕ በመበደር የንግድ ድርጅትዎን ያስፋፉ። ከቀልጣፋ አገልግሎት ጋር እንጠብቅዎታለን፣ ይምጡ ይጎብኙን በመስተንግዷችን እጅግ ይደሰታሉ።
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍9❤3
ሆሳዕና በአርያም
እንኳን ለዐቢይ ጾም ስምንተኛው ሳምንት አደረሳችሁ።

👍15❤6😁1
እንኳን ለጸሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ። መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
🙏12❤5👍5🥰1
እንኳን ለበዓለ ስቅለት አደረሳችሁ
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
❤8👍8🥰1🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤ አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
❤17👏4
Urgent Vacancy
https://ethiojobs.net/job/qqPWT7pQ79-senior-mis-information-technology-administration-officer

Ethiojobs
Senior MIS & Information Technology Administration Office...
Looking for jobs in Ethiopia? Explore Meba Microfinance Institution SC for the Senior MIS & Information Technology Administration Officer role. Ethiojobs is ...
ውድ ባለአክሲዮኖቻችን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ (አክሲዮን) ባለቤትነት መዝገቦች በማዕከላዊ ደረጃ በተዘጋጀ ኤሌክተሮኒክ ዘዴ መተካት ያለበት መሆኑን አሳውቆናል፡፡ በመሆኑም እርስዎም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሃዝ FAN)፤ እንዲሁም ባለአክሲዮኑ ድርጅት ከሆነ የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) እና የወኪሉ መረጃን በቴሌግራም ቁጥር በ0938654078 እንድትልኩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ (አክሲዮን) ባለቤትነት መዝገቦች በማዕከላዊ ደረጃ በተዘጋጀ ኤሌክተሮኒክ ዘዴ መተካት ያለበት መሆኑን አሳውቆናል፡፡ በመሆኑም እርስዎም የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርዎን (16 አሃዝ FAN)፤ እንዲሁም ባለአክሲዮኑ ድርጅት ከሆነ የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) እና የወኪሉ መረጃን በቴሌግራም ቁጥር በ0938654078 እንድትልኩ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
👍11❤2
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ ማኅበረሰቦች የተለያዩ የቁጠባ አማራጮ ይዞልዎት ቀርቧል። የአረጋውያን ቁጠባ ፣ የሴቶች ቁጠባ ፣ የግል ቁጠባ እንዲሁም የህጻናት እና ታዳጊዎች ቁጠባ በፈለጉ አማራጭ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር በመቆጠብ ዳጎስ ካለ ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ።
መባዕ የእርስዎ እና የቤተሰብዎ ስጦታ!!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
መባዕ የእርስዎ እና የቤተሰብዎ ስጦታ!!
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
❤10👍7
ዮም ፍሰሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም። እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
❤30👍3🙏1
በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ስለቆጠቡና ስለሚቆጥቡ እናመሰግናለን።
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
👍17❤1

👍14