አዳማ ቅርንጫፍ
የመክፈቻ ሥነ ሥርዐት
24/12/2017 ዓ.ም ይምጡ ይጎብኙን!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
የመክፈቻ ሥነ ሥርዐት
24/12/2017 ዓ.ም ይምጡ ይጎብኙን!
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤11
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አራተኛውን ቅርንጫፍ ከፈተ!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አራተኛውን ቅርንጫፍ የተቋሙ ቦርድ እና ሥራ አመራር አባላት፣ ጥሪ የተደረገላችው እንግዶች እና የተቋሙ ሠራተኞች በተገኙበት ዛሬ ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም በመክፈት በይፋ ሥራ ጀመረ፡፡
የተቋሙ ቦርድ አባል አቶ ነብየልዑል ደበበ በቅርንጫፍ መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ንግግር ያደረጉ ሲሆን መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ 4ኛ እና ከአዲስ አበባ ውጪ የመጀመሪያ የሆነውን አዳማ ቅርንጫፍ ዛሬ በመክፈቱ ለማኅበረሰቡ የሚያቀርበውን አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ መሠረት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አክለውም መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ማኅበረሰቡ ላይ ለውጥ የሚያመጡ ሥራዎችን ለመሥራት የተቋቋመ በመሆኑ ለማኅበረሰቡ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ ገልጸዋል፡፡ ተቋሙ ዓላማውን ማሳካት እንዲችል ለተለያዩ አካላት በጋራ እንሥራ የሚል ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ አዜብ ማሞ በበኩላቸው ተቋሙ 4ኛውን ቅርንጫፍ አዳማ ከተማ ላይ ሥራ በማስጀመሩ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አክለውም መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ዓላማውን ለማሳካት ከባለአክሲዮኖች፣ ከተለያዩ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ጋር እንደሚሠራ ገልጸው በጋራ እንዲሠሩ ጥሪ አቅርበዋል።
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ አራተኛው የሆንውን ቅርንጫፍ በአዳማ ከተማ ቅድስት ማርያም ካቴድራል አጠገብ አዳማ ቅርንጫፍ በሚል ስያሜ ሥራ የጀመረ መሆኑ በመርሐ ግብሩ ላይ ተገልጿል፡፡

❤18🥰2👏2
የምስራች! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በወላይታ ሶዶ በቅርቡ ይጠብቁን!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍16❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ተቋማችን ወቅታዊ መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት የማኅበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይቀላቀሉ፣
ልክ እንደ እርስዎ ሌሎችም የማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን አባል እንዲሆኑ ገጾቻችንን ያጋሩ!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
ልክ እንደ እርስዎ ሌሎችም የማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን አባል እንዲሆኑ ገጾቻችንን ያጋሩ!
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍6👏1
እንኳን ለሕዳሴ ግድብ የምረቃ ሥነ ሥርዐት አደረሰን አደረሳችሁ!
“የትውልድ አሻራ ለትውልድ”
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
“የትውልድ አሻራ ለትውልድ”
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤12🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላም አሸጋገርዎ !
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ተቋማችን መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞቱን እየገለጸ ለእናንተ ለውድ ደንበኞቹ ያዘጋጀው የብድር እና የቁጠባ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ጋብዘንዎታል፡፡ በአዲሱ ዓመት አዳዲስ አገልግሎቶችን ይዘንልዎ መጥተናል ይምጡ ይጎብኙን፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0929010203 ወይም በ 0928010203 ይደውሉ
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ
መልካም አዲስ ዓመት!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ተቋማችን መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞቱን እየገለጸ ለእናንተ ለውድ ደንበኞቹ ያዘጋጀው የብድር እና የቁጠባ አገልግሎቶች ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ጋብዘንዎታል፡፡ በአዲሱ ዓመት አዳዲስ አገልግሎቶችን ይዘንልዎ መጥተናል ይምጡ ይጎብኙን፡፡
ለበለጠ መረጃ በ 0929010203 ወይም በ 0928010203 ይደውሉ
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ
መልካም አዲስ ዓመት!
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍14❤7👏1
እነሆ በቅርብ ቀን ደንበኞችን የማፍራትና ቁጠባ የማሰባሰብ ዘመቻ ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ነን!
በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ይጠብቁን!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ይጠብቁን!
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
🙏12❤5👍2👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ገብረ ሰላመ በመስቀሉ"
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ!
መልካም በዓል! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረስዎ!
መልካም በዓል! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍7❤5👏1
በመባዕ ይቆጥቡ ይበደሩ!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍7❤4👏1
ከመባዕ ይወዳጁ!
የማኀበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይቀላቀሉ ያጋሩ!!!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!

👍5👏5❤2
በቁጠባ ሕልምን እውን ማድረግ እንደሚቻል ያውቃሉን? ቁጠባ፦
ለነገ ሕይወት መሠረት ነው።
ዓላማን ለማሳካት ያበረታታል፣
ሀብት ይገነባል፣
የገንዘብ አቅምን ያሻሽላል፣
በሕይወት ውስጥ የበለጠ እድል ይፈጥራል::
ለነገ ዛሬ ይቆጥቡ! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
ለነገ ሕይወት መሠረት ነው።
ዓላማን ለማሳካት ያበረታታል፣
ሀብት ይገነባል፣
የገንዘብ አቅምን ያሻሽላል፣
በሕይወት ውስጥ የበለጠ እድል ይፈጥራል::
ለነገ ዛሬ ይቆጥቡ! መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
👍11❤8👏1
ለንግድ ሥራዎ ብድር ያስፈልግዎታል?
እንግዲያውስ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በተመጣጣኝ የወለድ ምጣኔ ፈጣን የብድር አገልግሎት አቅርቦልዎታል
ይምጡ ይበደሩ!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ

👍7❤3👏1
ለቀሪ ዘመንዎ ድጋፍ በመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ የአረጋውያን ቁጠባ በመቆጠብ ጠቀም ያለ ወለድ ተጠቃሚ ይሁኑ::
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ
ቀዳሚ የፋይናንስ አጋርዎ!
Follow Us
Website | LinkedIn | Twitter(X) | TikTok | Facebook | Telegram Group | Telegram channel
❤4
የምስራች!
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ በወላይታ ሶዶ ቅርንጫፍ ጥቅምት 10/ 2018 ዓ.ም ሥራ ይጀምራል።
ይምጡ ይጎብኙን!

❤23