Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
1.41K subscribers
352 photos
33 videos
21 files
234 links
ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::
Download Telegram
በቃላችን መሰረት በአራት ከፍለን የነበረንን መርሐ ግብር አቅርበናል። በአራት የከፈልንበት ምክንያት የመጀመሪያው የነበረው መጠን [size] ከፍተኛ ነው። እስርስዎ ካዩ በኋላ ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ ፣ የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን መግዛትም አይርሱ !!!
መርሐ ግብራችንን ልንጀምር ስለሆነ፣ በተቀመጠው የዙም አድራሻ ይግቡ !
መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ (በምስረታ ላይ) ከቢሔራዊ ባንክ ያገኘው ህጋዊ ፈቃድ !!!
ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት የመባዕ ማይክሮፋይናንስ ባለቤት ይሁኑ !!!
የመባዕ ልዩ ገላጻ እንዳያመልጥዎ ፣ ለወዳጅዎ ያጋሩ !!! አክሲዮን በመግዛት የመባዕ ማይክሮፋይናንስ ባለቤት ይሁኑ !!!
ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት የመባዕ ማርክሮፋይናንስ ባለቤት ይሁኑ !!!
የመባዕ መይክሮፋይናንስ (በምስረታ ላይ ) ልዩ ገለጻ እንዳያመልጥዎ፣ ዛሬ ማታ 1፡00 !!!
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች የመባዕ ማክሮፋይናንስ (በምስረታ ላይ) አክሲዮን ስትገዙ ለሚያጋጥማችሁ ማንኛውም ችግር በ"0928 01 02 03" ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !!!
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ከ40 ደቂቃ በኋላ መርሐ ግብራችንን እንጀምራለን !!!