Meba Microfinance Institution S.C (መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
1.41K subscribers
352 photos
33 videos
21 files
234 links
ይህ ገጽ የመባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መልዕክቶች እና መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው::
Download Telegram
ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት የመባዕ ማርክሮፋይናንስ ባለቤት ይሁኑ !!!
የመባዕ መይክሮፋይናንስ (በምስረታ ላይ ) ልዩ ገለጻ እንዳያመልጥዎ፣ ዛሬ ማታ 1፡00 !!!
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች የመባዕ ማክሮፋይናንስ (በምስረታ ላይ) አክሲዮን ስትገዙ ለሚያጋጥማችሁ ማንኛውም ችግር በ"0928 01 02 03" ስልክ ቁጥር ይደውሉልን !!!
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ከ40 ደቂቃ በኋላ መርሐ ግብራችንን እንጀምራለን !!!
መርሐግብራችንን አሁን ልንጀምር ነው !!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ዛሬ የነበረንን መርሐ ግብር በተለያየ ምክንያት ያመለጣችሁ ፣ አጠቃላይ የነበረንን መርሐግብር ከዚህ ማግኘት ትችላላችሁ።
ወድ የመባዕ ቤተሰብ ፣ የመስራችነት አክሲዮን ሽያጭ ከማለቁ በፊት ፈጥነው አክሲዮን በመግዛት እና ወዳጅዎ እንዲገዙ በማድረግ የመባዕ ማይክሮፋይናንስ ባለቤት ይሁኑ !!!
መባዕ ማይክሮፋይናንስ (በምስረታ ላይ) የሐዊሪ ሕይወት ደረጃ 1 ስፖንሰር !!! ኑ አብረን የሕይወት ጉዞ እንጓዝ !!!
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ፣ በተደጋጋሚ ለጠየቃችሁን ጥያቄዎች የተሰጠ ማብራርያ ነው። ስለ ሰጣችሁን አስተያየት እናመሰግናለን !!!
ውድ የመባዕ ቤተሰብ ፣ የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ይግዙ ወዳጅዎም እንዲገዙ ያድርጉ !!!