ቀኑ ሳያልቅ ፈጥነው የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮንን ይግዙ ፣ ለወዳጅዎም መረጃውን በማድረስ እንዲገዙ ያድርጉ !!!
የመባዕ ማይክሮፋይናንስ ቢሮውን ለማግኘት በቅድስት ስላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ሕንጻ (ቀዩ ሸክላ ሕንጻ) እና ከሱ ጎን አዲስ በሚገነባው ሕንጻ መካከል ወደ ቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን በሚያስገባው መንገድ ገባ እንዳሉ ሀበሻ ኮፊ ጎን ያለችውን በር በመጠቀም 3ኛ ፎቅ ላይ ያገኙናል። ፎቶው በድንብ የማይታይ ከሆነ ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ፡ https://maps.app.goo.gl/5EpTQjjx5bV2oMAo9
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ፣ የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አክሲዮን ሽያጭ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ ነው። ስለ መባዕ አክሲዮን ሽያጭ አጠቃላይ ዘገባ (ሪፖርት) የደረስንበትን እናቀርባለን ። ብዙ ሰው አክሲዮን ለመግዛት እየተቸገራችሁ እናደሆነ እያየንም እየሰማንም ነው ፣ እኛም ከባንኮች ጋር ችግሩን ለመፍታት የተለያዩ ጥረቶችን እያደረግን እንገኛለን። አክሲዮኑን የገዛችሁ የገዛችሁበትን የባንክ ደረሰኝ እና የሞላችሁትን ቅጽ በመባዕ የቴሌግራም @Mebamfinfo ይላኩልን ፣ እናመሰግናለን።
እንኳን ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በተደጋጋሚ የአክሲዬን ሽያጭ ይራዘምልን ጥያቄ መሠረት የመባዕ ማይክሮፋይናንስ አደራጅ ኮሚቴ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የመስራች አክሲዮን ሽያጬን እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን ። አክሲዮኑን ፈጥነው በመግዛት የመባዕ ባለቤት ይሁኑ !!! አክሲዮኑን የገዛችሁ የገዛችሁበትን የባንክ ደረሰኝ እና የሞላችሁትን ቅጽ በ @Mebamfinfo ይላኩልን። መልካም የሆሳዕና በዓል ይሁንልዎ !!!
ሰላም ውድ የመባዕ ቤተሰቦች እነዚህ ከላይ በድጋሜ ከክፍል አንድ እስከ አራት በድጋሜ ያጋራናችሁ አጠቃላይ ግንዛቤ የሚሰጥ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ደግሞ ተጨማሪ ስለ መባዕ ማይክሮ ፋይናንስ መረጃ የሚያገኙበት ነው ።
Brucher.pdf
557.4 KB
ይሄ የመባዕ ማይክሮፋይናንስ ብሮሸር ነው !!!
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ፣ እንኳን ለጸሎተ ሐሙስ አደረሳችሁ። የመስራችነት አክሲዮን ሽያጭ እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም ስለተራዘመ ፣ አክሲዮኑን ያልገዛችሁ ግዙ ወዳጅዎም እንዲገዙ ያድርጉ !!! መረጃውንም ለወዳጅዎ ያጋሩ !!! https://t.me/mebamf
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ፣ የመስራችነት አክሲዮን ሽያጭ እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም መራዘሙ ይታወቃል ፣ ጊዜው ሳያልቅ አክሲዮኑን ፈጥነው በመግዛት የመባዕ ባለቤት ይሁኑ !!! አክሲዮኑን የገዛችሁ የገዛችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ፣ የሞላችሁትን ቅጽ ለመላክ እና በግልዎ ለመወያየት ይሄንን link
👉👉👉 @Mebamfinfo ይጠቀሙ።
አክሲዮን የገዛችሁ ደረሳኝ ስለተዘጋጀ በተመቻችሁ ቀን ከመባዕ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
ወደ መባዕ ቴሌግራም add ለማድረግ ከታች ያሉትን link ይጠቀሙ።
👇👇👇👇 👇👇👇
@mebamfisc @mebamf
👉👉👉 @Mebamfinfo ይጠቀሙ።
አክሲዮን የገዛችሁ ደረሳኝ ስለተዘጋጀ በተመቻችሁ ቀን ከመባዕ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
ወደ መባዕ ቴሌግራም add ለማድረግ ከታች ያሉትን link ይጠቀሙ።
👇👇👇👇 👇👇👇
@mebamfisc @mebamf
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት እና ዳግም ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ !!!
ወደ መባዕ ቴሌግራም add ለማድረግ ከታች ያሉትን link ይጠቀሙ።
👇👇👇👇 👇👇👇
@mebamfisc @mebamf
ወደ መባዕ ቴሌግራም add ለማድረግ ከታች ያሉትን link ይጠቀሙ።
👇👇👇👇 👇👇👇
@mebamfisc @mebamf
ውድ የመባዕ ቤተሰቦች ፣ የመስራችነት አክሲዮን ሽያጭ እስከ ሰኔ 30/2013 ዓ.ም መራዘሙ ይታወቃል ፣ ጊዜው ሳያልቅ አክሲዮኑን ፈጥነው በመግዛት የመባዕ ባለቤት ይሁኑ !!! አክሲዮኑን የገዛችሁ የገዛችሁበትን የባንክ ደረሰኝ ፣ የሞላችሁትን ቅጽ ለመላክ እና በግልዎ ለመወያየት ይሄንን link
👉👉👉 @Mebamfinfo ይጠቀሙ።
አክሲዮን የገዛችሁ ደረሳኝ ስለተዘጋጀ በተመቻችሁ ቀን ከመባዕ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
ስልክ ቁጥር:-
0928 01 02 03
0929 01 02 03