Amhara Revolution
Video
የአደረጃጀት ዜና!
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ለተከታታይ ቀናት በቆየ ጥልቅ ግምገማ የአመራር አደረጃጀቱን ይፋ አድርጓል።
ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም
ዕዙ ተቋማዊ አደረጃጀቶችን ለማስተካከል እና ውስጣዊ ችግሮችን በመፍታት ስራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ በመስራት ላይ ይገኛል። በመሆኑም ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ላለፍት ወራት በፀረ አንድነቱና በርካታ ውስጣዊ ችግሮች ገጥመውት ሲፈተን የቆየ ኮር መሆኑን በመገንዘብ ለተከታታይ ቀናት የድርጅት ፣የዕዝና የክፍለ ጦር አመራሮች በተገኙበት ጥልቅ ግምገማ በማድረግ ዳግም ማደራጀትና ማስተካከል አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።
በመሆኑም፦
1.ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር፤
2.መብረቅ ክፍለ ጦር፤
3.ኢ/ቅጣው እጅጉ ንስር በለሳ ክፍለ ጦር፤
4.ጥቁር አንበሳ ክፍለ ጦር፤
5.ኪንፋዝ በገላ ታርቆ ከበደ ክፍለ ጦር ሲሆኑ የአመራር አደረጃጀቱም እንደሚከተለው ተገልጿል ።
1.ዋና ሰብሳቢ ==== አርበኛ ያለው አዱኛ
2. ም/ሰብሳቢ ===አርበኛ ገብርዬ ጌታሁን
3. ዋና ወታደራዊ አዛዥ ===አርበኛ ልባርግ ሙላት
4. ምክትል ወታደራዊ አዛዥ ====አርበኛ ወርቁ ዘገየ
5.ዋና ዘመቻ መምሪያ====አርበኛ ሱራፌል ኢያሱ
6.ምክትል ዘመቻ መምሪያ ====አርበኛ ቢኒያም ካሳው
7.ፖለቲካ መምሪያ====አርበኛ አብነት ሞላ
8.ምክትል ፖለቲካ መምሪያ ====አርበኛ አማረ አረጋ
9.ህዝብ ግንኙነት መምሪያ====አርበኛ ታድሎ ደሴ(ካስትሮ)
10.ም/ህዝብ ግንኙነት መምሪያ===አርበኛ እንዳልክ ፀጋዬ
11.ጽ/ቤት ኃላፊ===አርበኛ መኮነን አስፋው
12.ህዝብ አስተዳደር መምሪያ===አርበኛ አዝመራው ካፒታል (ዶክተር)
13.ምክትል ህዝብ አስተዳደር መምሪያ====አርበኛ ግርማይ ንጋት
14.ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ===አርበኛ ደጀን አየለ (አባ ካሳ)
15.ሴቶች ጉዳይ መምሪያ====አርበኝት ታድላ ምላሹ
16.ህግ እና ሥነ-ምግባር መምሪያ===አርበኛ መምህር ምህረት ሙሉ
17.ምክትል ህግ እና ሥነ ምግባር መምሪያ===አርበኛ ጥላሁን ገቢያው
18.ልዩ ዘመቻ መምሪያ===አርበኛ ሰጠኝ ቢራራ
19.ሎጀስቲክስ መምሪያ ===አርበኛ ደግሰው ጌታሁን
20.ፋይናንስ መምሪያ ===አርበኛ ሲሳይ አማረ
21.ኦዲት እና ቁጥጥር መምሪያ===አርበኛ እንዳለው ምህረት
22.ኦርዲናስ መምሪያ ===አርበኛ ፲ አለቃ እንየው ጨቅሌ
23.ወታደራዊ አደረጃጀት መምሪያ===አርበኛ ባባው ወርቄ
24.ስልጠና ኀላፊ መምሪያ===አርበኛ መቶ አለቃ እርጥቡ አለልኝ
25.ማህበራዊ ዘርፍ መምሪያ ===አርበኛ ጌታቸው ሲሳይ
26.ጤና መምሪያ ===አርበኛ ንጉስ አሻግሬ
27.የሰው ኃይል አስተዳደር መምሪያ===አርበኛ መቶ አለቃ ሲሳይ አዛናው
28.ግዥ መምሪያ===አርበኛ ባምላኩ ምህረት
29.ምክትል ጽ/ቤት መምሪያ===አርበኛ አማረ አግኝቸው
30.ምክትል ልዩ ዘመቻ መምሪያ ===አርበኛ ገዛኸኝ ያለው
31.ምክትል ስልጠና መምሪያ===አርበኛ አሞራው ሲሳይ
32.ምክትል ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ=== አርበኛ ፶ አለቃ ማስረሻ ካሴ
33.ምክትል ሴቶች ጉዳይ መምሪያ===አርበኝት ትርንጎ ሻምበል
34.ምክትል ፋይናንስ መምሪያ ===አርበኛ ታምሩ ጌታሁን
35.ምክትል ሎጀስቲክስ መምሪያ===አርበኛ ደሞዝ ጀንበሩ
36. መረጃና ደህንነት ኃላፊ***
37.ምክትል መረጃና ደህንነት ኃላፊ ***
እንዲሁም ልዩ አማካሪ ==ሊቀ-ትጉሃን ስሙር መክብብ በማድረግ ተደራጅቷል።
በመጨረሻም ኮሩን ከነበረበት ውስጣዊ ችግር እራሱን አይቶ እና ገምግሞ እንዲደራጅ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላደረጉ የድርጅት ፣የዕዝ እና የ204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር አመራሮችና ሰራዊት ላደረጉት አስተዋጽኦ ምስጋና ቀርቧል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ 3ኛ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!

❤3
ከምድረ ገፅ እንድንጠፋ ተፈርዶብናል
(ተፈናቃዮች)
የ24 ሰዓት የወለጋ አስቸኳይ የሰብዓዊ ሁኔታ ሪፖርት
ቀን: ጥቅምት 27/2019 ዓ/ም
አካባቢ: ምስራቅ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች (ጊዳ አያና፣ ደንጎሮ እና ኪረሙ ወረዳዎች)
ርዕስ: በንጹሃን ዜጎች ላይ የተቃጣ ጥቃት፣ ዕገታ፣ መፈናቀል እና የከበባ ሁኔታ
1) አጠቃላይ ሁኔታ
በምስራቅ ወለጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞኖች በሚገኙ በርካታ ወረዳዎች ውስጥ በንጹሃን ዐማረ ዜጎች ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት፣ ግድያ እና የንብረት ውድመት በከፍተኛ ሁኔታ ቀጥሏል።
ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የሴቶችና ህጻናት ዕገታ፣ ያልተነሱ አስክሬኖች፣ ሰፊ የመኖሪያ አካባቢዎች ቃጠሎ እና የዜጎች ከበባ ተመዝግቧል።
2. በወረዳዎች የተከፋፈለ ዝርዝር ሁኔታ
ሀ. ጊዳ አያና ወረዳ (መንደር 10)
* ዕገታ ከ310 እስከ 140 የሚደርሱ ሴቶች እና ህጻናት ተፈናቃዮች ወደ ጫካ ተወስደው ደብዛቸው ጠፍቷል፡፡ ባሎቻችሁ ወንድሞቻችሁ ፋኖ ናቸው በሚል የበቀል ጭፍጨፋ ሊፈፀም ይችላል በሚል ከባድ ሥጋት አለ፡፡
ጥቅምት 26/2019 ዓ/ም ተጠልለውበት ከነበረበት ቦታ ተአፍነው የተወሰዱ ሲሆን እስካሁን አድራሻቸው አልታወቀም።
ለ. ጉትን ከተማ እና ደንጎሮ ወረዳ
* ጉትን (ዛጎል ሜዳአካባቢ): የሰባት ንጹሃን ዜጎች አስክሬን ተገኝቶ ከቀኑ 10:00 ሰዓት ላይ መቀበራቸውተረጋግጧል። ግድያውን የፈጸመው አካል ገዳ ኮማንዶ ነው።
* ደንጎሮ ወረዳ (ጫሮ እና ጋሊሳ አካባቢ): የተጨፈጨፉ ንጹሃን ዜጎች አስክሬን በየመንገዱ ወድቆ የሚገኝ ሲሆን፣ በፀጥታው ስጋት ምክንያት አስክሬን ለማንሳትና ለመቅበር አልተቻለም።
ሐ. ኪረሙ ወረዳ (ጉዲና ሰጊ፣ ሌጅ ጅሬኛ እና አጋምሳ)
* ጭፍጨፋ እና ቃጠሎ: በጉዲና ሰጊ ሌጅ ጅሬኛ አካባቢዎች በተፈጸመ ጥቃት ከ80 በላይ ሰዎች የተጨፈጨፉ ሲሆን፣ በአጋምሳ አካባቢ የሚገኙ ትናንሽ 5 ከተሞችና መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል።
3. የህዝብ እንቅስቃሴ፣ ከበባ እና የሰብዓዊ አደጋ (Humanitarian Crisis)
* የመውጫ መንገዶች መዘጋት: ተፈናቃዮች ወደ አማራ ክልል አቅራቢያ (ወደ ዔባይ ወንዝ) ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ በኦሮሚያ የጸጥታ ኃይሎች/ገዳ ኮማንዶ የዓባይ ድልድይ በመያዙ ምክንያት ተስተጓጉሏል። ህዝቡ በማዕከል ተከቦ ይገኛል።
* የተፈጥሮ እንቅፋቶች እና የወንዝ አደጋ: አካባቢው በዓባይ፣ በአንገር እና በደደሳ ወንዞች የተከበበ በመሆኑ፣ ከጥቃት ለማምለጥ ወንዝ ለመሻገር የሞከሩ በርካታ ዜጎች በውሃ ተወስደዋል።
* የረሃብ እና የሃብት ዘበጻ አደጋ: ህዝቡ ንብረቱ በተደጋጋሚ በመዘረፉ እና መኖሪያው በመቃጠሉ ምክንያት በበረሃብ እና በጥማት ለከፍተኛ ህልፈተ-ህይወት አደጋ ተጋልጧል።19 ሕፃናትና አረጋውያን በሁለት ወራት ውስጥ በርሃብና ተያያዥ የጤና እክል ሕይወታቸው አልፏል፡፡
ተጨማሪ አባሪ ማስረጃዎች (ከነሐሴ12/2018-ጥቅምት 27/2019 ዓ/ም)
4. ጠቅላላ የአካባቢ የጉዳት መጠን ከነሐሴ ጀምሮ
| የተፈናቀለ ህዝብ ብዛት= 200,000
| የወደሙ መንደሮችብዛት =24
| የተገደሉ ንጹሃን ብዛት =ከ700
(በቅርብ ቀናት ከተገደሉ 40+ ተጨማሪ ሰዎች ጋር) |
| የጠፉ/ያልተገኙ =1280
| የታፈኑ ሴቶችና ህጻናት | ከ230 እስከ 140 (በጊዳ አያና መንደር 10) |
| የወደሙ አብያተ ክርስቲያናት ብዛት =ከ43 በላይ
የታሰሩ ብዛት=1628

❤5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተከታታይ ፊልም ይወጣዉ ነበር እየቆጠበ ቢተነትነዉ ቀደዳዉን
Amhara Revolution
Photo
ሰበር ዜና !!
በራያ ቆቦ ከተማ የመሬት ነጋዴውና የትራፊክ ፖሊሱ የማያዳግም እርምጃ ተወሰደበት!
ዛሬ ጥቅምት 27/02/2019ዓ/ም በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ የቆቦ ከተማ የትራፊክ ፖሊስ እና የአገዛዙ የፋይናንስ አሰባሳቢ እንዲሁም የቆቦ ከተማ የመሬት ነጋዴ የነበረው ሳጂን ጥጋቡ ጌጡ ወርቁ በምኒልክ 1ኛ ዕዝ 102ኛ ኮር እርምጃ ተወሰደበት።
ከዚህ በፊት ራየ ቆቦ አዲስ ቅኝ በተባለ ቀበሌ የ102ኛ እና የ101ኛ ኮር አመራሮችን ለማሳፈን የአገዛዙን ወታደሮች በማሰባሰብ በሲቪሎች ላይ የህይወት መስዕዋትነትን ያስከፈለው ባንዳው ጥጋቡ ጌጤ ወደማይቀርበት ላይመለስ በአናብስቶቹ ተሸኝቷል።
በተጨማሪም ለአማራ ህዝብ ደንታ የሌለው በመሆኑ ጎለሻ ቀበሌ የማህብረሰብ የወል መሬት በእብሪተኝነት በግሉ በማጠር በርካታ ገንዘብ ግለሰቡ አሰባስቧል። ግለሰቡ የአገዛዙ ካድሬዎች ጋር በመመሳጠር የመኪና አሽከርካሪዎችን ያለአግባብ በመቅጣት እንዲሁም የአማራ ፋኖ ያወጣውን የተሽከርካሪዎች እቀባ በማንቋሸሽ በተደጋጋሚ ቢነገረውም አልሰማ በማለቱ እርምጃ ተወስዶበታል ሲል የ102ኛ ኮር ቃል አቀባይ መረጃውን አድርሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ምኒልክ 1ኛ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መምሪያ
ጥቅምት 27/2019ዓ.ም

👏10❤4
ከአምባሰል ውጫሌ እስከ መቄት የጠላት ጦር ዳሽቆ እንዲቀር የተደረገበትና የወገን ኃይል የረዥም ጊዜ የማጥቃት ቁመናውን ከማስመስከር አልፎ ከዶሽቃ ጀምሮ ሌሎች የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎችን ማርኮ የታጠቀበት አስደናቂ ተጋድሎ!
❤16🫡2
አገዛዙ ላለፉት 30 ቀናት አካል ጉዳተኞችን ጨምሮ በኃይል እያሰገደደ በማፈስ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች እያገዛ መሆኑ ተገለፀ!
ጥቅምት 27 /2019 ዓ.ም
የኦህዴድ/ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት፣ ላለፈት 30 ቀናት በጎጃም ቀጠና አካል ጉዳተኞችንና አቀመ ደካሞችን ጨምሮ በኃይል እያስገደደ በማፈስ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች እያጋዘ መሆኑን የመረጃ ምንጮቻችን ገለፁ።
እንደ መረጃ ምንጮቻችን ገለፃ በአካል ብቃታቸውም ይሁን በስነ ልቦና ረገድ ለወታደራዊ ስልጠና ዝግጁ ያልሆኑ አቅመ ደካሞችን አገዛዙ በኃይል እያፈሰ ወደ ማሰልጠኛ ማጋዙ ቤተሰቦቻቸውን ከማሳዘኑና ከማስደንገጡ በላይ ምን ያህል ሰራዊቱ እንዳለቀበትና ተስፋ እንደቆረጠ ማሳያ ነው ብለዋል።
አገዛዙ ቤተሰቦቻችን እያስለቀሰ ከተለያዩ ከተሞች በኃይል ያፈሳቸውን አካል ጉዳተኞችና አቅመ ደካሞች ያለ ኃፍረት ወደ ማስለጠኛ ማጋዙ እጅግ አስገራሚና ያልተለመደ ክስተት ነው ሲሉ ኗዋሪዎች ለመረጃ ክፍሎቻችን ገልፀዋል።
የአገዛዙ ሰራዊት ሰፍሮ በሚገኝባቸው አካባቢዎች የሚገኝ ማንኛውም የአማራ ተወላጅ በቀጣይ አገዛዙ በኃይል ከሚያደርገው መሰል አፈሳ እራሱንና ቤተሰቡን እንዲጠብቅ አሳስበዋል።
አፋብን፤ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ፣ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ!

❤9💔3
Amhara Revolution
Photo
ድካም በፍሬ ሲባረክ፡
የጉና ክፍለ ጦር፣ ሃገረ ቢዘን ብርጌድ እና የጄኔራል ሃይሌ መለስ ዘውባንተ ክፍለ ጦር የታሪካዊ እርቅና የአንድነት ጉባኤ ተካሄደ
🔑🔑ለህዝብና ለሀገር ዓላማ ሲሉ የከፈሉት መስዋዕትነትና የጸኑበት የትግል ጽናት ፍሬ እያፈራ መምጣቱን የሚያሳይ ታሪካዊ የእርቅና የአንድነት ጉባኤ ተካሄደ። የጉና ክፍለ ጦር፣ የሃገረ ቢዘን ብርጌድ እና የጄኔራል ሃይሌ መለስ ክፍለ ጦር አባላትና አመራሮች የተሳተፉበት ይህ ጉባኤ፤ ባለፉት ጊዜያት የነበሩ አለመግባባቶችን በአግባቡ በመፍታት ለጋራ ዓላማ በአንድነት ለመቆም የወሰኑበት ትልቅ ምዕራፍ ሆኗል።
🔑🔑ይህንን ታሪካዊ የእርቅና የመናበብ ሂደት ይበልጥ ለማጠናከርና አቅጣጫ ለመስጠት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች በቦታው የተገኙት ረ/ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ (የአፋብ የፖለቲካ መምሪያ ሃላፊ)፣የበለይ 3ኛ ዕዝ የማዕከል 4 አስተባባሪዎች ፣የሜጄር ጄኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ወታደራዊ አዛዥ ሻለቃ ቢራራ ደምሴ እና የ206ኛ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ የቆየ አበጀ እንዲሁም ክፍለ ጦር እና የብርጌድ አመራሮችና አባላት በስብሰባው ላይ ተገኝተዋል።
በጉባኤው ላይ ጥልቅ ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ ዋነኛ ትኩረት የተሰጣቸው ነጥቦችም ለተነሳንለት ዓላማ ታማኝ በመሆን ታጋዮችና ኃይሎች ለተነሱበት የዕድገት፣ የሰላም እና የሕዝብ ደህንነት ዓላማ እስከ መጨረሻው ታማኝ በመሆን ቃል ኪዳናቸውን ማደስ እንዳለባቸው አበክሮ ተነግሯል።ከጠብ አጫሪነት በመቆጠብ ማንኛውንም ዓይነት ግጭት እና ጠብ አጫሪ አሰራሮችን በማስወገድ፣ በመቻቻል፣ በመከባበር እና ያለፉትን ቁርሾዎች ሙሉ በሙሉ በመተው የድርጅቱን የጋራ መርህ ማስቀደም እንደሚገባ ተመላክቷል።
🔑🔑ተልዕኮን በብቃት በመወጣት የድርጅቱን እና የህዝብን ተልዕኮ በአግባቡ ለመወጣት የውስጥ ሰላም እና አንድነት ቅድመ ሁኔታ መሆኑ ተገልጾ፣ ለቀጣይ ተቋማዊና ሀገራዊ ግዳጆች ዝግጁ እንዲሆኑ ጥሪ ቀርቧል።
🔑🔑ይህ የእርቅ ጉባኤ በሰላምና በአንድነት መንፈስ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ የክፍለ ጦር አባላትና የብርጌዱ አባላት ያለፉትን አለመግባባቶች በአግባቡ በመዝጋት በጋራ አብሮ ለመስራት እና በቀጣይ ለሚሰጡ አቅጣጫዎችና ግዳጆች ፍጹም ዝግጁ መሆናቸውን በመግለጽ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
ግፍ የወለደው አማራ/ተመስገን ጌታ የሃገረ ቢዘን ብርጌድ ህ/ግንኙነት ክፍል

❤6👏4