Forwarded from የሱና ኡለማዎች ፈትዋ መድረክ فتاوى علماء السنة
አል-ፈታዋ | ሴት ልጅ በሶሻል ሚዲያ ዜና አቅራቢ ሆና መሥራቷ እንዴት ይታያል? - ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ሃፊዘሁሏህ)
በዩቱብ
ተጀምሯል ሁላችሁም ገብታችሁ ሰብስክራይብና ላይክ በማድረግ ተከታተሉ ባረኸሏሁፊኩም
👇👇
https://www.youtube.com/live/huq1Aj03OXs?si=INoTK2xZOhN2GN8o
YouTube
አል-ፈታዋ | ሴት ልጅ በሶሻል ሚዲያ ዜና አቅራቢ ሆና መሥራቷ እንዴት ይታያል? - ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን
በዚህ የፈትዋ ቪዲዮ ስለ ሴት ልጅ በሶሻል ሚዲያ ዜና አቅራቢ ሆና መሥራት የተነሳውን ጥያቄና ከኢስላማዊ እይታ አንጻር የተሰጠውን ምላሽ ያዳምጡ።
📚 የሸሪዓውን መመሪያ ከታማኝ የእውቀት ምንጮች ለመማር፣ ጠቃሚ የሆኑ ፈታዋዎችን፣ ሙሐደራዎችን፣ ፈዋኢዶችን፣ የመንሀጅና የዐቂዳ ትምህርቶችን በተከታታይ ይከታተሉ።
🔔 የኡለማዎች ፈትዋ መድረክንና የተውሂድ ብርለን ቻናልን Subscribe ያድርጉ! ጠቃሚ የኢስላም…
📚 የሸሪዓውን መመሪያ ከታማኝ የእውቀት ምንጮች ለመማር፣ ጠቃሚ የሆኑ ፈታዋዎችን፣ ሙሐደራዎችን፣ ፈዋኢዶችን፣ የመንሀጅና የዐቂዳ ትምህርቶችን በተከታታይ ይከታተሉ።
🔔 የኡለማዎች ፈትዋ መድረክንና የተውሂድ ብርለን ቻናልን Subscribe ያድርጉ! ጠቃሚ የኢስላም…
ما معنى التقوى
التقوى فعل المأمور وترك المنهي
التقوى سبب لكل الخير كما قال الله تعالى
ومن يتقي الله يجعل له مخرجا ويرزقه من حيث لا يحتسب)
ومن يتقي الله يجعل له من امره يسرا
إن تتقو الله يجعل لكم فرقانا
والعاقبة للمتقين
አሏህን ፍሩ ይባላል ቡዙ ጊዜ አሏህን መፍራት ማለት ምን ማለት ነው?
አሏህን መፍራት ማለት ያዘዘውን ሁሉ መታዘዝ
ከከለከለው ነገር ሁሉ መከልከል ነው
አሏህን የፈራ አካልስ? አሏህ ሱ.ወ.ዐ ከሁለም ጭንቀት መወጣጫ ያደርግለታል ካለሰበውም አቅጣጫ ይረዝቀዋል የመጨረሻውንም ሀገር አሏህን ለሚፈሩት ያደርጋታል
https://t.me/Mistre_ahbashe/7435

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
ጥያቄ ፡ ሱረቱ አል-አዕራፍ አያህ ¹⁵⁸
« ... لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ فَآمِنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ النَّبِيِّ الْأُمِّيِّ الَّذِي يُؤْمِنُ بِاللَّهِ وَكَلِمَاتِهِ وَاتَّبِعُوهُ لَعَلَّكُمْ ــــــــــــــــــ ۞ »
« ... لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ فَآمِنُوا بِاللَّهِ وَرَسُولِهِ النَّبِيِّ الْأُمِّيِّ الَّذِي يُؤْمِنُ بِاللَّهِ وَكَلِمَاتِهِ وَاتَّبِعُوهُ لَعَلَّكُمْ ــــــــــــــــــ ۞ »
ጥያቄ ፡ ሱረቱ ዩኑስ አያህ ⁴⁵
« وَيَوْمَ يَحْشُرُهُمْ كَأَنْ لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا سَاعَةً مِنَ النَّهَارِ يَتَعَارَفُونَ بَيْنَهُمْ ۚ قَدْ خَسِرَ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِلِقَاءِ اللَّهِ وَمَا كَانُوا ــــــــــــــــــ ۞ »
« وَيَوْمَ يَحْشُرُهُمْ كَأَنْ لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا سَاعَةً مِنَ النَّهَارِ يَتَعَارَفُونَ بَيْنَهُمْ ۚ قَدْ خَسِرَ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِلِقَاءِ اللَّهِ وَمَا كَانُوا ــــــــــــــــــ ۞ »
Anonymous Quiz
8%
صَالِحِينَ
26%
مُؤْمِنِينَ
61%
مُهْتَدِينَ
6%
مُتَّقِينَ
👍9
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
#ተከታታይ ፡ አሻዒራዎችን የተቃረኑ ዑለማዎች [8] || አል-ኢማም አል-ሃፊዝ አቢል-ቃሲም ሒበቱሏህ አል-ላለካኢይ 418 ዓ.ሂ የሞቱት ፡ ስለ ቁርዓን እየተናገሩ ቁርዓን በረሱል ﷺ ያወረደው እጃችን ላይ ያለው ቁርዓን መሆኑን ከተናገሩ በኋላ እንዲህ ይላሉ :- « (ቁርዓን)ሂካያ ወይም ዒባራ[¹] አይደለም እሱም አንድ ቁርዓን ነው ፍጡር አይደለም » እንዲህም ብለዋል « ከዚህ ውጭ ያለ አካል ካፊር…
#ተከታታይ ፡ አሻዒራዎችን የተቃረኑ ዑለማዎች [9]
|| አቡ አብዲላህ አድ-ደቃቅ እንደሚተርኩት አቡል-ሀሰን ሙሀመድ ኢብን ሙሀመድ ኢብን አብድልዋሂድ አል-አስበሃኒይ 430 ዓ.ሂ የሞቱት - የቂያስን እና የራስ አስተሳሰብን መንገድ ትቶ በሀዲስ እና በፋና ሰዎች መንገድ የያዘውን - አብድል-ዐዚዝ አን-ነኽሸቢይን እንዲህ ይለዋል :
« ኢብን መንደህ ዘንድ ወይም የመንደህ ልጆች ዘንድ ሰፍሬ ... ሙሸቢሃ አልነበሩም ? (አይደሉም) ሲለው
አብድል ዐዚዝም እንዲህ አለ ፡ አልነበሩም አሽዐርይም አልነበሩም ። »
[ አር-ሪሳላህ - ገፅ 82 ]
- አሽዐርይ አልነበሩም ማለቱ ሸይኹም ማረጋገጡ እነሱ አሻዒራዎችን የሚቃረኑ መሆኑን ያመላክታል ።

👍4
📢 ወሳኝ ሙሓደራ!
📚 ተውሒድ፦ የነብያት ሁሉ ዋና ጥሪ!
🎙 በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ)
📌 ይህን ጠቃሚ ሙሓደራ እስከ መጨረሻው ያዳምጡ።
▶️ ሙሉ ሙሓደራውን በYouTube ለማዳመጥ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦
👇
https://youtu.be/1Da5_IiM_YY
📚 ተውሒድ፦ የነብያት ሁሉ ዋና ጥሪ!
🎙 በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ)
📌 ይህን ጠቃሚ ሙሓደራ እስከ መጨረሻው ያዳምጡ።
▶️ ሙሉ ሙሓደራውን በYouTube ለማዳመጥ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦
👇
https://youtu.be/1Da5_IiM_YY
YouTube
ወሳኝ ሙሓደራ! ተውሒድ የነብያት ሁሉ ዋና ጥሪ! | በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን
ተውሒድ በኢስላም ውስጥ እጅግ ታላቅ ቦታ ያለው መሠረታዊ ትምህርት ነው። ሁሉም ነብያት ሕዝቦቻቸውን ወደ አላህ ብቻ እንዲገዙና አላህንም በአምልኮ እንዳያጋሩ ጠርተዋል።
በዚህ ወሳኝ ሙሓደራ ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ) ስለ ተውሒድ አስፈላጊነትና በነብያት ጥሪ ውስጥ ስላለው ታላቅ ስፍራ ጠቃሚ ትምህርት ያቀርባሉ።
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ)
📌 ይህን ጠቃሚ ሙሓደራ እስከ መጨረሻው…
በዚህ ወሳኝ ሙሓደራ ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ) ስለ ተውሒድ አስፈላጊነትና በነብያት ጥሪ ውስጥ ስላለው ታላቅ ስፍራ ጠቃሚ ትምህርት ያቀርባሉ።
🎙 አቅራቢ፦ ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ)
📌 ይህን ጠቃሚ ሙሓደራ እስከ መጨረሻው…
👍5
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
📢 ወሳኝ ሙሓደራ! 📚 ተውሒድ፦ የነብያት ሁሉ ዋና ጥሪ! 🎙 በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ) 📌 ይህን ጠቃሚ ሙሓደራ እስከ መጨረሻው ያዳምጡ። ▶️ ሙሉ ሙሓደራውን በYouTube ለማዳመጥ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 👇 https://youtu.be/1Da5_IiM_YY
ጥያቄ ለተመልካቾች!
💬 ተውሒድ ምንድን ነው? በኢስላም ያለውስ አስፈላጊነት ምንድን ነው? ከታች በቪዲዮው ኮመንት አካፍሉን።
👇
https://youtu.be/1Da5_IiM_YY
🤲 አላህ እውቀታችንን ይጨምርልን!
💬 ተውሒድ ምንድን ነው? በኢስላም ያለውስ አስፈላጊነት ምንድን ነው? ከታች በቪዲዮው ኮመንት አካፍሉን።
👇
https://youtu.be/1Da5_IiM_YY
🤲 አላህ እውቀታችንን ይጨምርልን!
ተመልከቱ ይህን ጅህልና ‼️ቢያንስ ኪታቧን አይቶ ቢናገር እንደዚህ አይደነፋም ነበር ነገር ግን ምን ታረገዋለህ ትንሽ ዒልም ከቀመሰ ሁሉንም ያወቀ ይመስለዋል !!
وقد صدق من قال ؛
تصدر للتدريس كل مهوس ...
بليد يسمى بالفقيه المدرس
ተመልኩ እንዲህ ‼️ ቀህጧኒ ኪታባቸውን ሲጀምሩ አሻዒራዎችን እየተቸ ነው የጀመረው ይላል !!
ይህ ጅህልናው እና ሰለፍዮች ላይ ባገኘው ነገር መተቸት እንዲመቸው ለማንኛውም መጀመሪያ ኪታቡን እንዲህ ሲል ነው የጀመረው ፡
يا منزل الآيات والفرقان ... بيني وبينك حرمة القرآن
اشرح به صدري لمعرفة الهدى ... واعصم به قلبي من الشيطان
#ሱፍያ
https://t.me/Mistre_ahbashe
👍9
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
ጥያቄ ፡ ሱረቱ ዩኑስ አያህ ⁴⁵
« وَيَوْمَ يَحْشُرُهُمْ كَأَنْ لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا سَاعَةً مِنَ النَّهَارِ يَتَعَارَفُونَ بَيْنَهُمْ ۚ قَدْ خَسِرَ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِلِقَاءِ اللَّهِ وَمَا كَانُوا ــــــــــــــــــ ۞ »
« وَيَوْمَ يَحْشُرُهُمْ كَأَنْ لَمْ يَلْبَثُوا إِلَّا سَاعَةً مِنَ النَّهَارِ يَتَعَارَفُونَ بَيْنَهُمْ ۚ قَدْ خَسِرَ الَّذِينَ كَذَّبُوا بِلِقَاءِ اللَّهِ وَمَا كَانُوا ــــــــــــــــــ ۞ »
ጥያቄ ፡ ሱረቱ አል-ሐጅ አያህ ³⁴
« وَلِكُلِّ أُمَّةٍ جَعَلْنَا مَنْسَكًا لِيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ عَلَىٰ مَا رَزَقَهُمْ مِنْ بَهِيمَةِ الْأَنْعَامِ ۗ فَإِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ فَلَهُ أَسْلِمُوا ۗ وَبَشِّرِ ــــــــــــــــــ ۞ »

43%
الصَّابِرِينَ
16%
الْمُحْسِنِينَ
36%
الْمُخْبِتِينَ
6%
الْمُتَّقِينَ
🍓3👍1
አል-መውሪዱል ዐዝቡ'ዙላል ኪታብ ደርስ
በሸይኽ አቡዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
👇👇
https://t.me/Mistre_ahbashe?livestream=2b110059ca8ebad199https://t.me/Mistre_ahbashe?livestream=2b110059ca8ebad199
በሸይኽ አቡዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
👇👇
https://t.me/Mistre_ahbashe?livestream=2b110059ca8ebad199https://t.me/Mistre_ahbashe?livestream=2b110059ca8ebad199
Telegram
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት በማስረጃ የምናጋልጥበትና የኪታብ ቂርአቶች ፣ የሱና መሻይኾች ዳዕዋ የሚተላለፍበት ፣ የተለያዩ ት/ቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል
.
.
.
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ https://youtube.com/@mistreahbashtube?feature=shared http://telega.io/c/Mistre_ahbashe
.
.
.
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ https://youtube.com/@mistreahbashtube?feature=shared http://telega.io/c/Mistre_ahbashe
👍3
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
#ተከታታይ ፡ አሻዒራዎችን የተቃረኑ ዑለማዎች [9] || አቡ አብዲላህ አድ-ደቃቅ እንደሚተርኩት አቡል-ሀሰን ሙሀመድ ኢብን ሙሀመድ ኢብን አብድልዋሂድ አል-አስበሃኒይ 430 ዓ.ሂ የሞቱት - የቂያስን እና የራስ አስተሳሰብን መንገድ ትቶ በሀዲስ እና በፋና ሰዎች መንገድ የያዘውን - አብድል-ዐዚዝ አን-ነኽሸቢይን እንዲህ ይለዋል : « ኢብን መንደህ ዘንድ ወይም የመንደህ ልጆች ዘንድ ሰፍሬ ... ሙሸቢሃ…
#ተከታታይ ፡
||
አቡ አብዲላህ አድ-ደቃቅ እንዲህ ይላሉ :-
« (አስ-ሰምዓኒይ) አላህ ይዘንለትና መጀመሪያ ግዜ በአቡ ሀኒፋ መዝሀብ ምሳሌ የሚደረግበት ሰው ነበር እሱን ተወውና ከአሽዐሪ መዝሀብ ውጭ የሀዲስን እና የሙጠሊቢን የአቢ አብዲላህ ኢብን ሙሀመድ ኢብን ኢድሪስ (አሻፊዒይ) አል-ቁረሽይን መዝሀብ ያዘ በፋና ፣በሱና እንዲሁም በሀዲስ ተንጠለጠለ (ያዘ)። »
[
፨| የደቃቅ ንግግር ግልጽ ነው አሻዒራዎችን እንደሚያወግዝ በተጨማሪ “አል-ቀዋጢዕ” በሚለው ኪታባቸው ላይ አሻዒራዎችን ያወግዛሉ እንዲሁም ተፍሲራቸው ላይ ሙትተዚላዎች ኢስተዋን ኢስተውላ ብለው እንደሚሉ ከጠቀሱ በኋላ አውግዘውባቸዋል ይህ ማውገዛቸው ደግሞ ከኋላ ላይ የመጡትን አሻዒራዎችን ያካትት ምክንያቱም ከኋላ የመጡት መንገዳቸው ይሄው እራሱ ስለሆነ !!
አሻዒራዎችን የተቃረኑ ዑለማዎች [10]||
አል-ኢማም አቡል-ሙዘፈር አስ-ሰምዓኒይ 489 ዓ.ሂ የሞቱት ፡
አቡ አብዲላህ አድ-ደቃቅ እንዲህ ይላሉ :-
« (አስ-ሰምዓኒይ) አላህ ይዘንለትና መጀመሪያ ግዜ በአቡ ሀኒፋ መዝሀብ ምሳሌ የሚደረግበት ሰው ነበር እሱን ተወውና ከአሽዐሪ መዝሀብ ውጭ የሀዲስን እና የሙጠሊቢን የአቢ አብዲላህ ኢብን ሙሀመድ ኢብን ኢድሪስ (አሻፊዒይ) አል-ቁረሽይን መዝሀብ ያዘ በፋና ፣በሱና እንዲሁም በሀዲስ ተንጠለጠለ (ያዘ)። »
[
አር-ሪሳላ ሊድ-ደቃቅ ገፅ-99 ]፨| የደቃቅ ንግግር ግልጽ ነው አሻዒራዎችን እንደሚያወግዝ በተጨማሪ “አል-ቀዋጢዕ” በሚለው ኪታባቸው ላይ አሻዒራዎችን ያወግዛሉ እንዲሁም ተፍሲራቸው ላይ ሙትተዚላዎች ኢስተዋን ኢስተውላ ብለው እንደሚሉ ከጠቀሱ በኋላ አውግዘውባቸዋል ይህ ማውገዛቸው ደግሞ ከኋላ ላይ የመጡትን አሻዒራዎችን ያካትት ምክንያቱም ከኋላ የመጡት መንገዳቸው ይሄው እራሱ ስለሆነ !!
👍4
📍من الموحد؟
ما معنى التوحيد؟
وما صواب الموحد؟
وما عقاب من ترك التوحيد؟
التوحيد هو إفراد الله تعالى بالعبادة
من قال مدد يا رسول الله ليس بالموحد
ومن قال يا عبد القادر جيلاني ليس بالموحد
ومن قال خذ بيدي يا رسول الله ليس بالموحد.
من دعا الله وحده فهو الموحد
ومن إستغاث باالله وحده فهو الموحد
من نذر لله وحده فهو الموحد
من وحد الله بعبادته كله توعده الله بالأمن والهداية
ومن اشرك بالله شيأ توعده الله بعدم المغفرة
وقال تعالى (ولو أشركو لحبط عنهم ما كانو يعملون)
https://t.me/Mistre_ahbashe
ما معنى التوحيد؟
وما صواب الموحد؟
وما عقاب من ترك التوحيد؟
التوحيد هو إفراد الله تعالى بالعبادة
من قال مدد يا رسول الله ليس بالموحد
ومن قال يا عبد القادر جيلاني ليس بالموحد
ومن قال خذ بيدي يا رسول الله ليس بالموحد.
من دعا الله وحده فهو الموحد
ومن إستغاث باالله وحده فهو الموحد
من نذر لله وحده فهو الموحد
من وحد الله بعبادته كله توعده الله بالأمن والهداية
ومن اشرك بالله شيأ توعده الله بعدم المغفرة
وقال تعالى (ولو أشركو لحبط عنهم ما كانو يعملون)
https://t.me/Mistre_ahbashe
Telegram
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት በማስረጃ የምናጋልጥበትና የኪታብ ቂርአቶች ፣ የሱና መሻይኾች ዳዕዋ የሚተላለፍበት ፣ የተለያዩ ት/ቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል
.
.
.
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ https://youtube.com/@mistreahbashtube?feature=shared http://telega.io/c/Mistre_ahbashe
.
.
.
https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ https://youtube.com/@mistreahbashtube?feature=shared http://telega.io/c/Mistre_ahbashe
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ pinned «📢 ወሳኝ ሙሓደራ! 📚 ተውሒድ፦ የነብያት ሁሉ ዋና ጥሪ! 🎙 በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን (ሀፊዘሁሏህ) 📌 ይህን ጠቃሚ ሙሓደራ እስከ መጨረሻው ያዳምጡ። ▶️ ሙሉ ሙሓደራውን በYouTube ለማዳመጥ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፦ 👇 https://youtu.be/1Da5_IiM_YY»