የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የበላይ አመራሮች ሰራተኞች በ26ኛው የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ውድድር ተሳታፊ ሆኑ
……
ህዳር 14/2019 ምስራቅ አ/አ/አነ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት
26ኛው የ2019 ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ 10 ኪ.ሜ. የጎዳና ላይ ውድድር እሑድ ህዳር 13 ቀን 2019 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ. ህዳር 22/2026) በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በወንዶች ዘርፍ ይስማው ድሉ እንዲሁም በሴቶች ዘርፍ የኔዋ ንብረት አሸናፊ ሆነዋል።
የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የበላይ ዓመራሮችና ተሳታፊዎች ተሳታፊ ሲሆኑ ሜዳልያ ከተበረከተላቸው ውስጥ አቶ ማቴዎስ አየለ የታክስ ኦፕሬሽን ም/ ስራ አስኪያጅ ሩጫውን ከመውዳደር ከመጨረስ ጋር የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን የመቻልና የመፈጸምን አቅም ምልክ ት መሆኑን በሩጫ በመግለጽ ውድድሩ አጠናቀዋል ፡፡

❤9
❤1
“የፌደራል የገቢ ግብር ደንብ (ማሻሻያ ) ቁጥር 597/2019” መሰረት
የግብር ከፋዮች ደረጃ እንዴት ይወሰናል? (አንቀጽ 52 እና 53)
የንግድዎን የግብር ከፋይ ደረጃ ማወቅ ለትክክለኛ የግብር አስተዳደር እና ሕጋዊ አሠራር ወሳኝ ነው። በደንቡ መሠረት ዋና ዋና ነጥቦች እነሆ፦
🔹 የደረጃ አወሳሰን መሠረት (አንቀጽ 52): የግብር ከፋይ ደረጃ የሚወሰነው ግብር ከፋዩ በተሰማራበት በሰንጠረዥ "ለ" እና "ሐ" የግብር ማስከፈያ ሰንጠረዦች ስር የሚወድቀውን ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ መሠረት በማድረግ ነው።
🔹 ዓመታዊ ምደባ እና ጽናቱ (አንቀጽ 53/1): ምደባው በእያንዳንዱ የግብር ዓመት በተናጠል ይከናወናል፤ ሳይለወጥም ለግብር ዓመቱ ሙሉ ያገለግላል።
🔹 የደረጃ "ሀ" ቋሚነት (አንቀጽ 53/2): በአንድ የግብር ዓመት የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋይ ሆኖ የተመደበ ግብር ከፋይ፣ ከዚያ በኋላ ባሉት የወደፊት ዓመታት ሁሉ የደረጃ "ሀ" ግብር ከፋይ ሆኖ ይቀጥላል።
🔹 የሚታሰበው ጠቅላላ ገቢ ምንድን ነው? (አንቀጽ 53/3እና 4):
· ለደረጃ "ሀ" ወይም "ለ" ምደባ የሚታሰበው ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ፣ በግብር ዓመቱ ከሰንጠረዥ "ለ" እና "ሐ" የተገኘ ጠቅላላ ገቢ ነው።
· ይህ ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ ግብር የሚከፈልበትን ገቢም ሆነ ከግብር ነጻ የሆነ ገቢን ያካትታል።
🔹 ልዩ የደረጃ "ለ" አካታችነት ስለ ደረጃ "ሀ" ግብር ከፋይ የተደነገገው ድንጋጌ፣ የአዋጁ አንቀጽ 50 ንዑስ አንቀጽ (4) ተፈጻሚ የሚሆንባቸውን የደረጃ "ለ" ግብር ከፋዮችም ይጨምራል።
💡 ውድ ግብር ከፋዮቻችን ፦ ትክክለኛ ስሌት በመያዝ እና የደረጃ ምደባ ሕጎችን በመረዳት ንግድዎን በሕጋዊ መንገድ ያምሩ።

❤11🙏1
Forwarded from Ministry of Revenues of Ethiopia/የገቢዎች ሚኒስቴር
❤1