የታክስ ደረሰኝ ያለመስጠት የሚያስከትለው የሕግ ተጠያቂነት
🔵 ❶ ደረሰኝ ባለመስጠት፦ ሊሰጥ ሲገባ ደረሰኝ ያልሰጠ ታክስ ከፋይ ለእያንዳንዱ ደረሰኝ 100,000 ብር ቅጣት ይቀጣል።
🟡 ❷ ቅጣት የማይነሳ መሆኑ፦ በደረሰኝ አለመስጠት የተጣለው ቅጣት በባለሥልጣኑ ሊነሳ አይችልም።
🔵 ❸ የሽያጭ ዋጋን ማሳነስ፦ በአንድ ግብይት ላይ የተለያዩ ዋጋዎችን በመመዝገብ ወይም የሽያጭ ዋጋን በማሳነስ ደረሰኝ የሰጠ ሰው 100,000 ብር ቅጣት እና ከ5 እስከ 7 ዓመት ጽኑ እስራት ይቀጣል።
🟡 ❹ የሽያጩ ትክክለኛ ዋጋ ከ100,000 ብር በላይ ሲሆን፦ በደረሰኞቹ ላይ ከተመለከቱት ከፍተኛው የገንዘብ መጠን ጋር በተያያዘ የገንዘብ ቅጣት እና ከ7 እስከ 10 ዓመት ጽኑ እስራት ይጣላል።
🔵 ❺ ግብይት ሳይፈጸም ደረሰኝ መስጠት ወይም መቀበል፦ ከ100,000 እስከ 200,000 ብር የገንዘብ ቅጣት እና ከ7 እስከ 10 ዓመት ጽኑ እስራት ያስከትላል።
🟡 ❻ ግብይት ሳይፈጸም የተሰጠ ደረሰኝ ከ200,000 ብር በላይ ሲሆን፦ በደረሰኙ ላይ ከተገለጸው የገንዘብ መጠን ጋር እኩል የሆነ ቅጣት እና ከ10 እስከ 15 ዓመት ጽኑ እስራት ይጣላል።
🔵 ❼ ያለባለሥልጣኑ ፈቃድ የታክስ ደረሰኝ ማተም፦ ከ300,000 እስከ 500,000 ብር ቅጣት እና ከ2 እስከ 5 ዓመት ጽኑ እስራት ያስከትላል። ቀሪውን ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ https://shorturl.at/buyO4

❤11
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2

❤5

❤4
የእንኳን ደህና መጡ እና የስራ ርክክብ ፕሮግራም ተካሄደ
(ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
***************************************************
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን በዋና ስራ አስኪያጅነት እንዲመሩ አዲስ ለተመደቡት ወ/ሮ ሂሩት መብራቴ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አመራሮች እና የስራ ሂደት አስተባባሪዎች በጋራ በመሆን ደማቅ የእንኳን ደህና መጡ ፕሮግራም ተከናወነ።
በዚሁ መድረክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን በብቃት፣ በክህሎት እና በተዋጣለት የአመራር ጥበብ ሲመሩ ለነበሩት ለቀድሞው ስራ አስኪያጅ አቶ ቶሉ ፊጤ የምስጋናና የሽኝት እንዲሁም ይፋዊ የስራ ርክክብ ፕሮግራም ተካሂዷል።
የቀድሞው ስራ አስኪያጅ አቶ ቶሉ ፊጤ ባደረጉት ንግግር፤ አዲስ ለተመደቡት ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሂሩት መብራቴ እንኳን ደህና መጡ በማለት፣ የጀመሯቸውን መልካም ስራዎች ከዚህ በፊት ባካበቱት የአመራር ልምድ መሰረት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ሙሉ እምነታቸውን በመግለፅ መልካም የስራ ዘመን ተመኝተውላቸዋል፤ ኃላፊነታቸውንም በይፋ በክብር አስረክበዋል።
አዲስ የተመደቡት ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሂሩት መብራቴ በበኩላቸው፤ የተጣለባቸውን ሀገራዊ እና ህዝባዊ ኃላፊነት ከሁሉም አመራር አባላት እና ባለሙያዎች ጋር በቅንጅትና በብቃት ለመወጣት ሙሉ ቁርጠኝነት እንዳላቸው ገልፀው፣ማገልገል እና ገቢ መሰብሰብ የቀጣይ የትኩርት አቅጣጫዎች እንደሆኑም አስቀምጠዋል።
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education

Telegram
Ministry of Revenues -Medium Taxpayers Branch No2
This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues Medium Taxpayers Branch No 2.
Join the channel.
Join the channel.
❤7👍1🔥1😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ2018 በጀት አመት የንግድ ትርፍ ግብር በአዲሱ ዘርፍ መሠረት ኢ-ታክስ ላይ እንዴት እናሳውቃለን?
❤19👍2
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤2

❤7👍3

❤1