Ministry of Revenues -Medium Taxpayers Branch No2
19K subscribers
5.72K photos
40 videos
501 files
962 links
This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues Medium Taxpayers Branch No 2.
Join the channel.
Download Telegram
❤2
የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ (ኢ-ኢንቮይስ) አጠቃቀምና አሰራርን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ
**************************
(ጥቅምት 2019 ዓ.ም በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የሰራተኞቹን አቅም ለማጠናከርና የዘመኑን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ የተሳለጠ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ።
 
ስልጠናውን በይፋ  የከፈቱት የታክስ ስርዓት ዘርፍ ም/ስራ አስኪያጅ የቴክኖሎጂ ሽግግር የዕለት ተዕለት ስራችን ዋና አካል ሊሆን እንደሚገባ፣ በተለይም የኢ-ኢንቮይስ ስርዓትን በአግባቡ በመረዳት ለተገልጋዩ ማህበረሰብ ፈጣንና ግልጽ አገልግሎት መስጠት የዘመኑ ዋነኛ የስራ ግብ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተው ገልጸዋል።
 
ስልጠናው በግብር አሰባሰብ እና ቁጥጥር ስራዎች ውስጥ የኤሌክትሮኒክስ ደረሰኝ (ኢ-ኢንቮይስ) አጠቃቀምንና አሰራርን ከማስተዋወቅ ባለፈ፣ አገልግሎቱን ለግብር ከፋዮች በብቃትና በጥራት ለመስጠት የሚያስችሉ እውቀቶችን ለማዳበር ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተመላክቷል።
 
ሰራተኞች የኢ-ኢንቮይስ ስርዓቱን በመረዳት ለግብር ከፋዮች ፈጣን ድጋፍ መስጠት የሚችሉበት አግባብ መፍጠር፤ የታክስ አስተዳደር ስርዓቱን ይበልጥ ግልጽ፣ ቀልጣፋ እና አስተማማኝ ማድረግ፤ከወረቀት ስራ ወደ ዘመናዊ ዲጂታል ስርዓት የሚደረገውን ሽግግር እውን ለማድረግ የሰራተኞች ሚና ምን መሆን እንዳለበት የሚሉት በስልጠናው ከተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች መካከል ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
 
ስልጠናውን የሰጡት አቶ ጌትነት አበባዉ የሽያጭ መመዝገቢያ አስተዳደር ቡድን አስተባባሪ፣አቶ እያሱ ለገሰ የኢ ኢንቮይስ ፕሮጀክት አስተባባሪ እና በአቶ ኪሩቤል አስራት የሶፍትዌር ባለሙያ ሲሆኑ በስልጠናው ከሰራተኞች ለተነሱ በርካታ ጥያቄዎች ምለሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
 
በመጨረሻም ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፈ ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና የግብር ከፋዮችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መሰል ስልጠናዎችንና የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባም ተመላክቷል፡፡
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤5
⚖️ 1. የታክስ ስሌት ማሻሻያ የይርጋ ጊዜ ገደብ (አንቀጽ 28)
ባለስልጣኑ የታክስ ስሌትን ማሻሻል የሚችለው በሚከተሉት ጊዜያት ውስጥ ነው፦
🚨 የታክስ ማጭበርበር ከተፈጸመ፦
ባለስልጣኑ የታክስ ማጭበርበር ድርጊት መፈጸሙን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ካገኘ፣ ታክስ ከፋዩ የራስ ታክስ ስሌት ማስታወቂያ ካቀረበበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ዓመታት ውስጥ በማናቸውም ጊዜ ማሻሻያ ማድረግ ይችላል።
📅 በሌሎች ሁኔታዎች፦
የራስ ታክስ ስሌት ከሆነ፦ ታክስ ከፋዩ ማስታወቂያውን ካቀረበበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ዓመት ውስጥ።
ለሌሎች የታክስ ስሌቶች፦ ባለስልጣኑ ለታክስ ከፋዩ የታክስ ስሌት ማስታወቂያ ከሰጠበት ቀን ጀምሮ በ5 (አምስት) ዓመት ውስጥ።

ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤3👍2
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤1
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤4
❤2
ብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤5
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤3
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡-
https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡-
https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡-
mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡-
https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤1
ከፍተኛ ግብር ከሚከፍሉ ግብር ከፋዮች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ
***********************************************
(ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም በመካለኛ ግብር ከፋዮች ቁር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
ወቅቱ ዓመታዊ የንግድ ትርፍ ግብር ማሳወቂያ እና መክፍያ ወቅት እንደመሆኑ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከፍተኛ ግብር ከሚከፍሉ ግብር ከፋዮች ጋር ወቅታዊ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
 
በመድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሂሩት መብራቴ ግብር ከፋዮች ለሀገር እድገት እና ለኢኮኖሚ ግንባታ ያላቸውን ከፍተኛ ሚና አንስተዋል። በንግግራቸውም ‹‹እናንተ ግብር ከፋዮች ከሌላችሁ እኛ የለንም፤ እኛ እዚህ ያለነው እናንተን ለማገልገል ነው›› በማለት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሳለጠ አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ዝግጁነት አረጋግጠዋል።
 
ተሳታፊዎችም የተለያዩ ሃሳብና አስተያየቶችን የሰጡ ሲሆን በተለይ ከአዲሱ የዘርፍ ተኮር ማሳወቂያ  ቅጽ አጠቃቀም እና የክሊራንስ አሰጣጥ ሂደቶችን የተመለከቱ ጥያቄዎች ቀርበዉ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ሥራ አስኪያጅ አቶ ሄኖክ በላይ አጥጋቢ ምላሽ እና ዝርዝር ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል።
 
በማጠቃለያም ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሂሩት መብራቴ እንደገለጹት ግብር ከፋዮች ያነሷቸው ጥያቄዎች እና ያቀረቧቸው ገንቢ አስተያየቶች የአገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል ትልቅ ግብአት መሆናቸውን ጠቁመው፤ቀጣይነት ባለው መልኩ በጋራ ለመስራት እና ክፍተቶችን አብሮ ለመቅረፍ ቢሯችን ሁልጊዜ ክፍት ነዉ ሲሉ ገልፀዋል፡፡
 
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤5