Ministry of Revenues -Medium Taxpayers Branch No2
19K subscribers
5.72K photos
40 videos
501 files
962 links
This is official Telegram Channel of Ministry of Revenues Medium Taxpayers Branch No 2.
Join the channel.
Download Telegram
ክፍያ የሚፈጸምባቸው ዘዴዎች።
1.የጥሬ ገንዘብ ገደቡ ተፈጻሚ የሚሆነው መቼ ነው?
ከብር 50,000 በላይ በጥሬ ገንዘብ እንዳይቀበሉ የተጣለው ገደብ በሚከተሉት ሁኔታዎች ላይ ይሰራል፦
📌 በአንድ ቀን ውስጥ የሚደረግ ግብይት፦ ከአንድ ሰው ጋር በዚያው ቀን ውስጥ የተደረገው ክፍያ ተደማምሮ ከ50,000 ብር በላይ ከሆነ፤
📌 ከአንድ ግብይት ጋር የተያያዘ ክፍያ፦ አንድ ክፍያ በየደረጃው ወይም በከፊል ቢፈጸም እንኳ የጠቅላላው ግብይት ዋጋ ከ50,000 ብር በላይ ከሆነ፤
📌 ከተያያዘ ተግባር ጋር የሚደረግ ክፍያ፦ ከአንድ ሰው ጋር ከተከናወነ አንድ የንግድ ሥራ ወይም ተግባር ጋር የተያያዘ ክፍያ ከሆነ።
2.የተፈቀዱ የክፍያ ዘዴዎች (ከ50,000 ብር በላይ ሲሆን)
ከብር 50,000 በላይ ለሆኑ ክፍያዎች መጠቀም የሚቻለው በሚከተሉት በሕግ በተፈቀዱ ሕጋዊ የክፍያ መንገዶች ብቻ ነው፦
🏦 ወደ ባንክ ሂሳብ ገቢ በሚደረግ ቼክ (Cheque)
🏛 ወደ ባንክ ሂሳብ ገቢ በሚደረግ የባንክ ድራፍት (Bank Draft)
📱 ከባንክ ሂሳብ ወደ ባንክ ሂሳብ ገንዘብ በማስተላለፍ (Bank Transfer / Mobile Banking / Telebirr ወዘተ)
💳 በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፈቃድ በተሰጣቸው ሌሎች የክፍያ መፈጸሚያ መንገዶች
3.ሕጉ የማይመለከታቸው (ከገደቡ ነፃ የሆኑ)
ይህ የ50,000 ብር የጥሬ ገንዘብ ገደብ በሚከተሉት አካላት ላይ ተፈጻሚ አይሆንም፦
🏢 የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች እና የመንግሥት የልማት ድርጅቶች
🏦 ባንኮች እና በማይክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች
📜 የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ ነፃ የሚያደርጋቸው ሰዎች፣ ድርጅቶች ወይም የተለዩ ግብይቶች
📌 ጠቃሚ ህጋዊ ብያኔዎች፦
"ግብይት" ማለት ምን ማለት ነው? ግብር የመክፈል ግዴታ ያለበት ሰው የሚያከናውነው ግብር የሚከፈልበት ማንኛውም የሥራ ወይም የንግድ እንቅስቃሴ ነው።
የገንዘብ መጠን ለውጥ፦ ሚኒስቴሩ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ይህንን የ50,000 ብር ገደብ በመመሪያ ሊያሻሽለው (ሊጨምረው ወይም ሊቀንሰው) ይችላል።
❤8👍3
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤3
ታክስን አሳንሶ ማሳወቅ የሚያስከትለው አስተዳደራዊ ቅጣት ምን ያህል እንደሆነ ያውቃሉ?
በታክስ ማስታወቂያ ላይ የሚገለጸው የታክስ መጠን ሊከፈል ከሚገባው ትክክለኛ የታክስ መጠን ያነሰ ሆኖ ሲገኝ (የታክስ ጉድለት / Tax Deficiency) በሚከተለው መልኩ ቅጣት ይጣልበታል፡
🔹 የመጀመሪያ ጥፋት፡ በታክስ ጉድለቱ ላይ 10% ቅጣት 🔹 ሁለተኛ ጥፋት፡ በታክስ ጉድለቱ ላይ 20% ቅጣት 🔹 ሶስተኛ እና ከዚያ በላይ ጥፋት፡ በታክስ ጉድለቱ ላይ 40% ቅጣት
👉 መልእክታችን፡ የታክስ ሂሳቦትን ትክክለኛነት በማረጋገጥ እና በወቅቱ በማስታወቅ እራስዎን እና ድርጅትዎን ከተጨማሪ ወጪዎችና ቅጣቶች ይ ጠብቁ! ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤6👍2
ማስታወቂያ ለግብር ከፋዮች!

ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❤3😁2
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤2

❤1
ግብር ከፋዮች የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ የንግድ ትርፍ ግብራቸውን በማሳወቅና በመክፈል ላይ ይገኛሉ
******************************************
(ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም በመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት)
 
ለሀገር ዕድገት እና ለኢኮኖሚው መነቃቃት የድርሻቸውን እየተወጡ የሚገኙት የቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ግብር ከፋዮች፤ የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ የንግድ ትርፍ ግብራቸውን በታማኝነትና በሰዓቱ በማሳወቅ እና በመክፈል ላይ ይገኛሉ።
ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችንም ግብር ከፋዮች የተጣለባቸውን ሕጋዊ  ኃላፊነት  በአግባቡ እንዲወጡ በአገልጋይነት መንፈስ  ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኙ ምቹ አሰራርን በመዘርጋት ረገድ የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ለቀሪዎች ግብር ከፋዮቻችን  የግብር ማስታወቂያና መክፈያ  ጊዜው ሊጠናቀቅ የቀሩት ጥቂት ቀናቶች በመሆናቸው እስካሁን ግብራችሁን አሳውቃችሁ ያልከፈላችሁ ውድ ግብር ከፋዮቻችን፤ ሀገራዊ ግዴታችሁን በወቅቱ ለመወጣት ዛሬውኑ በተቋሙ የተዘረጋዉን የዲጂታል አማራጮችን በመጠቀም ግብራችሁን እንድታሳውቁ እና እንድትከፍሉ አበክረን እናሳስባለን።
 
ግብር÷ለሀገር ክብር!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ቴሌግራም፦ https://t.me/mormto2
ፌስቡክ፡- https://web.facebook.com/info.mto2/
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@mto2education
ኢሜል፡- mormto2taxeducation2023@gmail.com
ዩትዩብ፡- https://www.youtube.com/@ministryofRevenues-MTO2
❤7🔥1

የግብር ከፋዮች  ዋና ዋና ግዴታዎች
በፌዴራል የታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 መሰረት፣ ማንኛውም የታክስ ግዴታ የሚመለከተው ሰው ወይም ድርጅት የሚከተሉት ኃላፊነቶች አለበት ✅በግብር ከፋይነት መመዝገብ።
✅በሚኒስትሩ የተፈቀዱ ደረሰኞችን የማሳተም እና የመጠቀም።
✅ ተገቢነት ያላቸውን የሂሳብ ሰነዶች መያዝ።
✅ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) መመዝገብ።
✅ ግብይቶችን በደረሰኝ ብቻ ማከናወን።
✅ በሕግ በተወሰነው ጊዜ ገቢውን ወይም ሽያጩን አሳውቆ ትክክለኛውን ግብር/ታክስ መክፈል።
✅ ከተከፋይ ሂሳብ ላይ ግብር ቀንሶ በማስቀረት ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ገቢ ማድረግ።
✅ ሕጋዊ እና ትክክለኛ ደረሰኞችንና ሰነዶችን ብቻ መጠቀም።
✅ ለታክስ ተገቢነት ያላቸውን ሰነዶች ሕጉ እስከሚጠይቀው ጊዜ ድረስ ይዞ መቆየት
✅ በታክስ ደረሰኝ እና ሌሎች የግብይት ሰነዶች ላይ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የማካተት ግዴታዎችን ማክበር።
❤4😁1

❤4
❤6