ስም አይጠሬው ምን አለ ?
ድሮ በኦሮሞ ፕሮቴስት ዘመን " TPLF የሀገሪቷን ሀብት በሙሉ ከሀገር እያሸሹ የህወሀት አመራሮች በልጆቻቸው ስም ዱባይ ቅንጡ ሪልስቴት እየገነቡ ሀገሪቷን ደሀ አደረጓት " በማለት ሲቀሰቅስ የነበረው ጋሽ ስም አይጠሬ ዛሬ ደግሞ ምን ቢል ጥሩ ነው ?
" ብልፅግና የሀገሪቷን ሀብት በሙሉ ላይብረሪ እና መናፈሻ በመገንባት እያባከነ ነው ። " በሚል ቅስቀሳ ብቅ ብሏል🤣
ስንት መቃወሚያ ርእስ እያለ በዚህ ደረጃ ወርደህ እንደ ተራ የ አማራ ሀሜተኛ አይነት ወሬ ይዘህ ሚዲያ ላይ መምጣትህ በጣም ያሳዝናል ።
በጣም የሚያስቀው ደግሞ የዛኔ ከሀገር ሀብት ሲያስወጡ የነበሩት የ TPLF ሰዎች በስም አይጠሬ ንግግር ተማርከው ጭንቅላታቸውን ሲነቀንቁ ነበር 🤣
@my_oromia

😁6❤2
ዛሬ ለሊት አሜሪካ ከባድ የ ቦምብ ጥቃት በ ኢራን ማድረጓን ተከትሎ ኢራን በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ kheibar የሚባለውን በጣም ከባድ ባለስቲክ ሚሳኤል ከ 2 ሰአት በፊት መልቀቋን አሳውቃች ። ሚሳኤሉ እስራኤል ሲደርስ ምን እንደሚፈጥር አብረን እናያለን።
ግን ሚሳኤሉ የሚከሽፍበት መንገድ ከሌለ በጣም ከባድ ጉዳት ያደርሳል
@my_oromia
ግን ሚሳኤሉ የሚከሽፍበት መንገድ ከሌለ በጣም ከባድ ጉዳት ያደርሳል
@my_oromia
👍13❤4
" ኦነግ የሚቆም ትግል አልጀመረም ፤ የተቋቋመበትን አላማ ከግብ ሳያደርስ አያቆመም " - አቶ ዳውድ ኢብሳ
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ ) ከ5 ዓመታት ቆይታ በኃላ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ጽ/ቤት ዳግም መክፈቱን ተከትሎ ይፋዊ ፕሮግራም በጽ/ቤቱ አካሂዷል።
በወቅቱ መስሪያ ቤቱ ሊዘጋ የቻለው በኦነግ አመራሮች መካከል አለመግባባት በመፈጠሩ ነበር።
ዛሬ በተካሄደው በዚህ የመክፈቻ መርኃግብር ላይ የፖርቲው ሊቀ-መንበር የሆኑት አቶ ዳውድ ኢብሳ ባደረጉት ንግግር " ኦነግ የሚቆም ትግል አልጀመረም፥ የተቋቋመበትን አላማ ከግብ ሳያደርስ አያቆመም " ሲሉ ተናግረዋል።
አቶ ዳውድ በንግግራቸው ኦሮሞ ያካሄደውን ትግል ወደኋላ በመመለስ ያስታወሱ ሲሆን፥ ከሜጫ እና ቱለማ ማኅበር ምስረታ ጀምሮ እስከ ዛሬ ያለው እንቅስቃሴ በሰላም ለሚደረገው ትግል እድል ካለመስጠት የመነጨ መሆኑን ገልጸዋል።
አክለውም ከጓደኞቻቸው ጋር ያለፉበትን ውጣ ውረዶች በመስታወስ " የሚቆም ትግል አልጀመርንም " ያሉ ሲሆን በሰላም መንገድ የመታገል ዕድሉ መስፋት አለበት ሲሉ ጥያቄ አቅርበዋል።
ሊቀመንበሩ ፥ ላለፈው ምርጫ በሚደረግ እንቅስቃሴ አሁን የተመለሰላቸውን ጨምሮ በሌሎች አከባቢዎች ያሉ ቢሮዎቻቸውም እንደተዘጋባቸው አባላቶቻቸው ለእስርና ለእንግልት እንደተጋለጡ በማስታወስ በኋላ ላይም በፓርቲው መሪዎች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ከምርጫው እንዳሶጣቸው ነው የገለጹት።
በነበሩት ጊዜያት ፓርቲያቸው ከኃላፊዎች እስከ አባላት ድረስ ብዙ ስቃይ እንደደረሰባቸው ገልጸዋል ፤ በዚሁ መንገድ ህወታቸውን ያጡ የመኖራቸውንም አመልክተዋል።
እዚህ ላይ አቶ በቴ ኡርጌሳን በማንሳት ተናግረዋል።
አቶ ዳውድ " እስካሁን ድረስ ባልታወቀ አካል ተገድሏል (አቶ በቴ ኡርጌሳ) ፤ በህይወት ባለ ጊዜ ባደረገው ትግል ብዙ ነገር አድርጎልናል " በማለት አመስግነዋል።
አቶ ዳውድ፥ መንግስት በሰላም መንገድ ለሚደረገው ትግል እድል እንዲሰጥ ጥሪ አቅርበዋል።
በተጨማሪም ፥ ዋና መስሪያ ቤታቸውን ለማስመለስ ትልቅ ትግል እንደነበር በማንሳት፣ በዚህ ትግል ውስጥ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ እና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ ተናግረዋል።
ሌሎች ሳይመለስላቸው የቀሩትን የተቋሙ መስሪያ ቤቶች እንዲመለስላቸው በመጠየቅ ሂደት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።
አቶ ዳውድ ኢብሳ ፥ የብሔራዊ ምክክሩን በተመለከት ሁሉን አቀፍ ሀገራዊ ምክክር አስፈላጊ መሆኑን በመጠቆም አሳታፊ ውይይትና ፍትህ የተሞላበት እንዲሆን እየጠየቁ እንደነበርና ያ ሳይሆን ሲቀር መሳተፍ እንደተዉ ተናግረዋል።
#OLF #BBCAfaanOromoo
@tikvahethiopia

❤22👍3
ኦሮሞ ደብል ስታንዳርድ የሆኑ ሰዎችን መፀየፍ መልመድ አለበት !
ስንት ሰው በአደባባይ ሲረሸን እናት ልጇ ከፊቷ በ መከላከያ ሲገደል አቶ ታዬ የተባለ መለስተኛ አህያ በሞቱት ሰዎች ላይ ሲሳለቅ እና ውሸት ነው የመንግስት ወታደር ይሄን አያደርግም ብሎ ሲቀልድ ለ 7 አመታት ያክል እንብርት የሌለውን ሆዱን ሲሞላ ከርሞ ። አሁን ላይ " የመንግስት ወታደሮች ልጄን ለጅብ ሰጠብኝ " ብሎ ለአመታት ሲያንቋሽሻቸው የነበሩ ሚዲያዎች ላይ ቀርቦ አለቃቅሷል።
የሰው ቁስል ላይ ቀልዶ በራሱ ሲደርስ ማልቀሱ Karma ስለሆነ ምንም አይገርምም። እኔን የገረመኝ ታዬን እንደ ኦሮሞ ነፃ አውጪ እየቆጠሩ ያሉ ተቃዋሚዎች ናቸው 🤣🤣

👍20😁8❤6
የ ሀጫሉ አዋርድ አዘጋጅ ግን ማነው ? 🤔
የዚህን ቪዲዮ አያችሁት አይደል ? አንድ ባል ያላት ሴት ከንፈሯ እስኪሰነጠቅ ተቀጥቅጣ " የህይወት ትርጉሙን አጣው የምኖርበት ምክንያት ጠፋኝ " እያለች እራሷን ቪዲዮ ስትቀርፅ ከነበረ ከዚህ ምን እንረዳለን ????
የሀጫሉ ገዳይ እንዳይታወቅ ተድበስብሶ በመታለፉ እንዲሁም የቀነኒ ገዳይም እንዳይታወቅ እየትበሰበሰ ባለበት በዚህ ወቅት በግድያው የመጀመሪያ ተጠርጣሪ የሆነን ግለሰብ ጀግና ብሎ የሚሸልም ተቋም በጭራሽ ሀጫሉን የማይወክል አሳፋሪ ተግባር ነው።
በዚህ ድርጊታቸው ተፀፅተው ይሄን ታሪካዊ ስህተት በያርሙ መልካምነው። ቢያንስ ፍርድቤት ነፃ ነህ እንኳን ሳይለው ተሯሩጦ መሸለም...

❤25😭9
Freedom ቻናል ለረጅም አመታት ለኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ድምፅ ሲሆን ነበር ከዛ ግን ከዛሬ አመት ጀምሮ ስለ ሰራዊቱ ጥሩም መጥፎም ነገር መናገር ለማቆም ውሳኔ ላይ ደርሰን ተግባራዊ አድርገናል ።
ለዚህ ውሳኔ ዋና ምክንያቱን አሁን መናገሩ አስፈላጊ ስላልሆነ ትተነዋል ። ግን ለእናንተ ግን አንድ ትልቅ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ።
1ኛ:- ሰራዊቱ ወደ ድል መቃረብ ሲጀምር ወደዋላ ብዙ እጥፍ የሚመልሰው ማን ይመስላችዋል ?
2ኛ:- የሠራዊቱን የ ዞን ክንፍ የሚመሩ አመራሮች እዛ የአመራርነት ጣሪያ ላይ ደርሰው እንደፈለጉ ጋልበውት ከዛ ከመንግስት ጋር የሚቀላቀሉት ለምን ይመስላችዋል ?
3ኛ :- የኦሮሞ ዲያስፖራ ኮሚኒቲ ሠራዊቱን የሚረዳው በየትኛው መንገድ እንደሆነ ታውቃላችሁ ? የተማከለ ነው ወይስ ለ ሰፈር እና ለጎጥ ?
4:- ጭር ባለ ሰአት ዋይ ዋይ የሚሉት የሠራዊቱ አክቲቪስቶች ልክ ሠራዊቱ ወደ ድል ሲጠጋ ለምን ጭር የሚሉ ይመስላችዋል ?
እስቲ ትንሽ ቁጭ ብላችሁ ያለፈውን 7 አመት ጉዞ ተመልከቱት እና የሚሰራው ነገሮች በሙሉ ምን ያክል ትግሉን እንዳስኬደው ግምገማችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡ ።

❤19👍10
ከ 1 አመት በፊት እናንተን ጥያቄ ጠይቄያችሁ መልሱን ተወያዩበት ብዬ ራሴን ላለፉት 1 አመት ከ 2 ወር አግልዬ ቆይቻለሁ ። በአንድ አመት ውስጥ ብዙ ነገር ግልፅ የወጣበት ብዙዎች የፖለቲካ አሰለላለፍ የቀየሩበት ጊዜ ነበር ።
ከዛሬ ቀን በዋላ ደግሞ ብዙዎች ከባባድ የአቋም ለውጥ የሚያሳዩበት ወሳኝ ወቅት እየመጣ ይመስላል ። አሁን ጥቁር ዳመና ነው የሚታየን ። ልብሱን ውጪ ያሰጣ ዝናቡ እንደሚዘንብ ቀድሞ አውቆ ልብሶቹን ሰብስቦ ያስገባል ወይ ደግሞ ዝናቡ ሲዘንብ እየተሯሯጠ እየበሰበሰ ልብሱን ለማስገባት ይታገል ይሆናል ።
ብቻ እንዴት ከረማችሁ ? ደና ናችሁ ? ሰላማችሁ ይብዛ ። ከ 30 ደቂቃ በዋላ የፅምዶ ጥምረት የዘይት እና የውሀ ወይስ የ ውሀ እና የጨው ? የሚል ፅሁፍ በ Freedom እይታ የሚል ፅሁፍ የማጋራችሁ ይሆናል ። ፅሁፉ Logic ላይ የተመረኮዘ በመሆኑ አንብባችሁ ከወደዳችሁት ብቻ ለቻላችሁት ሰው ሼር በማድረግ አጋሩ

❤17👍2😁1
የ ፅምዶ ጥምረት የውሀ እና ዘይት ? ወይስ የውሀ እና የጨው ? @my_oromia
ትናንት የ ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት እና ፋኖ ከ ህወሀት ሀይል ጋር መጣመራቸው ተረጋግጧል ። እኛም ለ እያንዳንዱ ጥምረት አጭር አጭር ጥያቄ አለን ።
1ኛ :- ጥያቄ ለ ኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት
- ሠራዊቱ ወደ ጫካ የገባበት ዋነኛ ምክንያት የነፍጠኛ ( የአማራ ፋኖ ) ስርዓት በመዋጋት ኦሮሞ እራሱን በራሱ እንዲያስተዳድር ማድረግ ነው ።
- የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ከአብይ ጋር የሚታገለው ደግሞ " አብይ የነፍጠኛ ተላላኪ ነው። የነሱን ስርአት ለመመለስ ነው የሚሰራው " በሚል ነው ።
- አሁን ላይ የኦነግ ሠራዊት የነፍጠኛ ተላላኪውን አብይ ለመደምሰስ ከነፍጠኛ ጋር ተጣምሬአለሁ እያለን ነው 🤣 ተላላኪውን ለማጥፋት ከላኪው ጋር በጋራ መስራት ነው የተፈራረማችሁት ? 🤠
2ኛ:- ጥያቄ ለ አማራ ፋኖ
- ከ 7 አመት በፊት አማራ እራሱን ለመከላከል በትጥቅ መደራጀት አለበት ብላችሁ ስትደራጁ ዋነኛ የመደራጀታችሁ ምክንያት የነበረው " ኦነግ ህዝባችን ላይ ለሚፈፅምብን ጥቃት መንግስት ሊከላከልልን ባለመቻሉ ታጥቀን እንታገላለን " የሚል ነበር ።
- ፋኖ የአብይን መንግስት የሚታገለው ህዝቤን በወለጋ , በጉጂ , እና በሌሎች ቦታዎች ከጥቃት አልተከላከለልኝም ምክንያቱም እራሱ መንግስት የ ኦነግ ስራ አስፈፃሚ ነው በሚል ነበር ።
- አሁን ላይ ፋኖ ከኦነግ ጋር ተጣምሮ የኦነግ ተላላኪውን አብይ ሊታገል ነው ማለት ነው ?😅
3ኛ:- ጥያቄ ለህወሀት
- ከሰላም ወደ ጦርነት ለመግባት የምታነሱት ዋነኛ ምክንያታቹ የ ፕሪቶሪያው ስምምነትን መንግስት ሊተገብር አልቻለም የትግራይ መሬቶች ራያ እና ወልቃይት አሁንም በአማራ ቁጥጥር ስር ነው ። እንዲሁም የኤርትራ ጦር ከትግራይ አልወጣም። የሚል ነው ።
- ህወሀት የ አብይ መንግስት በአማራ ፋኖ ተወሮ ያለውን መሬት ሊያስመልስልኝ ስላልቻለ ከአማራ ፋኖ ጋር ጥምረት ፈጥሬ አብይን ከ 4 ኪሎ አወርዳለሁ እያለን ነው 🤣
- እንዲሁም አብይ ሠራዊቱን ልኮ ከትግራይ መሬት የኤርትራ ሰራዊትን ማባረር ስላልቻለ ከ ኤርትራ መንግስት ጋር ተባብሬ አብይን ከ4 ኪሎ አወርዳለሁ ይለናል 😁
4ኛ:- ጥያቄ ለኦነግ እና ለህወሀት
- ያለፈው ጦርነት ጊዜ ህወሀት ደብረብርሀን ስትደርስ ኦነግ የኦሮሚያን መሬት መርገጥ ከልክሎ ነበር ። አሁንስ መርገጥ ትችያለሽ ብለው ነው የፈረሙት ? 😁
አንድ የሠራዊቱ አመራር ሚዲያ ላይ ቀርቦ ምን አለ መሠላችሁ እኛ የተስማማነው የጎንዮሽ ቶክስ አንገጥምም ብለን ነው አለ ። ሲተረጎም ግን ህወሀት ኦሮሚያ ብትገባ እኛ ሳንተኩስባት ወደ አራት ኪሎ መጓዝ ትችላለች ማለት ነው ።
👇👇👇
ይሄ ጥምረት በኔ እይታ የአሲድ እና የቆዳ ነው ።

👍25❤6