በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፕ በሶማሌ ክልል ራሶ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ የመስጠት ሂደት በፎቶ
በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፕ የቡሪሞዳይቱ ምርጫ ክልል አሊዳባሊ እና ቴሌ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ የመስጠት ሂደት በፎቶ
የምርጫ አጠቃላይ ዑደት "የቅድመ-ምርጫ ወቅት፣ የምርጫ ወቅት እና የድኅረ-ምርጫ ወቅት" ተግባራትን ይሸፍናል?
"የምርጫ ወቅት" ከድምፅ መስጠት ባሻገር ምን ምን ተግባራትን ያካትታል?
https://web.facebook.com/share/v/1Pw2hLDunG/

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በትላንትናው ዕለት ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርኅ-ግብር በጨረፍታ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ተኛውን ዙር ቀሪ ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል በስምንት ምርጫ ክልሎች ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መሠረት በ8ቱ ምርጫ ክልሎች ለሚያስፈጽመው የ7ኛው ዙር ቀሪ ምርጫ ለድምፅ መስጫው ዕለት በሁሉም ጣቢያዎች ላይ ምርጫ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማማላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ተከታዩን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከዛሬ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ ያሳውቃል።
የምልመላ መሥፈርት፡-
• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣
• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣
• የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣
• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ ባቋቋማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣
• የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ምትችል፣
(ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)

ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ ዐዋጅ ቁጥር 1133/2011” እና “በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011” መሠረት የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገብ ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡
በዚኹ መሠረት እነ አቶ ታገሰ አባተ የኮንቶማ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኮ.ሕ.ዴ.ፓ) በሚል ስያሜ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባ ጥያቄ ያቀረቡ በመሆኑ፤ በዐዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 68 ንዑስ አንቀጽ 2 እና 3 መሠረት በፓርቲው ስም፣ ዐርማ ወይም ሌሎች ጉዳዮች ተቃውሞ ያለው ሰው፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 14 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን ለቦርዱ ጽሕፈት ቤት እንዲያቀርብ ቦርዱ ያሳውቃል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
ሐምሌ ቀን 17 ቀን 2018 ዓ.ም.

በዚኹ መሠረት እነ አቶ ጌታቸው ቢነሳው የዛይሴ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዛ.ሕ.ዴ.ፓ) በሚል ስያሜ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲ የምዝገባ ጥያቄ ያቀረቡ በመሆኑ፤ በዐዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 68 ንዑስ አንቀጽ 2 እና 3 መሠረት በፓርቲው ስም፣ ዐርማ ወይም ሌሎች ጉዳዮች ተቃውሞ ያለው ሰው፤ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ ሐምሌ 17 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት 14 ቀናት ውስጥ ተቃውሞውን ለቦርዱ ጽሕፈት ቤት እንዲያቀርብ ቦርዱ ያሳውቃል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ዙር ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. አከናውኖ ውጤቱን ለሕዝብ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። ይሁንና በ11 ምርጫ ክልሎች የምርጫ ውጤት ሊያዛባ የሚችል ጉልህ የሆነ የምርጫ ሕግ ጥሠት መፈጸሙ በማስረጃ ስለተረጋገጠ ድጋሚ ምርጫ እንዲካሄድ መወሠኑም እንዲሁ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ቀደም ሲል ከታች በተዘረዘሩት 11 ምርጫ ክልሎች 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ ያልተሣተፉ አዲስ አስፈጻሚዎችን ገለልተኝነታቸውንና መሥፈርቱን ማሟላታቸውን አረጋግጦ በጊዜያዊነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የተያያዘውን ማስፈንጠሪያ https://nebe-election.org/recruitment በመጠቀም ከዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንድታመለክቱ ቦርዱ ያሳውቃል።
የምልመላ መሥፈርት፡-
• ዕድሜው/ዋ ከ18 ዓመት በላይ የሆነ/ች፣
• የማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባል ያልሆነ/ች፣
• የትምህርት ዝግጅት፦ 12ኛ እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣
• የሥራ ቦታ፦ ቦርዱ ባቋቋማቸው የምርጫ ጣቢያዎች፣
• የክልሉን የሥራ ቋንቋ መናገር እና መጻፍ የሚችል/ምትችል፣ •
(ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)
የምርጫ ክልሎቹ ዝርዝር
1. ኦሮሚያ (ባቱ ዝዋይ)
2. ሶማሌ (ደራ ቶሌ)
3. ሶማሌ (ሀርገሌ)
4. ሶማሌ (ዳሮር)
5. ሶማሌ (ሀዲጋላ)
6. ሶማሌ (አዋሬ)
7. ሲዳማ (አሮሬሳ)
8. አሮሚያ (ቤጊ)
9. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ (ጠምባሮ)
10. ማዕከላዊ ኢትዮጵያ (ሶሮ 1)
11. ደቡብ ኢትዮጵያ (ጨንቻ)