ኢትዮጵያ ለሚቀጥሉት 30 ዓመታት የጦር መሣሪያ ግዢ አያስፈልጋትም ብዬ ስናገር፣ ደረቴን ነፍቼ ነው! 🇪🇹
ይህ ገበያ እንደወጣ ገበሬ በሜዳው ላይ ተዘርግቶ የምታዩት የጦር መሣሪያ፣ በጀግናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት ከህወሓት ወያኔ የተማረከ ግዙፍ ወታደራዊ ትጥቅ ነው!
እዚህ የምታዩት በጦርነት ውስጥ የተሰበሰበ፣ በከፍተኛ ወጪ (ከትግራይ ህዝብ ጉሮሮ ተወስዶ) የተገዛና ለዓመታት የተከማቸ የጦር መሣሪያ ነው::
እነዚህን ሁሉ የጦር መሣሪያዎች ለህወሓት በማቅረብ ያስታጠቃችሁ ሀገራት፣ ከልብ እናመሰግናለን! የላካችሁት የጦር መሳሪያዎች ወዴት እንደደረሰ አያችሁ? የገበያው አድራሻ ተቀይሯል 😂

ብልፅግና ፓርቲ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኢኒሼቲቭን እንዲመራ በሙሉ ድምፅ ተመረጠ!
በአዲስ አበባ በተካሄደው 2ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ፣ የኢትዮጵያው ብልፅግና ፓርቲ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኢኒሼቲቭን በበላይነት እንዲመራ በሙሉ ድምፅ መመረጡ ተገለጸ።
በተጨማሪም የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ ሚኒስትር እና የብልፅግና ምክር ቤት አባል የሆኑት ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኢኒሼቲቭ ዋና ጸሐፊ ሆነው ተሹመዋል።
ይህ ውሳኔ ለኢትዮጵያ በአህጉራዊ የፖለቲካ ትብብር፣ በፓርቲዎች መካከል በሚደረግ የልምድ ልውውጥና በአፍሪካ የጋራ ልማት አጀንዳ ላይ የበለጠ የአመራር ሚና እንድትጫወት ዕድል የሚፈጥር ነው።
🇪🇹 ኢትዮጵያ በአፍሪካ የፖለቲካ መድረክ ላይ ያላትን ተሳትፎ ወደ አዲስ ምዕራፍ እያሸጋገረች ነው!

✨አንጋፋው ዘነበ ፍሬው ሪል እስቴት 🏠
በተግባር ከተረጋገጠ ታማኝነት፣ ከበፊቱ በበለጠ ኃይል፣ በአዲስ ራዕይ እና ዘመናዊነትን በጠበቀ አቅም በጎተራ ፕሮጀክት ዳግም ተመልሷል።
✨ከዚህ በፊት ሁለት ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በተሳካ ሁኔታ አስረክቧል ::
🫵የኑሮ ደረጃዎን በጎተራ ያሳድጉ – ዘነበ ፍረው ሪል እስቴት🫵
✨እንደ Addis tomorrow ልዩ የEconomy zone, Mehamedian village ባሉ ቦታዎች የተከበበ
ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ፤
👉በካሬ ከ95,500 ብር ጀምሮ
👉በ3 አመት የሚረከቧቸው አማራጮች
👉የንግድ ሱቆች ከ 16 ካሬ -300 ካሬ በ net Area እየሸጥን እንገኛለን
✨ስቱዲዮ (66 ካሬ ):
✨1 መኝታ(83 ካሬ):
✨2 መኝታ(122 ካሬ):
✨3 መኝታ(168 ካሬ)
✨ምርጥ የከተማዋን እይታ ያላቸውን ክፍሎች ቅድሚያ በመምረጥ
ቤትዎን አሁኑኑ ያስይዙ!
✨ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት
ይደውሉ ☎️0912355631

«በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸው የጦር መሳሪያዎች እንዲያስረከቡ ትዕዛዝ ተሰጠ»
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የኮማንድ ፖስት በመቀሌ ከተማ ፈቃድ የሌላቸውን የጦር መሳሪያዎች የያዙ ግለሰቦች ከህዳር 1 እስከ ህዳር 3 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ለመንግስት እንዲያስረክቡ አዘዘ።
ትዕዛዙን ባለማክበር ፈቃድ የሌለው መሳሪያ ይዘው በተገኙ አካላት ላይ ጥብቅ ሕጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተመላክቷል።
በከተማዋ ከጠዋቱ 12፡00 እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ ጥብቅ የፍተሻ መርሃ ግብር የሚካሄድ ሲሆን፣ ማህበረሰቡ ለጸጥታ ኃይሎች ተገቢውን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ቀርቧል።

በህገ-ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር የተጠረጠሩ ሦስት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ ፖሊስ መልካሙ አስማረ፣ ዋናው አደመና አብዱረህማን ሀሰን የተባሉ ተጠርጣሪዎች ህገ ወጥ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋውሩ በቁጥጥር ስር የዋሉት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ልዩ ቦታው ዋይ ዜድ የገበያ ማዕከል አካባቢ ነው።
ተጠርጣሪዎቹ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 1-24770 አ/አ የሆነ ላዳ ተሽከርካሪ በመጠቀም 1 ሺህ 4መቶ 54 የክላሽና 1መቶ የብሬን ጥይት እየጫኑ ሳለ በስፍራው መደበኛ ስራቸውን ሲያከናውኑ በነበሩ የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የወንጀል ምርመራ ም/ዋና መምሪያ ኃላፊ ኮማንደር ካሳሁን ነገዎ ገልፀዋል፡፡
ህገ ወጥ የጦር መሣሪያውን እና ተጠርጣሪዎቹን በቁጥጥር ስር ያዋሉትን የፖሊስ አባላትን በ5መቶ ሺህ ብር ለመደለል ጥይቶቹን እንዲለቁላቸው የተጠየቁት የፖሊስ አባላት ተቋምና ህዝብ የተጣለባቸውን ኃላፊነት በገንዘብ እንደማይቀይሩ በመግለፅ ተጠርጣሪዎቹን ወደ ዋና መምሪያው ይዘው መምጣታቸውን ኮማንደር ካሳሁን ገልፀዋል፡፡
የህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር በሀገር ሠላምና ፀጥታ ላይ የሚያሳድረው አሉታዊ ተፅዕኖ ከፍተኛ መሆኑን በመረዳት ሁሉም ዜጋ ድርጊቱን መከላከልና ማውገዝ እንደሚገባው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ጥሪውን አቅርቧል።
*