Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.8K photos
113 videos
466 files
605 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Pharmacy Rx plus pinned «Info ተለቋል ተለቋል ተለቋል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/4lq5E1SwxY0»
#Update

የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት
#በድጋሜ_ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች የሚሰጡባቸውን ጊዜያት አረጋግጧል።

በዚህም፣ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 04-10/2019 ዓ.ም መሆኑ ታውቋል።

የግል ተቋማት እና በድጋሚ ተፈታኞች የመውጫ ፈተና የአጋማሽ ዓመት የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 11-17/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የድህረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 10-30/2019 ዓ.ም ይከናወናል።

የአጋማሽ ዓመቱ የመውጫ እና የመግቢያ ፈተናዎች ተፈታኞች ምዝገባ በራስ-አገዝ የምዝገባ ሥርዓት (Self-Registration System) የሚከናወን መሆኑን አገልገሎቱ አሳውቋል።

ሁሉም ተቋማት ተፈታኞቻቸውን በተያዘው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማስመዝገብ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎቻቸውን እንዲያጠናቅቁ፥ ፈተናዎቹን ለሚያስፈትኑ ሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዛሬው ዕለት በጻፈው ሰርኩላር አሳስቧል።

ለምዝገባ የሚከፈለው ክፍያም በቅርቡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተሻሽሎ በፀደቀው የክፍያ ተመን መሠረት እንደሆነ ተገልጿል።

JOIN US
@PharmacyRxplus
❤4
#ሰበር

የዳግም ተፈታኞች  ምዝገባ ተጀምሯል  ተመዝገቡ

ምዝገባው እስከ ህዳር  21 ይቆያል ተብሏል

1. ምዝገባ: https://exam.ethernet.edu.et → Re-sit registration። ሁሉንም ደረጃዎች በመከተል ምዝገባችሁን አጠናቁ።
   ምዝገባው እስከ ኅዳር 21/2019 ዓ.ም ምሽት 5:30 ሰዓት ድረስ ብቻ ይቆያል።
2. ለመመዝገብ የፋይዳ መታወቂያ  እና በፋይዳ የተመዘገበ ስልክ ያስፈልጋል።
3. ክፍያ ከመፈጸማችሁ በፊት የፈተና ጣቢያና ካምፓስ መምረጥ አለባችሁ። ጣቢያ ሳትመርጡ ክፍያ መፈጸም አይቻልም።
4. የመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ ለ48 ሰዓት ብቻ ይያዝላችኋል። በ48 ሰዓት ውስጥ ክፍያ ካልፈጸማችሁ ቦታው ለሌሎች ይለቀቃል፤ ከዚያ በኋላ ቦታ ካለ መክፈል ትችላላችሁ፣ ቦታው ከሞላ ግን ድጋሚ በመግባት ሌላ ጣቢያ መምረጥ ይኖርባችኋል። ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላም ቦታ እስካለ ድረስ ጣቢያችሁን መቀየር ትችላላችሁ።
5. የአገልግሎት ክፍያ 2,000 ብር ነው። በቴሌ ብር  የምትፈጽሙ ይሆናል።
6. የመፈተኛ ፓስዎርድና የመግቢያ ትኬት የፈተና ጊዜ ሲደርስ ይሰጣችኋል።
7. username የረሳችሁ "Forgot username" በመጠቀም ማግኘት ትችላላችሁ። ከዚህ ቀደም ከአንድ ጊዜ በላይ ከተመዘገባችሁ ሲስተሙ ሁሉንም username ያሳያል፤ አንዱን ብቻ ይዛችሁ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።

#EAES_Official


@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
ይሄ Birr ግን Fair አይደለም 😔

🥏NGAT--3500 birr

🥏Exit Exam--2000 birr

ከ 1 በላይ ላለመፈተን ሞክሩ ✌️ Exit ያላለፋችሁ : ቀጣይ በደንብ ተዘጋጅታችሁ መፈተን ነው ::

ካልሆነ አስቸጋሪ ነው : በዚህ ኑሮ ይከብዳል !!!!!!

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤7👍7
#ሰበር


የመወጫ ፈተና add ያለበት ተማሪ አይፈተንም  !!!

ከዚህ በፊት በነበረው  አፈጻጸም  እስከ 3 ያለባቸው ተፈትነው የተገኘው out come እጅግ የደከመ ስለሆነ ይህንን አሰራር አስቀርተናል


ከዚህ በኅላ ለተፈታኝ ተማሪ completion  of students  suite course(ssc) mandatory ነው



አቶ ተፈራ ፈይሳ(EAES)


@PHARMACYRXPLUS
@PHARMACYRXPLUS
❤2
የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና!

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በታህሳስ ወር 2019 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

በመሆኑም መረጃችሁን ከዚህ ቀደም ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከህዳር 21-30/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሒደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሒደት እንደሚቀጥል ተገልጿል።

የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁና ስማችሁ ወደ ሲስተም ያልገባላችሁ ተመዛኞች ስማችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን ይጠበቅባችኋል ተብሏል።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤6
Info  
  


Pharmacy Exit Exam Part 7

ነገ  ማታ  4:00  ሰዓት  ይለቀቃል !!

 

#SUBSCRIBES
#LIKE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=
❤1
Info


Exitexam  እና  Coc   ለምትፈተኑ 

     PharmacyRxplus Online class  መጀመሩን ይታወቃል  ፣  አሁን  መማር  ለምትፈልጉ  እድሉ   አላችሁ  ።    እስካሁን  ያሉ ፋይሎች   ተቀምጠዋል   ማግኘት  ትችላላችሁ ። 

በተጨማሪም ጥያቄዎችን ብቻ የያዘ Pdf አለ !!

እኛን  ለማውራት   ይሄን  ይጠቀሙ             👉👉  @Sarfii
  👉👉  @D2555
❤2🔥1