Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
602 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
ማስታወቂያ

የፋርማሲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተናን (Exit Exam) አስመልክቶ የተዘጋጀ ተጨማሪ ማብራሪያ

የ2016 ዓ.ም የፋርማሲ ትምህርት ክፍል እጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) በድጋሚ ቅዳሜ ሰኔ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በጠዋትና በከሰዓት በሁለት ፈረቃ እንደሚሰጥ ማሳወቃችን ይታወቃል።

ሆኖም ከተፈታኞች ቁጥር አንጻር ፈተናው በተጠቀሰው ቀን ጠዋት ከ2:30 ሰዓት ጀምሮ ለግማሽ ቀን ብቻ የሚሰጥ መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ የሚከተለው ተጨማሪ ማብራሪያ ተሰጥቷል።

1. በዚህ ፈተና የሚቀመጡት ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች (First seater) እና ፣

2. ከዚህ በፊት የመውጫ ፈተና ተፈትነዉ የማለፊያ ውጤት ያላገኙ ተፈታኞች (re-takers) ናቸው።

ትምህርት ሚኒስቴር ይህንን የመውጫ ፈተና በዩኒቨርስቲዎች ትምህርታቸውን ተከታትለው ላጠናቀቁ ተማሪዎች መውጫ ያዘጋጀው መሆኑ ታውቆ የፋርማሲ ትምህርት ክፍል እጩ ተመራቂዎች በጤና ሚኒስቴር የሚዘጋጀውን #የላይሰንሰር ፈተና በሌላ ጊዜ እንደሚሰጣችሁ እንድትገነዘቡ እያሳወቅን ጊዜው ወደፊት በሚወጣ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል።

@PharmacyRxplus
👍12❤3👌2
Info


ዛሬ የተላከልኝ ፈተና ይሄን ይመስላል ሞክሩት !!!!
👍17❤9
👍19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Wish you all the best !!!
Good luck
👍44❤8
Q- Which of the following medications is considered a selective beta-1 adrenergic agonist?
A- Amrinone
B- Dobutamine
C- Dopamine
D- Prazosin
@PharmacyRxplus
👍6
Q- Which one of the following is the best treatment of trigeminal neuralgia?
A- Carbamazepine
B- Fluoxetine
C- Methylphenidate
D- Riboflavin
@PharmacyRxplus
👍12
Q- All of the following are currently used in hyperthyroidism EXCEPT?
A- Diatrizoate sodium
B- Methimazole
C- Potassium perchlorate
D- Propylthiouracil
@PharmacyRxplus
Q- Which of the following is the main role of colchicine in treating acute attack of gout?
A- Decreased uric acid absorption
B- Increased uric acid excretion
C- Inhibition of xanthine oxidase
D- Reduction of gout symptoms and pain
@PharmacyRxplus
👍10
Q- Which of the following medications is most likely prescribed in cases of asthma associated with chronic environmental allergies?
A- Albuterol inhaler
B- Fluticasone nasal spray
C- Oral fexofenadine
D- Oral montelukast
@PharmacyRxplus
👍7❤1
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Info

ነገ ማታ 2:00 ከላይ ያሉት ጥያቄዎች መልሶች ከነማብራሪያው ይለቀቃሉ በ አዲሱ YouTube Channel ላይ .....
#Subscribe
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/@PharmacistEsraelTadesse
👍4
Info

Pharmacy result be half released
Checks it !!
https://result.ethernet.edu.et/

@PharmacyRxplus
❤12👍8🤔2