Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
ተለቋል Q01-05 ያሉት ጥያቄዎች ከማብራሪያ ጋር !!

#SUBSCRIBER
#SHARE
#Like
👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/iZOSdIjrjn0?si=XC4Cqy0Ia_UrsTlc
👍19
Pharmacy Rx plus pinned a voice message
Q11- A researcher is using a certain drug to experiment its effect to improve hypotension during surgical procedures. This drug is a ganglionic blocker, non-selective, non-competitive nicotinic antagonist. Which of the following drugs is the one used by this researcher?
A-Lisinopril
B-Mecamylamine
C-Methylphenidate
D-Verapamil
@PharmacyRxplus
Q12- A 28-year-old man is brought by his father to the emergency room with flaccid coma for 15 minutes. His father mentions that his son had seizures on a regular basis. This time, he lost his consciousness, fell to the ground and his body started jerking for about 3 minutes. While talking to his father, the patient becomes conscious, confused and complains of headache. Which of the following medications is the initial treatment for this condition?
A- Ethosuximide
B- Felbamate
C- Phenytoin
D- Topiramate
@PharmacyRxplus
👍21🤔1
Info


ከላይ  ያሉት  Q06-Q12 ጥያቄዎች  ነገ (ዓርብ)   በ PharmacyRxplus  የ YouTube ላይ  ማብራሪያ  ይሰጥበታል ። 

በተጨማሪም  ሌሎች  ጥያቄዎችም  እየሰራን  እንሄዳለን !!

#SUBSCRIBERS #Like #Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/@pharmacyrx?si=PVLzVt32yL4ck159
👍8
#Model_Exit_Licensure_Exam

የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኢንስቲትዩት ለዕጩ ተመራቂ የጤና ተማሪዎቹ የኦንላይን ሞዴል የመውጫ (Exit) እና የብቃት ምዘና (Licensure) ፈተና ሰጥቷል።

ተማሪዎቹ ከዚህ በፊት በፅሁፍ ሞዴል የመውጫ ፈተና መውሰዳቸውና የቲቶርያል ትምህርት መከታተላቸው ተገልጿል።

ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት የመውጫ (Exit) እና የብቃት ምዘና (Licensure/COC) ፈተና አንድ ላይ በተያዘው ወር መጨረሻ ወይም በየካቲት ወር መጀመሪያ ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።

ምንጭ ፦tikvahuniversity

@PharmacyRxplus
👍13❤3
Q13- A 68-year-old woman is diagnosed with a severe urinary tract infection. She has a history of stage 2 chronic kidney disease.
Which of the following antibiotics is the most appropriate for her infection?
A-Amoxicillin
B-Ceftriaxone
C-Levofloxacin
D-Nitrofurantoin
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍10
#Update‼️
#Exit_Exam
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሆኑን ከዚህን በፊት መግለጻችን ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ፈተናውን ለመፈተን የተመዘገባችሁ ተፈታኞች (አዲስና በድጋሚ ለመፈተን ያመለከታችሁ በሙሉ) ፈተናው የሚሰጠው ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ መኑን በድጋሚ ለመግለጽ እንወዳለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
 ተጨማሪ መረጃዎች በምዝገባ link እና በተለያዩ የግንኙነት ዘዴዎች በየጊዜው የምናዋሳውቅ በመሆኑ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር

@PharmacyRxplus
👍22
አደገኛ መተግበሪያ በማኅበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ መሆኑን ንግድ ባንክ አስታወቀ‼️

#Ethiopia | ከጫናችሁ ያለፈቃድ ገንዘብ ይቆረጥባችኃል!

ደምበኞች በዋትስ አፕ እና በቴልግራም የሚሠራጭ Pharma+/CBE Vacancy መተግበሪያን እንዳይጭኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሳስቧል።

ባንኩ ባስተላለፈው የማስጠንቀቂያ መልዕክት፤ ባደረገው ምርመራ መሠረት አደገኛ መተግበሪያ ማግኘቱን ገልጿል።

ይህ Pharma+/CBE Vacancy የተሰኘ አሳሳች መተግበሪያ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሰፊው እየተሰራጨ እንደሆነ በመጥቀስ፤ ይህ መተግበሪያ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ወደ ደንበኞቹ እየደረሰ መሆኑን ጠቁሟል።

መተግበሪያው በስልክ ላይ ከተጫነ ያለ ፈቃድ ገንዘብ ማስተላለፍ እንደሚችልም አሳውቋል።

ባንኩ ከዚህ አይነት አደጋ ለመጠበቅ ከቴሌግራም ወይም ዋትስአፕ መተግበሪያዎችን አታውርዱ ብሏል።

ደንበኞች መሰል ተግባራት ሲገጥሟቸው በ951 ነጻ የስልክ መስመር ደውለው እንዲያሳውቁ አሳስቧል።
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍15
Info


ዛሬ ማታ 3:30  በ PharmacyRxplus  የ YouTube ላይ ይለቀቃል ። 

በተጨማሪም  ሌሎች  ጥያቄዎችም  እየሰራን  እንሄዳለን !!

#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
🔥9👍3
" የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ ማስረጃ እንዳትሰጡ " - ትምህርት ሚኒስቴር
የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን ማስረጃ እንዳይሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

ሚኒስቴሩ ለዩኒቨርሲቲዎች እና ለክልል ትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ደብዳቤ፥ የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን ማስረጃ እንዳይሰጥ አሳስቧል፡፡

በሚኒስቴሩ የመምህራን ትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) ከሳምንት በፊት የተጻፈው ደብዳቤ፥ " በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ ለመሸጋገር የትምህርት ማሻሻያ ስልጠና የሚከታተሉ መምህራን፣ ስልጠና ሳያጠናቅቁ መረጃ እየተሰጠ እንደሆነ ደርሼበታለሁ " ብሏል፡፡

በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለማሻሻል ስልጠና እየወሰዱ ያሉ መምህራን፣ የማስተማር ሙያ (PGDT) መውሰድና የመውጫ ምዘና ማጠናቀቅ እንዳለባቸው በመስከረም 2017 ዓ.ም የትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁን በደብዳቤው ገልጿል፡፡

ይሁን እንጂ አንዳንድ ክልሎች ከዚህ በተለየ የማስተማር ሙያ ስልጠናም ሆነ የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን፣ የደረጃ ዕድገት እየሰጡ መሆኑናቸውን መረዳቱን አሳውቋል፡፡

ማንኛውም ሠልጣኝ የትምህርት ማስረጃ ማግኘት የሚችለው የትምህርት ምዘና ወስዶ ማለፍ ሲችል መሆኑ እየታወቀ፣ የዲግሪ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ በማድረግ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያና የደረጃ ዕድገት የሚሰጡ አንዳንድ ተቋማት መኖራቸውን ሪፖርተር ያነጋገራቸው መሪ ሥራ አስፈጻሚው ተናግረዋል፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር ወጪያቸውን በመሸፈን የሚያስተምረው የበቁ መምህራንን ለማፍራት ነው ያሉት ኃላፊው፤ ማንኛውም ተቋም የመውጫ ምዘና ወስደው ላላለፉ ዕጩ መምህራን ምንም ዓይነት ማስረጃ እንዳይሰጥ በደብዳቤ ማሳወቁን አስረድተዋል፡፡

የመረጃው  ባለቤት ሪፖርተር ጋዜጣ ነው።
👍3❤1🤔1
ተለቋል ተለቋል

#Subscriber
#like
#Share

👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/AKjuSYFqcQo?si=tv9OYgu7vZ8JF1f_
👍6❤3
Q- Which of the following medications inhibits folic acid synthesis through its effect on dihydropteroate synthetase enzyme?
A- Methotrexate
B- Pyrimethamine
C- Sulfonamides
D- Trimethoprim
@PharmacyRxplus
👍10❤6
በዳግም ምዝገባው ሂደት በራሳቸው ፈቃድ ሳይመዘገቡ የቀሩ እንጂ እኔ ሄጄ የዘጋሁት ተቋማት የለም ሲል የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተናገረ፡፡

በኢትዮጵያ በቀደሙት ዓመታት የተመዘገቡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንደ አዲስ ለመመዝገብ መመሪያ ወጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡

አዲሱን መስፈርት እናሟላለን የሚሉ ተቋማት ቀደም ብለው ሰነዶቻቸውን እንዲልኩ ተነግሯቸው ነበረ፡፡

በተቀመጠላቸው የጊዜ ገደብ ሰነዶቻቸውን ያልላኩ #የትምህርት_ተቋማት ከዘርፉ በራሳቸው ፈቃድ እንደወጡ ይቆጠራል መባሉንም ይታወሳል፡፡

በዚህ ሂደት 84 ተቋማት ለዳግም ምዝገባው ሰነዶቻቸውን ሳይልኩ በመቅረታቸው እንደተሰረዙም ተነግሯል፡፡

273 ተቋማት ደግሞ ሰነዶቻቸው ወደ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ቢልኩም የሚፈለጉትን የሰነዶች በሙሉ ያሟላ አንድም ተቋም የለም መባሉንም ሰምተናል፡፡

እኛ ይህንን የሰማነው በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የፈቃድ አሰጣጥ እና የጥራት ኦዲት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ውብሸት ታደለ ነው፡፡

እነዚህ ሰነድ ያጓደሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትም ሰነዶቻቸውን እንዲያሟሉ ተጨማሪ 45 ቀን የጊዜ ገደብ እደተሰጣቸውም ነግረውናል፡፡

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን #አግዷል በሚል በተለያዩ አካላት እየተነገረ ያለውም ልክ አይደለም ብለዋል፡፡

በመሆኑም ላኩ የተባሉት ሰነዶችን ካልላኩ 84ቱ ተቋማት ውጪ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያገደውም ሆነ የሰረዘው ተቋም እንደሌለ አንስተዋል፡፡

ከእነዚህ መካካልም የተለያየ ምክንያት በማቅረብ ድጋሚ እድል እንዲሰጣቸው የጠየቁ እንዳሉና ጥያቄያቸውም እየታየ ነው ብለውናል፡፡

የዳግም ምዝገባ ስራው በሂደት ላይ እንደሆነ የተነገረ ሲሆን በአሁን ሰዓት የሰነድ ማጣራት ስራ እየተከወነ ነው ተብሏል፡፡

በዚህ ሂደትም በአዲስ አበባ የሚገኙ የግል ከፍተኛ ተቋማት ሰነዳቸው የማጣራት ስራ እንደተጠናቀቀና #ሰነድ ያጎደሉትን ደግሞ በተሰጣቸው የ45 ቀን ዉስጥ እንዲያሟሉ እንደተነገራቸው አቶ ውብሸት ነግረውናል፡፡

በክልል የሚገኙ ተቋማት የላኩትን ሰነድም በመመርመር ላይ ነኝ ብሏል ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ፡፡

ወደፊትም በአዲስ አበባም ሆነ በክልል የሚገኙ የሚያስፈልገውን ሰነድ ያሟሉ ተቋማት #የመስክ_ምልከታ እንደሚያደርግም ጠቅሷል፡፡

ባለስልጣን መ/ቤቱ በአካል ወደ ትምህርት ተቋማቱ ሄዶ የመሰረተ ልማትና ተያያዥ መስፈርቶችን መማሏታቸውን የማጣራት ስራ ይሰራል ተብሏል፡፡

የመስክ ምልከታውም በመጪዎቹ ሳምንታት እንደሚጀርም አቶ ውብሸት ታደለ ነግረውናል፡፡

ከዚህ የመስክ ምልከታ በኋላ ነው የተቋማቱ የመዘጋት ወይም የመቀጠል እጣ ፈንታ የሚወሰነው ተብሏል፡፡

(ሸገር ሬዲዮ)

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍12❤4
#Update‼️
#ExitExam

Exit Exam Entry Ticket (Exam credentials and Schedule) are available now.

You can now download your exam entrance ticket (http://exam.ethernet.edu.et/) from the profile details page after providing the transaction number as usual.

The entrance ticket is very important to ensure smooth access to the exam center premises.

እንደተለመደው የቴሌብር ትራንዛክሽን ቁጥር ካስገባችሁ በኋላ የፈተና መግቢያ ትኬትዎን ፕሮፋይል ዝርዝር ገጽ (http://exam.ethernet.edu.et/) በኩል ማውረድ ትችላላችሁ።

የፈተና መግቢያ ትኬት ወደ ፈተና ማእከል ግቢ በቀላሉ ለመግባት የሚያስችላችሁ ነው።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8❤1
‎"የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ ማስረጃ እንዳትሰጡ" - ትምህርት ሚኒስቴር
‎
‎የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን ማስረጃ እንዳይሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
‎
‎ሚኒስቴሩ ለዩኒቨርሲቲዎች እና ለክልል ትምህርት ቢሮዎች በጻፈው ደብዳቤ፥ የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን ማስረጃ እንዳይሰጥ አሳስቧል፡፡
‎
‎በሚኒስቴሩ የመምህራን ትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) ከሳምንት በፊት የተጻፈው ደብዳቤ፥ " በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ ለመሸጋገር የትምህርት ማሻሻያ ስልጠና የሚከታተሉ መምህራን፣ ስልጠና ሳያጠናቅቁ መረጃ እየተሰጠ እንደሆነ ደርሼበታለሁ " ብሏል፡፡
‎
‎በክረምት መርሐግብር ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ለማሻሻል ስልጠና እየወሰዱ ያሉ መምህራን፣ የማስተማር ሙያ (PGDT) መውሰድና የመውጫ ምዘና ማጠናቀቅ እንዳለባቸው በመስከረም 2017 ዓ.ም የትምህርት ሚኒስቴር ማሳወቁን በደብዳቤው ገልጿል፡፡
‎
‎ይሁን እንጂ አንዳንድ ክልሎች ከዚህ በተለየ የማስተማር ሙያ ስልጠናም ሆነ የመውጫ ምዘና ላልወሰዱ መምህራን፣ የደረጃ ዕድገት እየሰጡ መሆኑናቸውን መረዳቱን አሳውቋል፡፡
‎
‎ማንኛውም ሠልጣኝ የትምህርት ማስረጃ ማግኘት የሚችለው የትምህርት ምዘና ወስዶ ማለፍ ሲችል መሆኑ እየታወቀ፣ የዲግሪ ትምህርታቸውን እንደጨረሱ በማድረግ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያና የደረጃ ዕድገት የሚሰጡ አንዳንድ ተቋማት መኖራቸውን ሪፖርተር ያነጋገራቸው መሪ ሥራ አስፈጻሚው ተናግረዋል፡፡
‎
‎የትምህርት ሚኒስቴር ወጪያቸውን በመሸፈን የሚያስተምረው የበቁ መምህራንን ለማፍራት ነው ያሉት ኃላፊው፤ ማንኛውም ተቋም የመውጫ ምዘና ወስደው ላላለፉ ዕጩ መምህራን ምንም ዓይነት ማስረጃ እንዳይሰጥ በደብዳቤ ማሳወቁን አስረድተዋል፡፡
‎
‎የመረጃው  ባለቤት ሪፖርተር ጋዜጣ ነው።
‎
‎@PHARMACYRXPLUS
👍13❤2👌1