Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
ሰላም

እንዴት ናችሁ ???

ፈተናው እንዴት ነበር ?? እንዴትስ አገኛችሁት ???

የሁላችንም የሚያሳትፍ Live ይኖረናል ።

የምታስታውሷቸው ጥያቄዎች ካሉ ለቀጣይ ተፈታኞች ይጠቅማል ብላችሁ ምታስቡትን Group ላይ ወይም inbox ማድረግ ትችላላችሁ !!!
inbox 👉👉 @sarfii and @D2555
😭16🤔6❤5👍1
በኢትዮጵያ የ5 ሺ የመንግሥት የጤና ሠራተኞች ውል መቋረጡን በተባበሩት መንግሥታት የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ሥርጭት መከላከያ ፕሮግራም (UNAIDS) ምክትል ኃላፊ ክሪስቲን ስቴግሊንግ አረጋገጡ።

ዩናይትድ ስቴትስ የምትሰጠዉን የውጪ ዕርዳታ ስታቋርጥ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ሥርጭትን ለመግታት የተዘረጉ መርሐ ግብሮች እንዳይካተቱ የተላለፈ ውሳኔ ቢኖርም “ከፍተኛ ግራ መጋባት” መፍጠሩን ኃላፊዋ ተናግረዋል።

መድሐኒት ለማኅበረሰብ የማጓጓዝ ሥራ እና የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎት ሠራተኞች የአሜሪካ መንግሥት ባስተላለፈው ውሳኔ ተጽዕኖ ውስጥ የወደቁ መሆናቸውን ኃላፊዋ ዛሬ አርብ በጄኔቫ ለጋዜጠኞች አስረድተዋል።

የአሜሪካዉ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሐገራቸዉ ለዉጪ የምትሰጠዉን በመቶ ሚሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ዕርዳታ ለ90 ቀናት እንዲቆም ያዘዙት ወደ ዋይት ሐውስ እንደተመለሱ ነው። ከትራምፕ ትዕዛዝ በኋላ የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ትዕዛዙ ፔፕፋር (PEPFAR) ተብሎ በሚጠራው የኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል የተበጀ የድጋፍ መርሐ-ግብር እንዳያካትት የሚያደርግ ውሳኔ አሳልፎ ነበር።

የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤትን እርምጃ በበጎ እንደሚመለከቱ የጠቀሱት ክሪስቲን ስቴግሊንግ ይሁንና ሁኔታው አሁንም በውዥንብር የተሞላ እንደሆነ ተናግረዋል።
(DW)
@PharmacyRxplus
👍12😭4❤1
GMAT Exam Success.pdf
1.3 MB
የመጀመሪያው መፅሀፍ ይህ ነው‼️

ይህንን መፅሀፍ ብዙዎች አንብበው ከ90 Percentile በላይ አምጥተዋል።
ለዚህ ደግሞ የዚህ ቻነናል አድሚኖች ምስክር ናቸው።

ስታነቡ አለፍ አለፍ ብላችሁ ሳይሆን ልቦለድ ወይንም ሌሎች መፅሀፍትን እንደምታነቡት ከመጀመሪያ ጀምራችሁ ለማንበብ ሞክሩ!
በእያንዳንዱ ገፅ የሚገራርሙ ምክሮች አሉት ፈተና ላይ ማድረግ ያለባችሁን እና ማድረግ የሌለባችሁን ነገር

ሌሎች መፅሀፍትን በተከታታይ ፖስት እናደርጋለን ተከታተሉን

ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍18❤3🥰3
#Notice‼
#ExitExam_result

የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ ይገለፃል?

ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ እንደሚገለጽ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2017 ካላንደር መሰረት የExit Exam ውጤት የካቲት 02/2017 እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👏16👍6😢4❤2
Pharmacy Rx plus
#Update‼️ #ExitExam #Result ሰላም የቻናላችን ተከታዮቻች Exit Exam ውጤት ሲለቀቅ የምታዩበት Link ይህ ነው👇 https://result.ethernet.edu.et/ ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም‼️ ትምህርት ሚኒስተር እንዳስታወቀ መረጃውን እንለጥፋለን ተከታተሉን! መረጃው  ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው! @PharmacyRxplus
የመውጫ ፈተና ውጤት ከሁለት ቀናት በኋላ ይፋ ይደረጋል፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ በ87 የፈተና ማዕከላት መሰጠቱ ይታወቃል፡፡

ከፈተናው ጋር በተያያዘ በርካታ ቅሬታዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡ በተለይ የComprehensive Nursing ተፈታኝ ተማሪዎች፥ ፈተናው ከBlue Print ውጪ የተዘጋጀ እንደነበር በመግለፅ ትምህርት ሚኒስትር ለቅሬታቸው አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ 

የመውጫ ፈተና ውጤት ከሁለት ቀናት በኋላ ይፋ እንደሚደረግ ከትምህርት ሚኒስቴር መስማቱን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ለቲክቫህ ገልጿል፡፡

ሚኒስቴሩ ከComprehensive Nursing የመውጫ ፈተና ጋር ተያይዞ የቀረበ ቅሬታን እያጣራ እንደሚገኝ ለህብረቱ አስረድቷል፡፡

በዚህም ከሁለት ቀናት በኋላ (ረቡዕ/ሐሙስ) አጠቃላይ የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ እንደሚደረግ ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍20❤1
Info

ሰላም እንዴት ናችሁ ??

ዓርብ ስለነበረው የመውጫ ፈተና group ላይ እና inbox ባደረጋቹልኝ መሠረት ቀጣይ ለሚፈተኑት እና አሁን Coc exam ለምትፈተኑ ሀሳቦች አጋራችዋለሁ!!!

ነገ ማታ 4:00 በ PharmacyRxplus  የ YouTube ላይ   ይጠብቁን !!!!


#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
👍10❤4
የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) መቼ ይሰጣል?

የሙያ ብቃት ምዘና ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች ምዘናው መቼ ይሰጣል የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ አድርሰዋል።
#PharmacyRxplus
በጉዳዩ ዙሪያ ጤና ሚኒስቴርን የጠየቅን ሲሆን፤ ምዘናውን ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

በትምህርት ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎችን ዝርዝር እየጠበቀ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ለቲክቫህ ገልጿል።

የመውጫ ፈተና ውጤት መገለፅን ተከትሎ፥ COC የሚወስዱ አመልካቾች (በድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) ምዝገባ እንደሚደረግ ሚኒስቴሩ አረጋግጧል።
#PharmacyRxplus
የCOC ምዘና አመልካቾች ምዝገባ በጊዚያዊነት ከየካቲት 10/2017 ዓ.ም በኋላ ለመጀመር መታቀዱን ሚኒስቴሩ ጠቁሟል።

በዚህም ምዘናውን በየካቲት ወር መጨረሻ ወይም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ሳምንት ለመስጠት በጊዚያዊነት መታቀዱን ከሚኒስቴሩ ሰምተናል።

መረጃው  ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍30❤6🤔3
ይቅርታ  ስለቆየሁ  🙏🙏

ተለቋል  ተለቋል

#Subscriber
#like
#Share

👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/uyljKsQu0Lo?si=WAnJjEHeVEfPlj1L
👍19❤4🔥3
ተለቋል  ተለቋል

#Subscriber
#like
#Share

👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/_RGqN1XBPHU?si=dS6kaGWjXgLkYSzX
👍9❤6👏2
የመውጫ ፈተና ዛሬ ከሰዓት ይፋ እንደሚደረግ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ማግኘቱን የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት አሳውቋል።

መረጃው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ፕሬዜዳንት ሃየሎም ስዩም ነው።

@tikvahuniversity

@PharmacyRxplus
👍9
እባካችሁ ተረጋግታችሁ ጠብቁ !!

System እያስቸገረ ነው።

ታገሱ ታገሱ ታገሱ ......

#Exit_Exam_Result

ሀገር አቀፍ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ተለቋል።

https//:result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት ExitExam የሚለውን በመምረጥና የራስዎን User Name በማስገባት ውጤትዎን መመልከት ይችላሉ።

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ከጥር 26-30/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

#ጠብቁ_Activate እስከሚሆን የሰራላቸውም ሰዎች የአምና ውጤት ነው እያሳየ ያለው So ጠብቁ እና ውጤታችሁን ተመልከቱ !

መልካም ውጤት!
👍25❤9🤔5👏2🥰1👌1
#ExitExamResult

➡" የፈተናው ውጤት ተለቆ ለሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል " - የትምህርት ሚኒስቴር አመራር

🔴" የፈተና ውጤት ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ጋር መጥቷል " -  የኢትዮጵያ ተማሪዎች ኅብረት

የሀገር አቀፍ መውጫ ፈተና ውጤት ለዩኒቨርሲቲዎች መላኩን የትምህርት ሚኒስቴር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።

የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት አጭር ቃል ፥ " ፈተናው ተለቆ ለዩኒቨርሲቲዎች ተልኳል " ብለዋል።

" በነገራችን ላይ ለዩኒቨርሲቲዎች ነው የሚላከው ሊንኩም ይላክላቸዋል። ውጤት ሁሉም ዩኒቨርሲቲ ጋር ደርሷል " ሲሉ ገልጸዋል።

ምን ያክል ተማሪ አለፈ ? ለሚለው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ " ውጤቱ አሁን ስለተለቀቀና ለተቋማት ስለተላከ አጠቃላይ ዳታውን የምናየው ነገ ነው " ብለዋል።

የኢትዮጵያ ተማሪዎች ኅብረት ቡኩሉ፣  " ውጤቱ ተለቋል። የሁሉም ዩኒቨርሲቲ መጥቷል " ሲል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።

ውጤት መመልከቻ ሊንኩ ደርሷችኋል ? ስንል ላቀረብንለት ጥያቄ በሰጠን ምላሽ ደግሞ፣ " ዝም ብሎ ውጤቱ ነው የመጣው " የሚል አጭር ምላሽ ሰጥቷል።

ውጤሁ  ለየዩኒቨርሲቲዎች ሬጅስትራር መላኩን የገለጸው ኅብረቱ ተፈታኞች ውጤታቸውን በየዩኒቨርሲቲያቸው / ካምፓሳቸው
#ከነገ ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ገልጿል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የፈተናው ውጤት በኦንላይ የሚታይበት መንገድ ካላ ጠይቆ ያቀርባል።

@tikvahethiopia
👍14😢7❤3
2017 midyear exit exam result Feb 13, 2025.pdf
1.3 MB
የ2017 ዓ/ም የዓመቱ አጋማሽ የመውጫ ፈተና ለተቋማት በተላከው መሰረት አንዳንድ ተቋማት ውጤቱን ለተማሪ እያጋሩ ናቸው።

ይህ ከላይ የተያያዘው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ውጤት ነው።

የፋይሉ ባለቤት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ነው።

@PharmacyRxplus
👍13
" ትምህርት ሚኒስቴር ' ቴክኒካል የሆኑ ነገሮችን ጨርሰን እንልካለን ' ብሎናል " - ማህበሩ

የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና ውጤት #እንዳልደረሳቸው የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር ገለፀ፡፡

የመውጫ ፈተና ውጤት ለኮሌጆችም እንደተላከ ትናንት የተገለፀ ቢሆንም ፤ የተፈታኞች ውጤት እስካሁን ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አለመድረሱን የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።

የተማሪዎች ውጤት ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አለመላኩን ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከተለያዩ የግል ትምህርት ተቋማቱ ማረጋገጣቸውን የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ተፈራ ገበየሁ ገልፀዋል፡፡

በጉዳዩ ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር መነጋገራቸውን የገለፁት ሥራ አስኪያጁ፤ " ቴክኒካል የሆኑ ነገሮችን ጨርሰን እንልካለን " መባላቸውን ጠቁመዋል፡፡

በመሆኑም ውጤቱ ተጠናቅሮ ለግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ እስከሚላክ ድረስ የግል ተፈታኞች በትዕግስት እንዲጠብቁ ሥራ አስኪያጁ ጠይቀዋል፡፡


@PharmacyRxplus
👍28🤔6❤3
ክፍያቸውን ለፈፀሙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት ዛሬ ተለቋል።

በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2017 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተፈታኞች ውጤት ሳይለቀቅ መዘግየቱይታወቃል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተፈታኞችን ክፍያ የሚፈፅሙት ተቋማት ክፍያቸውን ሳያደርጉ በመዘግየታቸው የተፈታኞቹ ውጤት ሳይለቀቅ ቆይቷል።

ተቋማቱ ክፍያውን በመፈፀማቸው የተማሪዎቹ ውጤት ዛሬ ለየተቋማቱ መለቀቁን የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ ትምህርት እና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ተቋማት ማህበር #ለቲክቫህ_ዩኒቨርሲቲ ገልጿል።

@PharmacyRxplus
👍8❤1
Info

ዛሬ  3:45 በ PharmacyRxplus  የ YouTube ላይ   ይጠብቁን !!!!


#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
👍10
pharmaceutical suspensions(ipp) along with their answers:

1. What is the dispersed phase in a pharmaceutical suspension?
   A. Water
   B. Oil
   C. Insoluble solid particles
   D. Immiscible liquid
   Answer: C

2. What is the size range of particles in the internal phase of a pharmaceutical suspension?
   A. 0.1 to 1 micron
   B. 0.5 to 5 microns
   C. 10 to 50 microns
   D. 50 to 100 microns
   Answer: B

3. What is the primary reason for formulating a pharmaceutical suspension?
   A. To increase solubility
   B. To mask the bitter taste of the drug
   C. To improve drug absorption
   D. To reduce the dosage frequency
   Answer: B

4. Which of the following is an example of an antacid oral suspension?
   A. Tetracycline suspension
   B. Calamine lotion
   C. Paracetamol suspension
   D. Magnesium hydroxide suspension
   Answer: D

5. What type of suspension has solid particles with sizes ranging from 1 to 100 microns?
   A. Coarse suspension
   B. Colloidal suspension
   C. Nano suspension
   D. Macro suspension
   Answer: A

6. What is the purpose of a wetting agent in a suspension?
   A. To increase viscosity
   B. To prevent microbial growth
   C. To reduce interfacial tension
   D. To enhance taste
   Answer: C

7. What is the effect of sedimentation in a suspension?
   A. Increase in drug stability
   B. Improved drug absorption
   C. Settling of particles
   D. Increased viscosity
   Answer: C

8. What factor can influence the rate of sedimentation in a suspension?
   A. Color of the suspension
   B. Particle size
   C. Odor of the suspension
   D. Taste of the suspension
   Answer: B

9. What is Brownian movement?
   A. Movement of particles due to gravitational force
   B. Random motion of particles
   C. Sedimentation of particles
   D. Agglomeration of particles
   Answer: B

10. What does high zeta potential indicate in a suspension?
    A. Higher rate of sedimentation
    B. Increased viscosity
    C. Enhanced drug stability
    D. Repulsion between particles
    Answer: D

11. What is flocculation in a suspension?
    A. Separation of particles
    B. Formation of aggregates
    C. Decrease in zeta potential
    D. Increase in viscosity
    Answer: B

12. Which of the following agents is used to achieve controlled flocculation?
    A. Electrolytes
    B. Preservatives
    C. Coloring agents
    D. Flavoring agents
    Answer: A

13. Which suspending agent is known for providing thixotropy to the media?
    A. Acacia
    B. Gelatin
    C. Xanthan gum
    D. Starch
    Answer: C

14. What is the primary function of a suspending agent?
    A. To increase drug solubility
    B. To decrease interfacial tension
    C. To form a film around particles and increase viscosity
    D. To mask the taste of the drug
    Answer: C

15. What is the most commonly used solvent for wetting in suspensions?
    A. Ethanol
    B. Glycerin
    C. Water
    D. Polyethylene glycol
    Answer: B

16. What is the main purpose of adding preservatives to a suspension?
    A. To enhance taste
    B. To prevent microbial contamination
    C. To increase viscosity
    D. To improve appearance
    Answer: B

17. What type of emulsifying agent includes xanthan gum?
    A. Synthetic Surface active agents
    B. Semi synthetic agents
    C. Natural agents
    D. Finely divided solid particles
    Answer: C

18. Which method is used to evaluate the sedimentation rate in suspensions?
    A. Conductivity test
    B. Dye solubility test
    C. Sedimentation volume
    D. Coalescence test
    Answer: C

19. What is the desired characteristic of an oral pharmaceutical suspension?
    A. Easy to pour and non-gritty
    B. High viscosity and difficult to shake
    C. Light color and odorless
    D. Thick and difficult to administer
    Answer: A

20. Which factor affects the rheological properties of a suspension?
    A. Particle size
    B. Sedimentation rate
    C. Density of particles
    D. Viscosity
    Answer: D

Source : #Apothecary wizard

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍37❤4🤔1👌1