Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
605 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
❤6💔5
Q- Which of the following is the appropriate treatment of amoebic liver abscess?
A-Amoxicillin
B-Amikacin
C-Metronidazole
D-Vancomycin
E-Surgical drainage

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤4
Q- Which one of the following glucocorticoids can cause sodium and water retention?
A- Betamethasone
B- Cortisol
C- Dexamethasone
D- Triamcinolone

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤1
Q- Which of the following differentiates neostigmine from pilocarpine?
A-Acceleration of heart rate
B-Prolonged skeletal muscle contraction
C-Stimulation of bowel motility
D-Stimulation of salivary glands

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤8
Info
   
Pharmacy morning
  EXIT EXAM   PART  FOUR (4)
ሰኞ ማታ  5:00  ይለቀቃል !!!
    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤7
Q- Dry or “sandy eyes” is seen after administration of large doses of which one of the following medications?
A- Atropine
B- Carbachol
C- Pilocarpine
D- Timolol

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8❤2
Q- Which one of the following medications is used for cases of Parkinson’s disease and influenza type A?
A- Amantadine
B- Benztropine
C- Bromocriptine
D- Ribavirin

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
Q- Which of these medications is the most appropriate treatment of malignant hyperthermia?
A- Acetaminophen
B- Dantrolene
C- Ibuprofen
D- Indomethacin

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
#ExitExam

የመውጫ ፈተና (Exist Exam) የሚሰጥበት ጊዜ ከየካቲት 16 እስከ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑ ተገለጸ።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባወጣው መርሃ-ግብር መሰረት፣ የ2018 ትምህርት ዘመን አጋማሽ የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና (Exit Exam) ከየካቲት 16 - 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይሰጣል።

ይህንን የፈተና ፕሮግራም ተቋማት ለተማሪዎቻቸው እያሳወቁ ይገኛሉ።
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤9💔2👍1
ኒፓህ ቫይረስ ምንድን ነው?

​ኒፓህ ከእንስሳት (በተለይም ከሌሊት ወፍ እና ከአሳማ) ወደ ሰው የሚተላለፍ አደገኛ ቫይረስ ነው።

በተጨማሪም በተበከለ ምግብ እና በሰዎች ንክኪ ሊተላለፍ ይችላል። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ቫይረሱን እንደ ኮቪድ-19 ሁሉ "ለወረርሽኝ ስጋት የሆኑ 10 ቀዳሚ በሽታዎች" ዝርዝር ውስጥ አካትቶታል።

​⚠️ ምልክቶቹ እና አደገኛው ባህሪው፦

​ምልክቶች፦ ትኩሳት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ ህመም፣ ማስታወክ እና የጉሮሮ ህመም።

​ከባድ ጉዳት፦ በፅኑ የታመሙ ሰዎች ላይ የሳምባ ምች (Pneumonia) እና የአንጎል መቆጣት (Encephalitis) ያስከትላል።

​የሞት መጠን፦ ቫይረሱ በበሽታው ከተያዙ ሰዎች መካከል ከ40% እስከ 75% የሚሆኑትን ይገድላል።

​መድሃኒት፦ እስካሁን ድረስ ለቫይረሱ የተፈቀደ ክትባትም ሆነ የተለየ የህክምና መድሃኒት የለም።

​🌍 የሀገራት ምላሽ፦

​ታይላንድ፦ ከህንድ የሚመጡ መንገደኞችን በአውሮፕላን ማረፊያዎች ላይ መመርመር ጀምራለች።

​ኔፓል፦ በየብስ እና በአየር ድንበሮቿ ላይ ጥብቅ የጤና ክትትል እያደረገች ነው።

​ታይዋን፦ ቫይረሱን ልዩ ቁጥጥር ከሚያስፈልጋቸው "ምድብ 5" በሽታዎች ዝርዝር ውስጥ እንዲካተት ወስናለች።

​ቻይና፦ የጨረቃ አዲስ ዓመት (Lunar New Year) የጉዞ ወቅት በመቃረቡ ከፍተኛ ጥንቃቄ እያደረገች ሲሆን፣ በማህበራዊ ሚዲያዎቿ ላይ የኮቪድ-19 አይነት ስጋት መንገስ ጀምሯል።

​ባሁኑ ሰዓት፦ በህንድ ባራሳት አካባቢ ሁለት ነርሶችን ጨምሮ አምስት ሰዎች በቫይረሱ ተይዘው በፅኑ ህክምና ላይ ይገኛሉ።


@PharmacyRxplus
❤20😢2
ከነገ ጥር 23 ጀምሮ ቅጣት ይጀመራል‼️

ከነገ ጀምሮ የፕላስቲክ ከረጢቶችን ስስ ፌስታል ይዞ የተገኘ ግለሰብ ከ2 ሺህ ብር ጀምሮ ይቀጣል‼️
የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከነገ ጥር 23 ጀምሮ ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ብቻ የሚውሉ የፕላስቲክ ከረጢቶችን የሚጠቀሙ፣ የሚያመርቱና ወደሀገር ውስጥ የሚያስገቡ አካላትን መቅጣት ሊጀመር መሆኑን አሳውቋል።

ለአንድ ጊዜ አገልግሎት ብቻ የሚውሉ የፕላስቲክ ምርቶችን ማምረት፣ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትና ይዞ መገኘት የሚከለክለው አዋጅ ከሐምሌ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የጸደቀ ቢሆንም፣ ባለስልጣኑ የስድስት ወራት የሽግግር ጊዜ ሰጥቶ መቆየቱን ገልጿል።

የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ሀላፊ እና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተሾመ አቡኔ ከብስራት ሬዲዮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለፁት እገዳው ሁሉንም አይነት ፌስታሎች (ጥቁር፣ ነጭ፣ ትናንሽ እና ትልልቅ) እንደሚያጠቃልል እና በእጁ ፌስታል ይዞ የተገኘ ከነገ ጀምሮ እንደሚቀጣ ተናግረዋል፡፡

በመሆኑም የህግ አስከባሪዎች አስፈላጊውን ስልጠና ወስደው በየአካባቢው ለክትትል ዝግጁ የሆኑ ሲሆን ቅጣቱ ይጀመራል ተብሏል፡፡

ህጉን ተላልፎ በሚገኝ ማንኛውም አካል ላይ በእጅ ይዞ ለተገኘ ግለሰብ፡ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር ቅጣት። ለአምራቾች፣ አከማችዎች እና አከፋፋዮች፡ ከ50,000 እስከ 200,000 ብር ቅጣት እና እስከ አምስት አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት እንደሚያስቀጣ አቶ ተሾመ አቡኔ ጨምረው ተናግረዋል፡፡

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤19😭12🤔5
Q- Outpatient prophylaxis of superior ventricular tachycardia (SVT) is best accomplished by which of the following medications?
A- Adenosine
B- Diltiazem
C- Lidocaine
D- Procainamide

@PharmacyRxplus
❤3
Q- Which one of the following medications can be used safely in cases of liver dysfunction?
A- Clonazepam
B- Diazepam
C- Lorazepam
D- Midazolam

@PharmacyRxplus
👍6❤4
Q- Which one of the following is most likely normal in a duodenal ulcer?
A- Fasting serum gastrin
B- Parietal cell mass
C- Pepsin secretion
D- Response of gastrin to food

@PharmacyRxplus
❤12
Q- Which one of the following medications has a significant alpha-adrenergic blocking activity?
A- Chlorpromazine
B- Clozapine
C- Haloperidol
D- Risperidone

@PharmacyRxplus
❤16👍1
❤2
Pharmacy Rx plus
Photo
#MOH

ለጤና ባለሙያዎች በሙሉ

ጤና ሚኒስቴር የጤናና ጤና ነክ ተቋማትን የአገልግሎት አሰጣጥ ደህንነትን እና ጥራት ለማሻሻል ዘርፈ ብዙ የቁጥጥር ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። በዚህ መሰረት የጤናና ጤና ነክ ተቋማት እና ባለሙያዎች ቁጥጥር መሪ ስራ አስፈፃሚ የቁጥጥር ዘርፉን አቅምና ውጤታማነት ለማሻሻል ከሚሰሩ ስትራቴጂካዊ እርምጃዎች ውስጥ አንደኛው የጤና ቁጥጥር ስርዓትን ዲጂታላይዝድ ማድረግ ነው።

ስለዚህ ይህንን የቁጥጥር ስራ ለመስራት ማንኛዉም በጤናው ዘርፍ የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች ከዚህ በታች በተዘረዘሩ መስፈርቶች መሰረት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 20 ቀናት ከዚህ በታች የተቀመጠዉን ማስፈንጠሪያ በመጫን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።

https://forms.gle/fV4vKAJLtQ24M6x28

መስፈርት
▫️ በጤና ተቋማትና ባለሙያዎች የቁጥጥርና ሌሎች ስራዎችን በተመለከተ ዘርፉን ለማገዝ ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች
▫️ እውቅና ካለው የከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተመረቀ እና የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት
▫️ ከሚሰሩበት ተቋም በተመደቡበት ሙያ የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
▫️ ከሚሰሩበት ተቋም  የእውቅና/የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
▫️ የመስመር ላይ (Online) ስልጠና  ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነ/የሆነች

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት

1. ስፔሻሊስት ሃኪም
2. ጠቅላላ ሃኪም
3. ጤና መኮንን
4. ላቦራቶሪ
5. ፋርማሲ
6. አንስቴቲስት
7. ነርስ
8. ባዮሜዲካል ኢንጂነር
9. ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂስት
10. ሚድዋይፈሪ
11. የኣካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ
12. ሌሎች የጤና የሙያ ዘርፎች

ማሳሰቢያ፡-
▫️ አመልካች የትምህርት ማስረጃ/ዲግሪ፣ የስራ ልምድ፤የሙያ ፈቃድ እና ከቁጥጥር ስራው ጋር ተያያዥነት ያለው የስልጠና ሰርተፊኬት ካለ በPDF ማያያዝ ይኖርበታል
▫️ በጤና ተቋማትና ባለሙያዎች የቁጥጥር፤የክሊኒካል ኦዲት ስራ እና ጥራት/quality Improvement ላይ ተሳትፎ የነበረው ይበረታታል
▫️ ለበለጠ መረጃዎች semreselam.tsega@moh.gov.et,  hiwot.abebe@moh.gov.et

Via: MOH


➡ Share

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤18