Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.8K photos
113 videos
466 files
605 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
❤2
Pharmacy Rx plus pinned «https://youtu.be/PnP0XI6vm1k?si=YEMj_fdj_HWZBcRO»
Happy Eid al-Adha!

May this Eid bring you and all Muslims around the world endless love,mercy, blessings, and prosperity.
May it mark the end of hostilities across the globe and help sustain peace and brotherhood.
🌹عيد مبارك🥰 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 🌹🌹🌹🌹
Eid Mubarak!

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤9
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሚ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ፤ ጤና ሚኒስቴር በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ፈተናውን ለመስጠት እየተዘጋጀ በመሆኑ ሁላችሁም ተመዛኞች ከግንቦት 20 – 26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን FAYDA and Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ  እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፦  
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት  የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።

ለብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ መምረጥ የምትችሉት ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች ብቻ ይሆናል፡፡ 

በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡

ለበለጠ ማብራሪያ ከስር የተያያዘውን ቪዲዮ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤6
info   

     ነገ ማታ  4:00    በ PharmacyRxplus  በ YouTube   live  ይኖረናል  !!
   

    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤9👍1
Pharmacy Rx plus
@PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
info

#COC

ሀገር(ቦታ) መምረጥ ትችላላችሁ መስራት ጀምሯል !!!




#Update

የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ባለሙያዎች ከዛሬ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ የፈተና ጣቢያ ምርጫ እንድታደርጉ ተብሏል፡፡

ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ ወይም በድጋሜ ለመውሰድ ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥራችሁ ጋር አስተሳሰራችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂዎች ከግንቦት 20-26/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የFayda ቁጥራችሁን እና  Password በማስገባት የፈተና ጣቢያ እንድትመርጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል፡፡

እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ በየሙያ መስኩ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት፣ የፈተና ጣቢያ ምርጫ ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ለብቃት ምዘና ፈተና የመፈተኛ ጣቢያ መምረጥ የምትችሉት ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ያያያዛችሁ ተመዛኞች ብቻ እንሆናችሁ ተመላክቷል፡፡

በምዝገባ ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በነጻ የስልክ መስመር 952 በመደወል ከዚያም 3 ቁጥርን በመጫን በቀጥታ እገዛ ማግኘት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

ጤና ሚኒስቴር የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተናን በሰኔ ወር 2018 ዓ.ም ለመስጠት እየተዘጋጀ ይገኛል፡፡


@PharmacyRxplus
❤10👏9👍3
ተለቋል ተለቋል ተለቋል
👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/live/yheNjSADJeY?si=tN6bwd5n_3ybFyX7
🥰2❤1
#exit_exam TIP

#Dissolution → Noyes–Whitney
#Buffers/pH → Henderson–Hasselbalch
#Stability → Arrhenius
#Drug degradation → Zero & First order
#Shelf life → Half-life equation

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤4
Coc exam and Exit exam  ለምትፈተኑ  

አሁንም ያለውን ጊዜ ተጠቀሙ !!
የተዘጋጁ
👇👇👇👇👇👇👇👇
🌼🌼 አጭር እና ጠቃሚ ማጠቃለያዎች
🌼🌼  ጥያቄዎች በPdf With Answer / በVideo የታገዙ ጥያቄዎች እና አጫጭር Note


🌳🌳🌳 አሁኑኑ inbox ያድርጉ  እና  ይቀላቀላሉ !!

contact ማድረግ  ይቻላል ➡️    @Sarfii
❤11😁2🔥1
info   

     እሁድ ማታ  5:00    በ PharmacyRxplus  በ YouTube   የEXIT EXAM ጥያቄዎች ከመልሶች ጋር ይለቀቃል   !!
   

    
#Subscriber
#SHARE  #LIKE  
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
👌8❤6👍4😁2
Q- Which one of the following medications is the best initial treatment for a case of heart failure with normal systolic function and preserved ejection fraction?
A-Digoxin
B-Furosemide
C-Metoprolol
D-Spironolactone

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍15❤6
Pharmacy Rx plus pinned «ተለቋል ተለቋል ተለቋል 👇👇👇👇👇👇👇👇 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/HBhsjK7i8X0?si=Q_bizbkgOGnoF-ul»
👌3