እስቲ ድጋፋችሁን አሳዩን !!!!!
ከእኛ ጋር መሆናችሁን !!
➡️➡️Subscribe our YouTube
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confimation=1

Info
ሰላም ዛሬ አንድ ነገር ልናስቸግራቹ ነው ማለት በጣም ብዙ ነገሮች ለመስራት እያሰብን ነው እናም የእናተን እገዛን እንፈልካለን ።
ስንቶቻቹ ፍቃደኛ ናችሁ??
እስቲ ከስር ባለው Comment መስጫው ላይ ድምፃችሁን ግለፁልን !!!

info
#Update
በ2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 03 እስከ 13 /2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ይታወቃል፡፡
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ያደረገውን ወይይት ተከትሎ አገር አቀፍ የመውጫ ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡ በዚህም፡-
➤ በሰኔ 2015 ዓ.ም ሞዴል የመውጫ ፈተና ይሰጣል።
➤ የመውጫ ፈተናው ከሐምሌ 03 እስከ 08/2015 ዓ.ም ይሰጣል፡፡
➤ ውጤት ከሐምሌ 09 እስከ 10/2015 ዓ.ም በተቋማቱ ይገለጻል፡፡ (ተማሪዎች ከሐምሌ 08 ጀምሮ የፈተና ቁጥራቸውን በማስገባት ኦንላይን ማየት ይችላሉ።)
➤ የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ከሐምሌ 10 እስከ 17/2015 ዓ.ም ይከናወናል፡፡
ምንጭ፡- የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት
@PharmacyRxplus

ትናንት ወደ እናንተ ሀሳብ እንደምናቀርብ በነገርናቹ መሰረት ........
ሰላም የተከበራችሁ ውድ የዚህ Channel ተከታዮች በመጀመሪያ ሁሌም ከጎናች ሆናችሁ ብርታት እና ድጋፋችሁ ላልተለየኝ አሁንም በእያንዳንዷ እንቅስቃሴዬ አብራችሁኝ ለመሆን ቃል ስለገባችሁ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።
👉ይህን እያልን ይህ channel ሲከፈት ለሁሉም ተደራሽ ሆኖ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን በየጊዜው እንድንለዋወጥ እና እንድንማማር ታስቦ የተከፈተ ሲሆን በዚህም ብዙ አባላቶች ተጠቅመውበታል እየተጠቀሙበትም ይገኛሉ።ስለሆነም አሁን ላይ መረጃዎችን በተፈለገው ጊዜ እና ስዓት ለናንተ ለማድረስ የእናንተ ድጋፍ አስፈላጊ ሆኖ አጊንተነዋል ስለዚህ ሁላችንም ተማሪዎች ከመሆናችን አንፃር በተቻለን አቅም ማለትም ፍቃደኛ ከሆናችሁ ከ 50ብር ጀምሮ ድጋፍ አድታደርጉ ይህንን ስንል የተሻለ እና ሰፋ አድርገን ብዙ ነገሮችን ለመስራት አስበናል እናም ደግሞ የእናንተ ድጋፍ እጅግ አስፈላጊ ነው ።
እናም በዚህ Account ➡️➡️ 1000155156183 Esrael Tadesse
ማስገባት ትችላላችሁ ።

1,Anti androgen used in heart failure ?
A.Abiraterone
B.Sampatrilat
C.Spirinolactone
D.Carvedilol
A.Abiraterone
B.Sampatrilat
C.Spirinolactone
D.Carvedilol