Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
603 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
የተለያዩ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታቸውን ማየት ጀምረዋል።

ወደ ውጤት መመልከቻ ድረገፁ ውጤታቸውን ለማየት የገቡ የግል ተማሪዎች ከተቀመጠው 50 እና በላይ የማለፊያ ነጥብ ቢያስመዘግቡም " fail " የሚል ምላሽ እያገኙ መሆኑ በመግለፅ እንዲታረም ጠይቀዋል።

በግል ተቋማት የመውጫ ፈተና የተቀመጡት 72,203 ተማሪዎች ሲሆኑ 50 እና ከዚያ በላይ ውጤት አምጥተው ያለፉት 12,422 ተማሪዎች ወይም 17.2 በመቶ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

@PharmacyRxplus
Live stream scheduled for
Info

ዛሬ 4:00 ስዓት live stream ale..

Be exam zuriya yalachun hesab enlewawetalen

@PharmacyRxplus
Live stream started
Live stream finished (56 minutes)
Coc
Pharmacy Rx plus
ዛሬ የነበረው ወይይት

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
Info

ዛሬ 4:00 ስዓት live stream አለ ።

@PharmacyRxplus
Exit exam
Pharmacy Rx plus
ዛሬ የነበረው ወይይት

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
Live stream scheduled for
Info


ባላፈው ሳምንት በአንድ ሀሳብ ላይ እንደምንወያይ አወርቻቹ ነበር live stream ላይ ለነበራችሁ ፣ እናም ዛሬ ማታ 4:00 ላይ "" አዎንታዊ አስተሳሰብ"" (Positive thinking ) በሚል ርዕሰ ምን አይነት ግንዛቤ አለን ፣ አንዴት ነው የምንረዳው እና በውስጡስ ምን አለ በሚሉ ነገሮች ላይ እንወያያለን ።

@PharmacyRxplus
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ይቅርታ ለማለት እወዳለሁ በ connection ምክንያት ማታ live stream ማድረግ አልተቻለም ነበር ነገ ማለትም ሐሙስ ማታ 4:00 ይኖረናል ።
Info

በዚህ Channel ላይ ያለው ሁሉም ነገር እንዳለ ይቀጥላል ...........

ይሄ Channel እንዳለ ሆኖ በተለየ መንገድ እገዛ እንፈልጋለን ብላችሁ inbox ያደረጋቹ ተማሪዎችን ብቻ ይመለከታል ማለትም በዚህኛው ዙር Exit Exam fail ያደረገባችሁ በቀጣዩ በደንብ አንብቤ እፈተናለሁ ላላችሁኝ አሁን ከዚህ በታች ያለውን Channal ተቀላቀሉ ።
Channal ላይ ከ50 የማይበልጥ ተማሪ ነው እናም ቅድሚያ የሚገቡት በ inbox text ያደረጉት ናቸው ።

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ከ 50 በላይ መለፉን ተከትሎ linkun ጠፍቷል text inbox አድርጋችሁ Channalun join ያላደረጋችሁ አናግሩኝ ➡️➡️ @D2555
👍1🥰1
❤2👍1
Info


በብዛት ጥያቄ ስላቀረባቹ በድጋሚ linku post ይደረጋል እናም ማታ ላይ live ይኖረናል ፤ channel ላይ ተቀላቅሎ መቀጠል ለሚፈልጉ ሁሉ ምን ምን ሟሟላት እንደሚያስፈልግ ማታ እናወራለን ።
☘️☘️ #Inbox #Inbox #Inbox ☘️☘️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➡️➡️ @D2555
👍1