የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
____
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Paediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በህዳር 2016 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለሆነም የዚሁ ፈተና ምዝገባ ከጥቅምት 7 - 17/2016 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን hple.moh.gov.et ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው ከጥቅምት 7/2016 እስከ ጥቅምት 17/2016 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) Authenticate ማስደረግና ስማችሁን ከባለስልጣኑ ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡
ከጥር 1/2015 ዓ.ም በኋላ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የትምህርት ሚኒስቴር መውጫ ፈተና(Exit Exam) ማለፍ አለባችሁ፡፡
ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
@PharmacyRxplus

👍8❤2
Q- Which one of the following drugs results in disulfiram- like action when it is accompanied with alcohol?
A- Ampicillin
B- Cefotetan
C- Cimetidine
D- Dipyridamole
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Ampicillin
B- Cefotetan
C- Cimetidine
D- Dipyridamole
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍15👏4
Q- An 80 mg dose of a drug was administered to a patient. 40 mg was eliminated during the first hour. This drug follows first-order elimination kinetics.
Which of the following is the amount of the drug remains 3 hours after administration?
A-30 mg
B-20 mg
C-10 mg
D-None
@PharmacyRxplus
Which of the following is the amount of the drug remains 3 hours after administration?
A-30 mg
B-20 mg
C-10 mg
D-None
@PharmacyRxplus
👍2❤1
Q- A patient comes to a rural hospital one hour after he experienced excruciating chest pain. After workup, you diagnose his case as myocardial infarction. The nearest hospital is 2-hour away. What is the best next step?
A-Administer thrombolytic now
B-Consult a cardiologist
C-Transfer to the nearest hospital
D- None
@PharmacyRxplus
A-Administer thrombolytic now
B-Consult a cardiologist
C-Transfer to the nearest hospital
D- None
@PharmacyRxplus
👍5
Q- Which one of the following antihypertensive medications is appropriate to use for an asthmatic patient?
A-Labetalol
B-Metoprolol
C-Propranolol
D-Timolol
@PharmacyRxplus
A-Labetalol
B-Metoprolol
C-Propranolol
D-Timolol
@PharmacyRxplus
👍19❤8
Q- Which of the following group of medications prolongs GABA activity in the brain?
A- Alcohols
B- Barbiturates
C- Benzodiazepines
D- Methamphetamines
@PharmacyRxplus
A- Alcohols
B- Barbiturates
C- Benzodiazepines
D- Methamphetamines
@PharmacyRxplus
❤7
Q- Ingestion of which of the following products may cause hypertensive crisis in patients taking MAO inhibitors?
A- Carbohydrates such as starch
B- Gluten-rich food
C- Tyramine-rich food
D- Vitamin D and calcium
@PharmacyRxplus
A- Carbohydrates such as starch
B- Gluten-rich food
C- Tyramine-rich food
D- Vitamin D and calcium
@PharmacyRxplus
🔥5👍2
Q- Which of the following statements correctly describes the therapeutic dose of medication?
A- The amount of medication that produces maximal rate of distribution
B- The amount of medication that produces minimal biological effect
C- The amount of medication that produces the highest plasma concentration of the drug
D- The amount of medication that produces the required effect in the majority of patients

📌 የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ:-
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ከጥር 1/2015 ዓ.ም በፊት የተመረቁ ወይም ከዚህ በፊት የብቃት ምዘና ፈተና ወስደው ያላለፉና ፈተናውን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በህዳር 2016 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በአንዳንድ አካባቢዎች በኦንላይን መመዝገብ መቸገራቸውን በስልክ ከቀረቡልን ጥያቄዎች መረዳት ችለናል።
1. ስለሆነም የዚሁ ፈተና ምዝገባ ከጥቅምት 13 - 23/2016 ዓ.ም የሚከናወን ስለሆነ አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች ባህር ዳር ከተማ እና አካባቢው የምትገኙ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣
2. ጎንደር ከተማ እና አካባቢው የምትገኙ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ፣
3. ደብረብርሃን ከተማ እና አካባቢው የምትገኙ ደብረብርሃን አስራት ወልደየስ ግቢ፣
4. ኮምቦልቻ ከተማ እና አካባቢው የምትገኙ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ምዝገባው ከጥቅምት 13/2016 እስከ ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመቅረብ እንድትመዘገቡ እና በተመዘገባችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፦
- ለምዝገባ ስትመጡ የቴምፖራሪ ዲግሪ ኦርጂናል 1 ኮፖ ጋር በመያዝ ከላይ በተጠቀሱት የምዝገባ ቦታዎች መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡
Via: MOH
___
👉 @PharmacyRxplus

👍7👏1
Q- A young female presents with areas of erythema and itching over the skin of her hands, arms and legs two hours after she ate nuts. Which of the following immunological reactions is the most likely responsible?
A- Anaphylaxis
B- Cell mediated hypersensitivity
C- Complement activity
D- Immune complex deposition
@PharmacyRxplus
A- Anaphylaxis
B- Cell mediated hypersensitivity
C- Complement activity
D- Immune complex deposition
@PharmacyRxplus
👍11
#ከትምህርት_ሚኒስቴር
#ለሁሉም_የመንግስት_ዩኒቨርሲቲዎች
#ለሁሉም_የግል_ከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማት
ባሉበት
ጉዳዩ- #የአገራዊ_የድህረ_ምረቃ_ፕሮግራም_የመግቢያ_ፈተና_National_GAI_የመቁረጫ_ነጥብ_ስለማሳወቅ፤
የትምህርት ሚኒስቴር ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ በአገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጠውን የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test-NGAT) ተፈትነው ያለፉ ብቻ መሆን እንዳለባቸው አቅጣጫ ተቀምጧል ይህ የአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ አካል የሆነው ብቃትን መሰረት ያደረገው የመግቢያ ምዘና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ምርምር ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 02/ 2016 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡
በዚህም መሰረት ለ2016 ዓ.ም ይህንን ሀገራዊ የድህረ ምረቃ የመግቢያ ፈተና ወስደው ወደ ተቋማት ለማመልከት የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ማሳወቅ አስፈላጊ ሆኗል፡፡
ስለሆነም አጠቃላይ ከተፈተኑት ጥያቄዎች ውስጥ 62 (50%) እና በላይ ጥያቄዎችን የመለሱ ወይም 80 ፐርሰንታይል (80 Percentile) ያገኙ ተፈታኞች ብቻ ለመማር በሚፈልጉበት ተቋም አመልክተው መማር የሚችሉ ሲሆን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም አመልካቾች ለማመልከት ሲመጡ ውጤታቸውን እንዲያቀርቡ በማድረግ
እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus
በመግባት እና የተማሪውን የመግቢያ ስም (Username) እና የይለፍ ቃል (Password) ተጠቅመው ማረጋገጥ የሚችሉ መሆናቸውን እንገልጻለን፡፡

👍9❤2
Q- A 26-year-old pregnant woman visits her primary care physician for routine examination. Her examination is normal. Her blood group is O, Rh-negative. Administration of which of the following should prevent the development of related fetal complications?
A- Ferrous sulfate
B- Folic acid derivatives
C- Rh (D) immune globulin
D- Wide spectrum antibiotics
@PharmacyRxplus
A- Ferrous sulfate
B- Folic acid derivatives
C- Rh (D) immune globulin
D- Wide spectrum antibiotics
@PharmacyRxplus
👍7