የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
____
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሜዲስን፤ ነርሲንግ፤ ጤና መኮንን፤ አንስቴዥያ፤ ፋርማሲ ፤ሜዲካል ላቦራቶሪ፤ ሚድዋይፈሪ፤ ዴንታል ሜዲስን፤ ሜዲካል ራዲዮሎጂ፤ ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ፤ ፔዲያትሪክ ኤንድ ቻይልድ ሄልዝ፤ ሳይካትሪ ነርሲንግ፤ እና ኢመርጀንሲ ኤንድ ክሪቲካል ኬር ነርሲንግ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ፈተናው ከህዳር 18- 21/ 2016 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን :-
1. የፈተናው አሰጣጥ ሂደት በኮምፒውተር ይሆናል።
2. የፈተናው መርሃግብር
- 19/3/2016 ዓ.ም: Nursing, Psychiatry Nursing, Pediatric and Child Health Nursing, Dental Medicine, Emergency and Critical Care Nursing, እና Midwifery
- 21/3/2016 ዓ.ም: Medicine, Public Health, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Anesthesia, Environmental Health
3. እያንዳንዱ ተፈታኝ ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም ህዳር 18 እና 20/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: በፈተና ገለፃው ላይ ያልተገኘ ተመዛኝ ፈተናውን ለመውሰድ የሚቸገር መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
4. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እርሳስ ብቻ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፣
5. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፣
6. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረማቸውን ማረጋገጥ ይኖርባቸዋል፣
7. ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) QR code የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
◾ ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ ጋር የተያያዘውን ማስፈንጠሪያ/link/ በመጫን የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያዎች መመልከት ይኖርባችኋል። ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት ተቋም ውጪ በፍጹም ፈተናውን ማግኘት የማይችሉ መሆኑን እናሳስባለን
በኮምፒውተር የታገዘ ፈተና ላይ የተሻለ ግንዛቤ እንዲኖራችሁ ከስር ያለውን አጭር ቪዲዩ ተከታተሉ።
https://youtu.be/X0pfARZ7Xzs?si=df-AenN9YbpsECre
@PharmacyRxplus

YouTube
ለ Coc exam ተፈታኞች አጋዥ video
@Coc @cocexam # ፈተና
👍18❤2
🔉🔊🔉🔊🔉🔊🔉📢📢📢📢🔉🔊🔉📢🔉🔈📢🔉🔊👁🗨📢🔉🔉🔊🔈
#SHARE #SHARE
#በሌሎች_ዩንቨርስቲዎች_ያሉ_ጓደኞቻችን_ተመርቀዉ_ወደ_ሥራ_ገብተዋል_እኛ_መመረቅ_የነበረብን_በ2015_ዓ_ም_ነበር_ነገር_ግን_እስካሁን_ምንም_አልተባልንም_ለፈተናም_እየተዘጋጀን_አይደለም።
እኛ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል #ተመራቂ_የጤና_ሳይንስ (#PHARMACY_Nurse_Midwifery_Physiotherapy_Medical_Laboratory_Anesthesia)ተማሪዎች ነን።
ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው በአማራ ክልል በተፈጠረው ችግር ለ 4 ወራት (የ12ኛ ክፍል ፈተና ምክንያት አንድ ወር ጨምሮ) ቤት ቆይተናል።
በኮቪድ 19 ምክንያት ለ 11 ወራት፣ በትግራይ ጦርነት ለ 3 ወራት፣ በ2014 የ12ኛ ክፍል ፈተና 1 ወር ቤት ነበርን፣ አሁን ደግሞ ለ 3 ወራት ቤት ቆይተናል። በ 4, እና 5 አመት መመረቅ የነበረብን አሁን በግቢው ከ5,6 እና 7 አመት በላይ እንድንቆይ ተደርገናል።
ጎንደር ዩንቨርስቲ ጦርነቱ ቢኖርም ኃላፊነት ወስዶ #ተመራቂ_ተማሪዎችን በመስከረም ወር ዉስጥ ጠርቶ እንዳስመረቃቸዉ ይታወቃል።
በሌሎችም ዩንቨርስቲዎች ሌምሳሌ አዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ/ያልጠቀስናቸዉን ሌሎችንም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ጨምሮ/ እንዲሁም በተለያዩ የግል ኮሌጆች #ይማሩ_የነበሩ_የእኛ_ባቾች_ተመርቀዉ_ወደ_ሥራዉ_ዓለም_ከተቀላቀሉ_ሰነባብተዋል።
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ጨምሮ በሌሎችም ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ጓደኞቻችን ትምህርታቸውን እየቀጠሉ ነው፣ እኛ ግን #እጅግ_በጣም ወደኋላ ቀርተናል። ተምህርታችንን መጨረስና መመረቅ የነበረብን በ2015 ዓ.ም ቢሆንም እስካሁን ግን አልጨረስንም።
በዚህም የተነሳ ከሌሎች ተማሪዎች #በተለየ_ሁኔታ ከፍተኛ የስነ ልቦና ቀውስ ውስጥ እየገባን ነው::
ምክንያቱም
#1ኛ -- ለመመረቅ ጥቂት ወራት ቢቀሩንም ትምህርታችን እንደሌሎች ዲፓርትመንቶች ለአንድ ቀንም መካካስ አይችልም።
#2ኛ --ከፊታችን ሁለት ፈተናዎች ማለትም የብቃት ምዘና ፈተና/#License_exam/ እና የመዉጫ ፈተና/#Exit_exam/ አለ፤
#ትምህርት_ሚኒስተር_የማያዉቀዉ_ነገር_ቢኖር_እኛ_ፈተናዉን_መፈተን_የነበረብን_በ2015ዓ.ም_ነበር_ነገር_ግን_ግቢዉ_በሠራዉ_ስህተት_ምክንያት_ሳንፈተንም_ሳንመረቅም_ቀርተናል። እርግጠኛ ባንሆንም አሁን ፈተናዉን እንደምንፈተን አንዳንድ መረጃዎች አሉ። ለዚያም ደግሞ እኛ ትኩረት ሰጥተን በሚገባ ማንበብ እንደሚጠበቅብን ብናዉቅም አሁን ላይ ባለው ነባራዊ እውነታ ግን #እያነበብን_አይደለም።ምክንያቱም አሁን ባለንበት #ሁኔታናቦታ ወደ ተስፋ መቁረጥ እየገባንና ሀሳብን ሰብስቦ ትኩረት ሰጥቶ ማንበብ እጅግ ከባድ ከመሆኑም በላይ እንደምንፈተን መረጃዉ የሌላቸው ተማሪዎችም ስላሉ፤
#3ኛ---እያለቀ ያለዉ ጊዜያችን ዕድሜያችን ነዉ ፤ ያለንበት ሁኔታ ሌላ ሥራ ለመሥራትም ሆነ ለማንበብ ምቹ አይደለም። ማለትም ሌላ #የራሳችንን_ሥራ_እንዳንሠራ_ዩንቨርሲቲዉ በሚያወጣው መግለጫ ከዛሬ ነገ ይጠራናል ስንል በተጨማሪም እስካሁን ጉልበታችንን፣ ልንመልሰዉና በምንም ሊንተካ የማንችለዉን ዉድ ጊዜያችንን እንድሁም ገንዘባችንን አፍስሰናል፤ እዚህ ቦታ ለመድረስም ቀን ከሌት ተግተናል በጣም ብዙ ዋጋ ከፍለናል። ተረጋግተን እንዳናነብም ደግሞ ያለንበት ሁኔታና ቦታም ስለሚከብድ ግራ በመጋባት ስሜትና በስነልቦና ቀዉስ ዉስጥ እንገኛለን።
ስለሆነም #የእኛ_ሥርዓተ_ትምህርት_ልዩ_በመሆኑ እና በዚሁ ከቀጠለ ሁለተኛው የመውጫ ፈተናም ሊያልፈን ስለሆነ ይህንን ችግር ታሳቢ በማድረግ ብያንስ የቀረችዉን ጊዜ እንኳ በአግባቡ እንድንጠቀም #ጉዳያችን_በጊቢዉም_ሆነ_በትምህርት_ሚኒስትር_ተለይቶ_እንዲታይና፣ ከተቻለ ካሉት የባህር ዳር ዩንቨርስቲ ግቢዎች የተሻለው ታይቶ ቶሎ ወደ ዩኒቨርሲቲያችን እንድንመለስ፣ ካልሆነም ደግሞ ልክ እንደ ትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች(#በተመሳሳይ_ምክንያት_ሌላ_ቦታ_ተመድበው_እንደ_ጨረሱት) ትምህርታችንን ለመጨረስ የተሻለ ሠላም ወዳለበት ቦታ ተመድበን ትምህታችንን እንድጨርስና እንድንመረቅ ስንል ፣የሚመለከተው አካል መፍትሔ እንድሠጠን እንጠይቃለን::
የባህር ዳር ዩንቨርስቲ የጥበበ ጊዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል #የ2015_ባች_ተመራቂ_የጤና_ሳይንስ_ተማሪዎች ነን።🙏🙏
#እናመሰግናለን !!!

👍22❤6😭1
Q- Cytochrome P-450 is an enzyme system responsible for the biotransformation of certain drugs.
Which one of the following medications induces cytochrome P-450 interaction with some other medications?
A-Cimetidine
B-Chloramphenicol
C-Rifampin
D-Sulfasalazine

👍13
Q- Which one of the following medications inhibits fibrinolysis?
A- Aminocaproic acid
B- Heparin
C- Lepirudin
D- Rifampin
@PharmacyRxplus
A- Aminocaproic acid
B- Heparin
C- Lepirudin
D- Rifampin
@PharmacyRxplus
👍21
👍19
Q- Which of the following is the most appropriate next step in management of a patient complaining of symptoms of GERD?
A-Barium swallow
B-Endoscopy
C-Omeprazole
D-Ranitidine
@PharmacyRxplus
A-Barium swallow
B-Endoscopy
C-Omeprazole
D-Ranitidine
@PharmacyRxplus
👍10
Q- Which one of the following drugs is the most effective for nausea and vomiting of pregnancy?
A-Cimetidine
B-Loratadine
C-Meclizine
D-Ondansetron
@PharmacyRxplus
A-Cimetidine
B-Loratadine
C-Meclizine
D-Ondansetron
@PharmacyRxplus
👍8❤1
Q- Which one of these drugs reverses both muscarinic and nicotinic effects of organophosphorus compounds by restoring cholinesterase?
A-Atracurium
B-Atropine
C-Physostigmine
D-Pralidoxime
@PharmacyRxplus
A-Atracurium
B-Atropine
C-Physostigmine
D-Pralidoxime
@PharmacyRxplus
👍14❤1
Q- Which of the following side effects is the most common after prolonged use of SSRIs?
A-Headache
B-Insomnia
C-Nausea
D-Sexual dysfunction
@PharmacyRxplus
A-Headache
B-Insomnia
C-Nausea
D-Sexual dysfunction
@PharmacyRxplus
👍4❤3
Q- Which of the following conditions is characterized by hypertension due to sodium retention, hypokalemia and decreased renin secretion?
A-Conn syndrome
B-Cushing syndrome
C-Diabetes insipidus
D-Renal ischemia
@PharmacyRxplus
A-Conn syndrome
B-Cushing syndrome
C-Diabetes insipidus
D-Renal ischemia
@PharmacyRxplus
❤4👍3👎1