Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
602 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
የብቃት ምዘና ፈተና ለወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ
___

በ Medicine, Nursing, Public Health, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች ከህዳር 19-21/2016 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የብቃት ምዘና ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች በሙሉ hple.moh.gov.et ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና በጤና ሚ/ር የተሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን ከታህሳስ 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የማለፊያ ነጥቡን አሟልታችሁ ያለፋችሁ ተመዛኞች ስም ዝርዝራችሁን ለክልል የጤና ተቆጣጣሪ አካላት የሚላክ መሆኑን እየገለጽን የተለያዩ ጥያቄዎች ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በአካል የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በስልክ ቁጥር 0118275936 ወይም 952 በመደወል ሙሉ ስም፣ ሙያ፣ የፈተና መለያ ቁጥር እና የተማራችሁበትን ተቋም በማስቀደም ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ MOH

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍14
Info

Pharmacy coc exam 2016
Cut point 40.52 %

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍4
Info

በዚህ ይሰራል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

http://hple.moh.gov.et/hple/candidates/index4

http://hple.moh.gov.et/hple/Pages/guesthome

@PharmacyRxplus
👍9🥰1👌1
Q- Which of the following is the target LDL in a patient with diabetes?
A- Less than 70
B- 70-100
C- 100-130
D- More than 130
@PharmacyRxplus
👍21❤6
Live stream scheduled for
Info
ለ Exit exam ተፈታኞች

ዛሬ ማታ 4:00 ስዓት live stream በ telegram ይኖረናል ።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍17
Live stream started
Live stream finished (59 minutes)
❤4
👍11
Q- Ingestion of mushroom containing pilocarpine may cause which one of the following side effects?
A-Bronchodilation
B-Diarrhea
C-Hypertension
D-Tachycardia
@PharmacyRxplus
👍17❤1
Q- A 21-year-old woman presents to the clinic for contraception. She wants to take oral contraceptives but she has concerns about their interaction to other medications. Which one of the following drugs will raise the plasm levels of OCP and increases the risk of side effects?
A-Carbamazepine
B-Ciprofloxacin
C-Phenytoin
D-Rifampin
@PharmacyRxplus
👍18❤4
Q- A 58-year-old patient with a history of auto-immune disease is prescribed prednisone. The patient has some concerns about side effects of prednisone. Which of the following is considered a common side effect of corticosteroids at his age?
A-Diabetes
B-Hypothyroidism
C-Gout
D-Osteoporosis
@PharmacyRxplus
👍24
Q- Overdose of acetaminophen most likely results in hepatic necrosis due to depletion of which one of the following substances?
A-Bilirubin
B-Glutathione
C-Glycogen
D-N-acetylcysteine
@PharmacyRxplus
👍5❤1
#MoE

ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም #አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ላሉ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል ብሏል።

በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትነው ያላለፉ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያሉ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የሚያካሂዱት የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የሚመርጡት በዚህ ማስፈንጠሪያ (Link)
(https://exam.ethernet.edu.et)  ነው።

ስለሆነ ከጥር 08 እስከ ጥር 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በ " ቴሌ ብር " ብቻ በመክፈል መመዝገብ እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የሚፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል registration@ethernet.edu.et በኩል ድጋፍ ማግኘት የሚችሉ መሆኑ ተገልጿል።

ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የሚፈቱ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚያካሂዱትና  እና የአገልግሎት ክፍያ የሚፈፅሙት በተቋማቸው በኩል መሆኑን ገልጾ አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማቸው በኩል እንደሚደርሳቸው አመልክቷል።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍7
Q- Which of the following is the mechanism of action of aminoglycosides?
A-blocking pathogens recognition of the host
B-Disruption of cell wall hemostasis
C-Disruption of ribosomal protein synthesis
D-Inhibition of general metabolic pathways
@PharmacyRxplus
❤6
Q- Which of the following is the main site of action of HMG-CoA reductase inhibitors?
A- Blood
B- Liver
C- Kidney
D- GI tract
@PharmacyRxplus
👍15❤4