Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
602 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Info

የመጀመሪያ Group በጥናት ላይ ነው: አሁን ሁለተኛ Group መጀመር አለበት ስለተባለ ነው ።

ማጥናት ለምትፈልጉ በሰኔ ወር አጋማሽ ላይ ለሚሰጠው exit exam መዘጋጀት የምትፈልጉ ካላችሁ ምዝገባ ተጀምሯል   መማር ትችላላችሁ ።

በዚህ ወር እስከ 5-12 ድረስ ብቻ መመዝገብ የሚቻለው  ጥናቱ በ 13/08/2016 ይጀመራል  ።

  በዚህ User  👉👉  @D2555  ስማቹን እና ስልክ ቁጥራችሁን   በመላክ  መመዝገብ ትችላላችሁ ።

ለበለጠ መረጃ   #Inbox   👉👉 @D2555

@PharmacyRxplus
👍15👌2👏1
Q- 01 A 35-year-old man complains of attacks of restlessness, fear, shortness of breath and palpitation and feeling of impending doom. Examination reveals anxiety without any other mental, cognitive or physical findings. Which of the following is the most likely diagnosis?
A-Bipolar disease
B-Panic disorder
C-Schizoaffective disorder
D-Schizophrenia
@PharmacyRxplus
👍7❤3
Q- 02 Which one of the following drugs works through inhibition of acetyl-cholinesterase enzyme and used in myasthenia gravis?
A- Atropine
B- Montelukast
C- Neostigmine
D- Noradrenaline
@PharmacyRxplus
👍12
Q- 03 Which of the following findings distinguishes chronic renal failure from acute renal failure?
A- High serum calcium
B- High serum sodium
C- History of elevated BUN
D- History of elevated serum creatinine
@PharmacyRxplus
👍9
Q- 05 Cervical subluxation, ulnar finger deviation and swan nick deformities are characteristic of which one of the following conditions?
A-Gout
B-Osteoarthritis
C-Pseudo-gout
D-Rheumatoid arthritis
@PharmacyRxplus
👍5❤2
Q-06 Which one of the following antibiotics is the most appropriate treatment of chancroid, a bacterial infection caused by Haemophilus ducreyi?
A- Ampicillin
B- Ceftriaxone
C- Ciprofloxacin
D- Vancomycin
@PharmacyRxplus
👍1
Info

ዛሬ የተለቀቁትን 6ቱ ጥያቄዎች መልስ  ከነምክንያቶቹ ጋር ዕሮብ ማታ 3:00 n TikTok   ይጠብቁን !!!!
#Join #Join
👇👇👇👇👇👇
http://tiktok.com/@pharmacyrxplus
👏4👍2
Q- Which one of the following oral hypoglycemic drugs is the initial therapy for patients with type 2 diabetes?
A- Acarbose
B- Glyburide
C- Metformin
D- Repaglinide
@PharmacyRxplus
👍2
Pharmacy Rx plus
Photo
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በግንቦት 2016 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡
ስለሆነም አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው ከሚያዚያ 7/2016 እስከ ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፦

- የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) Authenticate ማስደረግና ስማችሁን ከባለስልጣኑ ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡

- ከጥር 1/2015 ዓ.ም በኋላ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የትምህርት ሚኒስቴር መውጫ ፈተና(Exit Exam) ማለፍ ይጠበቅባችኋል፡፡

- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍16❤2
3ቱ ጥያቄዎች

1, Authenticat lemadreg process jemriyalew malet be linkache melak yalebgnin mereja lkiyalew gn beakal kerbo processun lemecheres enesu ketero ysetalu eza alhedkum mndnew madreg yalebgn ?

2, Autentecate asdregeyalwu gn listu lay sema yelem mndenwu madrege michelwu nigaregn

3, Please sle authentication beki mereja stun please ?

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍5❤1
Authentication of Educational Credentials
07082016 MOH.xlsx
ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር  የተላከ ጤና ባለሙያዎች

@PharmacyRxplus
👍3❤1🥰1
Live stream scheduled for
090816 MoH.xlsx
14 KB
ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 09/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር  የተላከ ጤና ባለሙያዎች

@PharmacyRxplus
👍4
100816 MOH.xlsx
13.9 KB
ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 10/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር  የተላከ ጤና ባለሙያዎች

@PharmacyRxplus
👍6
#Share #Share
👂👂👂ይደመጥ 👂👂👂
👂👂👂ይደመጥ 👂👂👂

@PharmacyRxplus
👍3
110816 MOH.xlsx
14.8 KB
ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 11/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር  የተላከ ጤና ባለሙያዎች

@PharmacyRxplus
👍6