170816 MoH.xlsx
18.3 KB
ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 17/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላከ ጤና ባለሙያዎች
@PharmacyRxplus
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 17/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላከ ጤና ባለሙያዎች
@PharmacyRxplus
👍7
የ COC ተፈታኝ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
የዚህ ዙር ፈተና የሚሰጠው በ Online በመሆኑ ወደፈተና ከመግባታችሁ በፊት በዚህ መልኩ በ ድህረ ገፁ ልምምድ እንድታደርጉ እናሳውቃለን::
ስለ አጠቃቀሙ ዝርዝር ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/X0pfARZ7Xzs?si=7kENbtWt5aYD0MAY
የዚህ ዙር ፈተና የሚሰጠው በ Online በመሆኑ ወደፈተና ከመግባታችሁ በፊት በዚህ መልኩ በ ድህረ ገፁ ልምምድ እንድታደርጉ እናሳውቃለን::
ስለ አጠቃቀሙ ዝርዝር ማብራሪያ 👇
https://youtu.be/X0pfARZ7Xzs?si=7kENbtWt5aYD0MAY
YouTube
ለ Coc exam ተፈታኞች አጋዥ video
@Coc @cocexam # ፈተና
👍3❤1
Q- A patient complains of worsening diarrhea over the past three months. He has a history of recurrent urinary tract infection and joint pain affects numerous joints. A urine sample shows pneumaturia. Which of the following is the most likely cause of this patient’s symptoms?
A- Enterovesical fistula
B- Pseudomembranous colitis
C- Renal stones
D- Ulcerative colitis
@PharmacyRxplus
A- Enterovesical fistula
B- Pseudomembranous colitis
C- Renal stones
D- Ulcerative colitis
@PharmacyRxplus
👍5
Q- Hemorrhagic cystitis may develop after the use of cyclophosphamide. Which one of the following drugs can reduce this risk?
A- Ampicillin
B- Infliximab
C- Mensa
D- Vitamin K
@PharmacyRxplus
A- Ampicillin
B- Infliximab
C- Mensa
D- Vitamin K
@PharmacyRxplus
👍17
Q- Which one of the following viruses is responsible for the development of viral myocarditis?
A- Adenovirus
B- Coxsackie B virus
C- Mumps virus
D- Rhinovirus
@PharmacyRxplus
A- Adenovirus
B- Coxsackie B virus
C- Mumps virus
D- Rhinovirus
@PharmacyRxplus
👍10👌1
Q- Which of the following groups of drugs are useful for night terrors and sleepwalking?
A- Alcohols
B- Barbiturates
C- Benzodiazepines
D- Tricyclic anti-depressants
@PharmacyRxplus
A- Alcohols
B- Barbiturates
C- Benzodiazepines
D- Tricyclic anti-depressants
@PharmacyRxplus
👍21
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በግንቦት 2016 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት ምዝገባ መጀመሩ ይታወሳል፡፡
ነገር ግን ከሲስተም ችግር ጋር በተያያዘ የሚቀርቡትን ቅሬታዎች ለማስተናገድ የምዝገባ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን ምዝገባውም እስከ ግንቦት 2/2016 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን በምዝገባ ላይ ያላችሁን ማንኛውም ቅሬታ በስልክ ቁጥር 011(8)-27-59-36 እንዲሁም 011(8)-27-59-45 መደወል የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-
በምዝገባ ወቅት ለመመዝገብ ያስቸገራችሁ ወይም የአያት ስም አልገባ ያላችሁ ተመዛኞች Do you have MoH IDNO or Ministry of Education (MoE) User Name ? በሚለዉ ጥያቄ ላይ Yes የሚለውን በመጫን ከዚህ በፊት በጤና ሚኒስቴር የተሰጣችሁን MoH IDNO ወይም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጣችሁን User Name በማስገባት እና የቀረውን ዘርዝር መጠይቅ ጨርሶ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

210816 MoH.xlsx
15.7 KB
ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 21/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላከ ጤና ባለሙያዎች
@PharmacyRxplus
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 21/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላከ ጤና ባለሙያዎች
@PharmacyRxplus
👍2
Q- Which one of the following types of anemia is not associated with previous drug use?
A-Autoimmune hemolytic anemia
B-Aplastic anemia
C-G6PD deficiency
D-Microcytic anemia
@PharmacyRxplus
A-Autoimmune hemolytic anemia
B-Aplastic anemia
C-G6PD deficiency
D-Microcytic anemia
@PharmacyRxplus
👍12🥰2
⭐️መጨነቁን አቁምና ጥናቱን ጀምር!
🌟ፈተና ደረሰ ብለህ መጨነቁን አቁምና የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ፈጣሪም የሚረዳህ የምትችለውን ስታደርግ ነው! ጊዜ ደግሞ አለህ!
✅ከዚህ በፊት አጥንተህ ጥሩ ውጤት ያመጣህባቸውን ወቅቶች አስብ እስኪ.... እርግጠኛ ነኝ አሁንም በቆራጥነት ያኔ የለፋኸውን ልፋት ከደገምከው exit ከፍተኛ ውጤት ታመጣለህ። ዛሬውኑ ጥናታችሁን ከጀመራችሁ ያላችሁ ግዜ በቂ ነው ::
✅✅ ዳይ ወደ 👉ጥናት
✅ መልካም ጥናት 📚📖📖📚
✍️✍️✍️ Academic

👍24❤3🥰3👌1
Q- Administration of which one of the following medications may lead to cartilage damage in children and Achilles tendon rupture in adults?
A-Diphenhydramine
B-Fluoroquinolones
C-Metoclopramide
D-Metronidazole
@PharmacyRxplus
A-Diphenhydramine
B-Fluoroquinolones
C-Metoclopramide
D-Metronidazole
@PharmacyRxplus
Q- Which one of the following antiarrhythmic medications may cause discoloration of the skin, photosensitivity, pulmonary and thyroid complications?
A-Amiodarone
B-Diltiazem
C-Procainamide
D-Propranolol
@PharmacyRxplus
A-Amiodarone
B-Diltiazem
C-Procainamide
D-Propranolol
@PharmacyRxplus
👍4
Q- Gingival hyperplasia, granulocytopenia and facial hirsutism are possible side effects of which one of the following medications?
A- Carbamazepine
B- Phenobarbital
C- Phenytoin
D- Valproic acid
@PharmacyRxplus
A- Carbamazepine
B- Phenobarbital
C- Phenytoin
D- Valproic acid
@PharmacyRxplus
👍10
220816 MoH.xlsx
15.6 KB
ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 22/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላከ ጤና ባለሙያዎች
@PharmacyRxplus
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 22/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላከ ጤና ባለሙያዎች
@PharmacyRxplus
👍1
240816 MoH.xlsx
12.6 KB
ለጤና ባለሙያዎች
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 24/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላከ ጤና ባለሙያዎች
@PharmacyRxplus
የት/ት ማስረጃችሁ ህጋዊነት ተረጋግጦ በቀን 24/08/2016 ዓ ም የስም ዝርዝራችሁ ወደ ጤና ሚኒስቴር የተላከ ጤና ባለሙያዎች
@PharmacyRxplus
👍1
MCQs in Pharmacy Practice.pdf
2.1 MB
Shared via All PDF Reader, a practical app that makes reading and editing PDF files super convenient.
Free download:https://st.deepthought.industries/UFnyA3
@PharmacyRxplus
Free download:https://st.deepthought.industries/UFnyA3
@PharmacyRxplus
👍7