Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
መኮድ የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ ከ 16/11/16-23/11/16

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍4🔥3
ለጎፋ ዞን እየተሰበሰበ ባለ እርዳታ የተለያዩ አካውንቶችን በመለጠፍ የማጭበርበር ስራ እየፈፀመ ነው ፤ በብዙኃን እልቂት ራሱን ለመጠቅም የሚፈልግ አረመኔ የሞላበት ጊዜ ላይ ደርሰናል።

ትክክለኛ አካውንቱ - ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000511561276
የአካውንት ስም - GOFA/Z/YEADEGA/G/Z/M/MAKUAAKUAMIA

በዋነኝነት ሁላችንም በፀሎት እንርዳቸው ለነሱም ለሀገራችንም የምድሪቷም እንፀልይ አለፍ ሲል ደግሞ ከአሰቃቂው አደጋ በህይወት የተረፉ አሉና እነሱን በቻልነው የገንዘብ መጠን እርዳቸው።

ለማቾች ቤተሰቦች PharmacyRxplus በኢትዮጲያ በድጋሚ ከልብ የመነጨ ሀዘኑን ለመግለጽ ይወዳል። 😢💔

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍23❤1👌1
Q- Which of the following is the effect of digoxin on a case of heart failure?
A- Decreased stroke volume and vagal activity
B- Increased stroke volume and cardiac output
C- Increased sympathetic tone and decreased vagal activity
D- Rapid conduction through AV node

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8🔥4
1 Tablespoon full is equivalent to which of the following?

a)5 ml
b)10 ml
c)15 ml
d)20 ml

@PharmacyRxplus
👍22
Q- Which of the following is most likely characteristic of oral route of administration?
A- Absorption of the drug depends on the GIT function
B- It has the fastest onset of effect
C- It is the most appropriate route to interact with most of the emergencies
D- Most of oral medications reach the bloodstream through the liver
@PharmacyRxplus
👍11
Q- A 63-year- old woman visits her physician for a follow up after a week of antibiotic therapy for acute bronchitis. Her condition is deteriorated. Her physician suggested repeating the antibiotic. The patient disagreed saying that she does not like to take the antibiotic and she did not take it as prescribed.
Which of the following is the appropriate response?
A- Do you understand the benefits of taking this medication on time?
B- I am afraid, you have to take this antibiotic otherwise, you will have more complications of the condition.
C- Why don’t you like to take this medication?
D- What side effects did you experience?
@PharmacyRxplus
👍7❤1
Q- A 61-year-old man presents to the clinic due to dyspnea on exertion and palpitation for the last year. Last week, he started to feel chest pain when he was ascending a flight of stairs. He smokes a pack of cigarettes a day for 40 years. His vital signs are pulse 88, blood pressure 156/96 and his respiratory rate is 12/min.
Laboratory tests shows high LDL cholesterol and low HDL cholesterol.
Which of the following is the most likely vascular abnormality involved in this condition?
A- Atherosclerosis
B- Deep venous thrombosis
C- Hyperplastic arteriosclerosis
D- Medical calcific sclerosis
@PharmacyRxplus
👍9
Q- Which of the following medications increases cardiac output in pulmonary edema following myocardial infarction?
A- Dobutamine
B- Lisinopril
C- Metoprolol
D- Verapamil
@PharmacyRxplus
👍4
Q- A 30-year-old man with hypertension is prescribed labetalol. It antagonizes which of the following receptors to be effective against hypertension?
A- Alpha-adrenoceptors
B- Beta-adrenoceptors
C- Both alpha and beta adrenoceptors
D- Nicotinic receptors
@PharmacyRxplus
👍11🔥4👌2🥰1
Q- Which one of the following effects is correlated to direct beta1-adrenoreceptor stimulation?
A- Bradycardia
B- Bronchodilation
C- Tachycardia
D- Vasoconstriction
@PharmacyRxplus
👍9❤5
ማስታወቂያ | የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በ2017 የትምህርት ዘመን የድህረምረቃ ፕሮግራሞች ለመማር ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች የሚሰጠው የድህረምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና  (NGAT) ምዝገባ የሚካሄደው ከሐምሌ 24 - ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ የመመዝገቢያው ቅጽ ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት በ https://NGAT.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"IMF breaking the backs of the poor, Taking IMF loans is Gambling with your Life! "

#listen #listen #Share #Share

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍4🔥2👏2❤1😢1
በአዲስ አበባ ከተማ 18 ኮሌጆች ታገዱ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ባደረገው ድንገተኛ ኢንስፔክሽን 44 ኮሌጆች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡

በትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት በ2016 ዓ.ም ለ59 ኮሌጆች በተከናወነ ድንገተኛ ኢንስፔክሽን የተገኙ ግኝቶችን መሰረት በማድረግ ርምጃ መውሰዱን አስታውቃል።

የከፍተኛ የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት እና የስትራቴጂ ጥሰት የታየባቸው 18 ኮሌጆች መታገዳቸውን ያስታወቀው ባለስልጣኑ ኮሌጆቹንም ይፍ አድርጋል።

1. ብራይት ኮሌጅ ልደታ ካምፓስ
2. ብራይት ኮሌጅ ጀሞ ካምፓስ
3. ሸገር ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
4. ልቀት ኮሌጅ አራት ኪሎ ካምፓስ
5. ልቀት ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
6. ላየን ኮሌጅ መገናኛ ካምፓስ
7. ሀርመኒ ኮሌጅ ቂሊንጦ ካምፓስ
8. አልፋ ኮሌጅ ላንቻ ካምፓስ
9. አፍሪካ ቤዛ ኮሌጅ
10. አረና መልቲ ሚዲያ ኮሌጅ
11. ጌጅ ኮሌጅ ሾላ ካምፓስ
12. ሳትኮም ኮሌጅ
13. ኩዊንስ ኮሌጅ አምስት ኪሎ ካምፓስ
14. ሀርመኒ ኮሌጅ ሀና ማርያም ካምፓስ
15. ኩዊንስ ኮሌጅ መድሀኒዓለም ካምፓስ
16. ሀጌ ኮሌጅ
17. ኪያሜድ ኮሌጅ እንቁላል ፋብሪካ ካምፓስ
18. ኩዊንስ ኮሌጅ ዩሀንስ ካምፓስ

በሌላ በኩልም የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት የታየባቸው 18 ኮሌጆች የመጨረሻ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሲሆን ኮሌጆቹም ከታች ተዘርዝረዋል።

1. ግሬት ቡልቡላ ኮሌጅ
2. ቢኤስቲ ኮሌጅ
3. ክቡር ኮሌጅ
4. ፋርማ ኮሌጅ
5. ቅድስት ልደታ ኮሌጅ
6. ኤግል ኮሌጅ
7. አፍሪካ ጤና ኮሌጅ
8. ናሽናል ኮሌጅ
9. ሀርቫርድ ኮሌጅ
10. ሰቨን ስታር ኮሌጅ
11. ራዳ ኮሌጅ
12. ሬፍትቫሊይ ኮሌጅ ካራሎ ካምፓስ
13. ኬቢ ኮሌጅ
14. ያጨ ኮሌጅ
15. ኪያሜድ ኮሌጅ 22 ካምፓስ
16. ናይል ሳይድ ኮሌጅ
17. ኪያሜድ ኮሌጅ አየርጤና ካምፓስ
18. ዊልነስ ኮሌጅ

መለስተኛ የስርዓተ ስልጠና ፖሊሲ ጥሰት የታየባቸው 8 ኮሌጆች የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ኮሌጆች
1. ያኔት ኮሌጅ 6 ኪሎ ካምፓስ
2. ዳማት ኮሌጅ ጊወርጊስ ካምፓስ
3. ያኔት ኮሌጅ ሰፈረ ሰላም ካምፓስ
4. ኤክስፕረስ ኮሌጅ
5. ቅድስት ሃና ኮሌጅ
6. ግራንድ ማርክ ኮሌጅ
7. ኩዊንስ ኮሌጅ ሃና ማሪያም ካምፓስ
8. ሀራምቤ ኮሌጅ ሜክሲኮ ካምፓስ

በዚህም አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን ባለስልጣኑ ያሳወቀ ሲሆን ፤ ተቋማቱ እንደደረሳቸው አስተዳደራዊ እርምጃ መሰረት በአስር ቀናት ውስጥ እርምትና ማስተካከያ በማድረግ በጽሁፍና በአካል ሪፖርት በማድረግ ለባለስልጣኑ የማያሳውቁ ከሆነ እንደየደረጃው ቀጣይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ አሳውቋል፡፡

#ዳጉ_ጆርናል

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍27👌2❤1🥰1🤔1
#ይደመጥ 👂👂👂👂👂👂
#ይነበብ

እሁድ ማታ 3:30 live ይኖረናል !!!!


ለሚመለከተው አካል በሙል

እኛ የ2016 ዓ.ም ተመራቂ የፋርማሲ ተማሪዎች በቀን19/10/2016ዓ.ምየወሰድነውን የመዉጫ ና የሙዬ ፈቃድ ፈተና የቴክኒክ ችግር አጋጥሞታል በሚል በድጋሚ በቀን23/10/2016 ዓ.ም የመውጫ ፈታናውን ብቻ የወሰድን ሲሆን ነገር ግን የሞያ ፈቃድ ፈተናውን ጤና ሚንስትር በሚያወጣዉ መርሃግብር የምንፈተን መሆኑ ቢነገርም እስካሁን ምንም መፍትሔ አላገኘንም እናምበመሆኑም ተደጋጋሚ የስራ ዕድሎች የሙያ ፈቃድ ከሌላችሁ ለመወዳደር ብቁ አይደላችሁም በሚል ዕድሎች እያለፉብን ነዉ አንዲሁም በብዙ ጫና ለሚማር ብዝሃ ተማሪ ለረጂም ጊዜ ከትምህርት ገበታ በመራቁ ምክኒያት ፈተናውን ወስዶ የሚጠበቅበትን ወጤት ማምጣት አጠያያቂ ይሆናል በመሆኑም የሚመለከተው አካል ይህንን ችግራችንን ተረድቶ አፋጣኝ ችግር ፈች ውሳኔዎች እና መፍትሔዎችን እንዲሰጠን  ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

                        ሐምሌ 25,2016 ዓ.ም
✍️✍️ inbox file

#Share #Share #Share

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍45❤5👏2
Q- A patient with a family history of myocardial infarction and congestive heart failure is advised to add cold water fish oil to his diet. Which of the following is the action of fish oil to reduce his risk for developing ischemic heart disease?
A-It enhances fatty acid metabolism
B-It reduces arachidonic acid metabolites and platelet aggregation
C-It reduces the absorption of cholesterol from the intestine
@PharmacyRxplus
❤5👍4🥰1🤔1
Q- Which one of the following medications should be used cautiously in a diabetic patient?
A-Furosemide
B-Lisinopril
C-Propranolol
D-Verapamil
@PharmacyRxplus
👌10👍6
Live stream started
Live stream finished (1 hour)
Info

#SHARE   #SHARE  #SHARE

ሁላችንም ከታች ባለው email  ቅሬታችሁን  አስቀምጡ !!!!
👇👇👇👇👇👇👇

info@moe.gov.et
regulatory.moh@moh.gov.et
👍3🥰1
Pharmacy Rx plus
Info #SHARE   #SHARE  #SHARE ሁላችንም ከታች ባለው email  ቅሬታችሁን  አስቀምጡ !!!! 👇👇👇👇👇👇👇 info@moe.gov.et regulatory.moh@moh.gov.et
ለሚመለከተው አካል በሙል

እኛ የ2016 ዓ.ም ተመራቂ የፋርማሲ ተማሪዎች በቀን19/10/2016ዓ.ምየወሰድነውን የመዉጫ ና የሙዬ ፈቃድ ፈተና የቴክኒክ ችግር አጋጥሞታል በሚል በድጋሚ በቀን23/10/2016 ዓ.ም የመውጫ ፈታናውን ብቻ የወሰድን ሲሆን ነገር ግን የሞያ ፈቃድ ፈተናውን ጤና ሚንስትር በሚያወጣዉ መርሃግብር የምንፈተን መሆኑ ቢነገርም እስካሁን ምንም መፍትሔ አላገኘንም እናምበመሆኑም ተደጋጋሚ የስራ ዕድሎች የሙያ ፈቃድ ከሌላችሁ ለመወዳደር ብቁ አይደላችሁም በሚል ዕድሎች እያለፉብን ነዉ አንዲሁም በብዙ ጫና ለሚማር ብዝሃ ተማሪ ለረጂም ጊዜ ከትምህርት ገበታ በመራቁ ምክኒያት ፈተናውን ወስዶ የሚጠበቅበትን ወጤት ማምጣት አጠያያቂ ይሆናል በመሆኑም የሚመለከተው አካል ይህንን ችግራችንን ተረድቶ አፋጣኝ ችግር ፈች ውሳኔዎች እና መፍትሔዎችን እንዲሰጠን  ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

                        ሐምሌ 25,2016 ዓ.ም
👍54❤2👏1