Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Q- Which of the following are the primary vessels responsible for the regulation of blood pressure?
A- Arteries
B- Arterioles
C- Capillaries
D- Veins
E- Venuses
@PharmacyRxplus
👍11🔥1
Q- Which one of the following conditions is associated with Acanthosis Nigricans?
A- Amyloidosis
B- Diabetes insipidus
C- Diabetes mellitus
D- Hemochromatosis
@PharmacyRxplus
👍4❤1
Q- A 37-year-old previously healthy man is brought to the emergency room for dizziness, chest pain and palpitations. Cardiac chemistry panel is normal. ECG shows a sloping upstroke of the QRS complex.
What is the treatment of choice of this condition?
A-Atropine
B-Digoxin
C-Metoprolol
D-Procainamide
E-Verapamil
@PharmacyRxplus
👍14
Q- Which one of the following symptoms is most likely found in Parkinson’s disease?
A-Chorea
B-Cogwheel rigidity
C-Intention tremors
D-Visual hallucinations
@PharmacyRxplus
👍17❤5
የ2016 የጳጉሜን አምስት ቀናት ስያሜዎች እና ቀለማት፡-
    ------------------------------------------------ 
የ2016 ዓ.ም ጳጉሜን አምስት ቀናት በተለያየ መልካም ተግዳሮ  በማድርግ   ማሳለፍ ይመረጣል ፡፡
የ2016 ዓ.ም. የጳጉሜን አምስት ቀናት የተለያዩ ስያሜዎች በመስጠት በእነዚህ ቀናት የሚካሄዱ ያለፈውን ነገር በመርሳት ሁሉን ነገር  እንደ  አዲስ በአግባቡ የምንፈጽምበት እንዲሆን ያግዘናል፡፡
ባለፉት ዓመታትም እንዲሁ በሕይወት ዘመናት  የጳግሜን ቀናት የተለያዩ ስያሜዎች በመስጠት ሲከበር መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን በዚህ ዓመትም፡-

ጳጉሜን1፡-  የንስሀ ቀን
ጳጉሜን 2፡- የፀሎት ቀን
ጳጉሜን 3፡- የ ፍቅር ቀን
ጳጉሜን 4፡- የ መተሳሰብ ቀን
ጳጉሜን 5፡- የ  ይቅርታ ቀን በሚል አምስቱንም የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ተግባራት ይከበራሉ::

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤17👍5😡3🤔2🔥1
❤6🔥2👌1
በበ18-6-58-16_New_compressed.pdf
14.9 MB
የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝ ሙሉ ዝርዝር መመሪያ

@PharmacyRxplus
👍13
ከርእስ ውጪ

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ይፋ ይደረጋል።

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ሰኞ ጳጉሜን 4 ቀን 2016 ዓ/ም እንደሚገለጽ አሳውቋል።

የዘንድሮው ብሔራዊ ፈተና በቅይጥ ማለትም በወረቀት እና በኦንላይን መሰጠቱ ይታወሳል።

Via Tikvah

ውጤት ለምትጠብቁ የPharmacyRxplus ቤተሰቦቻችን ከወዲሁ መልካም እድል ለማለት እንወዳለን 🙏

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍14❤2
❤9👏1
❤6👍1
👍5
#ውጤት : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ እየሰጡ ይገኛሉ።

ሚኒስትሩ የፈተናው ውጤት ለሊት 6 ሰዓት ላይ ይፋ ይደረጋል ብለዋል።

መግለጫውን ከላይ በቀጥታ ይከታተሉ።


የወንዶች አማካይ ውጤት - 30.66

የሴቶች አማካይ ውጤት - 28


#Update

የዘንድሮው ውጤት ከአምና ካቻምናዎቹ የተሻለ ነው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ አማካኝ ውጤቱ 29.7 ነው ብለዋል።
አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው።



@PharmacyRxplus
👍5❤1
የክልሎች መረጃ


አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 21%(ከ10ሺ በላይ) ተማሪዎችን አሳልፏል።

ሀረሪ 13.3% (337)

ኦሮሚያ 3.5%(8520)

ሁሉም ክልሎች ከአምናው የተሻለ ተማሪ አሳልፈዋል።

በአጠቃላይ 1663 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም።

ሀረሪ ውስጥ ሁሉም አሳልፈዋል።

አዲስ አበባ 4 ትምህርት ቤቶች ምንም አላሳለፉም።

@PharmacyRxplus
👍12❤2
የ12ኛ ክፍል ውጤትዎን ይመልከቱ!

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot

ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።

አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።

@PharmacyRxplus
👍10❤2
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ | የፈተና ማብራሪያ
____

ጤና ሚኒስ
ቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Public Health, Pharmacy, Anesthesia, Medical Laboratory Science, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatric & Child Health Nursing እና Surgical Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከመስከረም 8 - 10/ 2017 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦

1. የፈተናው መርሃ-ግብር
- 8/1/2017 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Dental Medicine, Environmental Health, Psychiatric Nursing and Surgical Nursing
- 9/1/2017 ዓ.ም………  Medical Laboratory Science, Midwifery, Pediatric and Child Health Nursing, Medical Radiology Technology and Public Health
- 10/1/2017 ዓ.ም…………… Nursing 
እያንዳንዱ ተፈታኝ ከሚፈተንበት ቀን አንድ ቀን ቀደም ብሎ ማለትም መስከረም 7/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል::

2. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

3. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣  ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

4. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረማችሁን ማረጋገጥ ይኖርባችኋዋል፣

5. ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

   ▫  የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ /Link/ በመጫን መመልከት ይኖርባችኋል፡፡ (https://drive.google.com/drive/folders/17QzuVtjm4Uh3yQhA-teNFt7PRDqBc0Ft?usp=sharing)
   ▫  ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት ተቋም ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ የማትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡:

@PharmacyRxplus
👍16❤1
👍8👌3🔥2🤔1
👍16
Q- Which one of the following substances is released by sympathetic postganglionic neurons which innervate renal vascular smooth muscle?
A- Acetyl choline
B- Dopamine
C- Epinephrine
D- Norepinephrine
@PharmacyRxplus
❤9👍7👌6
Q- A 39-year-old woman presents with an inflamed ulcer on the sole of her foot not healed for 2 months. Peripheral sensations are reduced bilaterally. Elevation of which of the following laboratory tests most likely explains this condition?
A- Alanine aminotransferase (ALT)
B- Blood glucose
C -Serum creatinine
D- Urinary sodium
@PharmacyRxplus
❤5👍3