Forwarded from Tikvah-University
#ተጨማሪ
ነገ አርብ ጥር 30/2017 ዓ.ም በሚሰጡ የመውጫ ፈተና ላይ የሰዓት ለውጥ መደረጉን ዩኒቨርሲቲዎች እየገለፁ ነው፡፡
በዚህም ጠዋት 5፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ ከሰዓት 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 ይጀምር የነበረው ፈተና ወደ 10፡30 የተሸጋሸገ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ጠዋት 2:30 የሚጀምረው የነርሲንግ ፈተና ባለበት ይሰጣል።
@tikvahuniversity

👍5
Forwarded from Tikvah-University
#MoE
አርብ ጥር 30/2017 ዓ.ም ጠዋት 5፡30 የሚጀመረው የመውጫ ፈተና ወደ 7፡30 እንዲሁም ከሰዓት 8፡30 የሚጀመረው ፈተና ወደ 10፡30 የተቀየረ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አረጋግጧል።
የመፈተኛ ማዕከላት በነበሩበት የሚቀጥሉ መሆኑ ተገልጿል።

👍8❤3
Info
ከትንሽ ደቂቃዎች በኅላ ልክ 3:05 ሲል በ PharmacyRxplus የ YouTube ላይ ትንሽ ነገር ስለነገው Exit Exam እንነጋገራለን ።
#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg

👍5🥰2❤1👏1
በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ ስልክ ባትሪ ዘግቶ ነው ሳልጨርስ የወጣሁት 🙏🙏🙏🙏
ዛሬ ምሽት የነበረው live
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/live/qmTL4vWljZw?si=EHRoF4LUqPuSvFH3

YouTube
Exit Exam በተመለከተ
👌3❤1
Controlled substances are categorized into schedules based on their potential for abuse, accepted medical use, and safety or dependence liability. In the United States, the Drug Enforcement Administration (DEA) classifies controlled substances into five schedules:
Schedule I
• Definition: Substances with no accepted medical use and a high potential for abuse.
• Examples: Heroin, LSD, MDMA (Ecstasy), marijuana (cannabis), and psilocybin.
Schedule II
• Definition: Substances with a high potential for abuse, which may lead to severe psychological or physical dependence, but have accepted medical uses.
• Examples: Opioids (e.g., morphine, oxycodone, fentanyl), stimulants (e.g., amphetamine), and certain barbiturates.
Schedule III
• Definition: Substances with a moderate to low potential for physical and psychological dependence. They have accepted medical uses.
• Examples: Anabolic steroids, ketamine, and some compounds containing less than 90 mg of codeine per dosage unit.
Schedule IV
• Definition: Substances with a low potential for abuse and low risk of dependence. They have accepted medical uses.
• Examples: Benzodiazepines (e.g., diazepam, lorazepam), tramadol, and certain sleep medications.
Schedule V
• Definition: Substances with a lower potential for abuse compared to Schedule IV and consist of preparations containing limited quantities of certain narcotics. They have accepted medical uses.
• Examples: Cough preparations containing less than 200 mg of codeine per 100 mL or per 100 grams, and medications like pregabalin.
@PharmacyRxplus

👍24❤3👌1
ጥር 30 2017
ኤች አይቪ ኤድስን መከላከል ላይ የሚከወኑ ስራዎች እየተቀዛቀዙ ነው ተባለ፡፡
ሀገራዊ የኤች አይ ቪ መከላከል ስራውም ይበልጥ ተጋላጭ ናቸው የተባሉ የህብረተሰብ ክፍሎች ላይ እየተሰራበት እንደሆነ ይነገራል በተለይ በወጣቶች የኤች አይ ቪ መከላከል ላይ ግን የሚከወኑ ስራዎች ከዚህ ቀደም እንደነበሩት አለመሆናቸው ተነግሯል፡፡
በወጣቶች ላይ አተኩሮ በተለያዩ ክልሎች ላይ በኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከል ላይ የሚሰራው ጣምራ ለማህበራዊ ልማት የተባለው ድርጅት እንደሚናገረው ከጥቂት አመታት ወዲህ ኤች አይ ቪን መከላከል ላይ የሚከወኑ ስራዎች ከወጣቶች ይልቅ ለቫይረሱ ተጋላጭ ናቸው የተባሉ ሌሎች ዜጎች ላይ አተኩሯል ሲሉ የማህበሩ ዋና ዳይሬክተር አቶ ብሩክ ይርጋለም ተናግረዋል።
ወጣቶችም ከፍተኛ ተጋላጭ በመሆናቸው እነሱም ላይ ትኩረት ያደረገ ስራ ያስፈልጋል ተብሏል፡፡
ጣምራ ለማህበራዊ የልማት ድርጅት የተቋቋመውም የወጣቶች የኤች አይ ቪ መከላከልና መቆጣጠር ስራዎች ላይ በመሆኑ አሁንም በሚያገኛቸው ድጋፎች የወጣቶች የኤች አይ ቪን መከላከል ስራዎች ላይ ይሳተፋል ነገር ግን በሀገር አቀፍ ደረጃ ባለው የኤች አይ ቪ መከላከል ስራዎች ወጣቶችን የተመለከቱት ቀንሰዋል ብለዋል።
ክልሎች በተለይም ግጭት ባሉባቸው አካባቢዎች ላይ ማህበሩ አብረውት ከሚሰሩ በአምስት ክልሎች ካሉ አጋሮቹ ጋር በወጣቶች የኤች አይ ቪ መከላከል ላይ እየሰራ መሆኑንም ተናግረዋል።
ለኤች አይ ቪ ተጋላጭናቸው ከሚባሉት ውስጥ የረጅም ርቀት አሽከርካሪዎች በወሲብ ንግድ ላይ ተሰማሩ ሴቶችና ሌሎችም ይጠቀሳሉ በነዚህ ዜጎች ላይ አተኩሮ መሰራቱ መልካም ቢሆንም ነገር ግን አሁንም በተለያዩ አጋጣሚዎች ለኤች አይቪ ኤድስ እጅግ ተገላጭ ወጣቶች ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ተብሏል፡፡
በኢትዮጵያ በየዓመቱ 7 ሺህ ያህል አዳዲስ ሰዎች በኤች አይቪ የሚያዙ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 70 በመቶ ያህሉ በአፍላ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ናቸው በሀገሪቱ እድሜያቸው ከ15 በላይ በሆኑ ሰዎች መካከል የኤች አይ ቪ ስርጭት ምጣኔውም 0.87 በመቶ መሆኑን የኢትዮጵያ ብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በተገባደደው በጎርጎሮሳዊው 2024 ያካሄደው ሀገራዊ ጥናት ያሳያል፡፡
ምንጭ ፦ SHEGER FM
ምህረት ስዩም

👍9❤2
በኢትዮጵያ የ5 ሺ የመንግሥት የጤና ሠራተኞች ውል መቋረጡን በተባበሩት መንግሥታት የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ሥርጭት መከላከያ ፕሮግራም (UNAIDS) ምክትል ኃላፊ ክሪስቲን ስቴግሊንግ አረጋገጡ።
ዩናይትድ ስቴትስ የምትሰጠዉን የውጪ ዕርዳታ ስታቋርጥ የኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ሥርጭትን ለመግታት የተዘረጉ መርሐ ግብሮች እንዳይካተቱ የተላለፈ ውሳኔ ቢኖርም “ከፍተኛ ግራ መጋባት” መፍጠሩን ኃላፊዋ ተናግረዋል።
መድሐኒት ለማኅበረሰብ የማጓጓዝ ሥራ እና የማኅበረሰብ ጤና አገልግሎት ሠራተኞች የአሜሪካ መንግሥት ባስተላለፈው ውሳኔ ተጽዕኖ ውስጥ የወደቁ መሆናቸውን ኃላፊዋ ዛሬ አርብ በጄኔቫ ለጋዜጠኞች አስረድተዋል።
የአሜሪካዉ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሐገራቸዉ ለዉጪ የምትሰጠዉን በመቶ ሚሊዮን ዶላሮች የሚቆጠር ዕርዳታ ለ90 ቀናት እንዲቆም ያዘዙት ወደ ዋይት ሐውስ እንደተመለሱ ነው። ከትራምፕ ትዕዛዝ በኋላ የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ትዕዛዙ ፔፕፋር (PEPFAR) ተብሎ በሚጠራው የኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል የተበጀ የድጋፍ መርሐ-ግብር እንዳያካትት የሚያደርግ ውሳኔ አሳልፎ ነበር።
የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤትን እርምጃ በበጎ እንደሚመለከቱ የጠቀሱት ክሪስቲን ስቴግሊንግ ይሁንና ሁኔታው አሁንም በውዥንብር የተሞላ እንደሆነ ተናግረዋል።
(DW)

👍12😭4❤1
GMAT Exam Success.pdf
1.3 MB
የመጀመሪያው መፅሀፍ ይህ ነው‼️
ይህንን መፅሀፍ ብዙዎች አንብበው ከ90 Percentile በላይ አምጥተዋል።
ለዚህ ደግሞ የዚህ ቻነናል አድሚኖች ምስክር ናቸው።
ስታነቡ አለፍ አለፍ ብላችሁ ሳይሆን ልቦለድ ወይንም ሌሎች መፅሀፍትን እንደምታነቡት ከመጀመሪያ ጀምራችሁ ለማንበብ ሞክሩ!
በእያንዳንዱ ገፅ የሚገራርሙ ምክሮች አሉት ፈተና ላይ ማድረግ ያለባችሁን እና ማድረግ የሌለባችሁን ነገር
ሌሎች መፅሀፍትን በተከታታይ ፖስት እናደርጋለን ተከታተሉን
ቻናሉን ቀጣይ ለሚፈተኑ ጓደኞቻችሁ አጋሯቸው ያተርፉበታል!

👍18❤3🥰3
#Notice‼
#ExitExam_result
የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ ይገለፃል?
ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ እንደሚገለጽ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2017 ካላንደር መሰረት የExit Exam ውጤት የካቲት 02/2017 እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

👏16👍6😢4❤2
Pharmacy Rx plus
#Notice‼ #ExitExam_result የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ ይገለፃል? ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ እንደሚገለጽ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2017 ካላንደር መሰረት የExit Exam ውጤት የካቲት 02/2017 እንደሚገለጽ ይጠበቃል። @PharmacyRxplus…
#Update‼️
#ExitExam
#Result
ሰላም የቻናላችን ተከታዮቻች
Exit Exam ውጤት ሲለቀቅ የምታዩበት Link ይህ ነው👇
https://result.ethernet.edu.et/
ውጤት እስካሁን አልተለቀቀም‼️
ትምህርት ሚኒስተር እንዳስታወቀ መረጃውን እንለጥፋለን ተከታተሉን!
መረጃው ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

👍20