Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
Q- Which of the following is a frequent side effect of amphetamine?
A-Constipation
B-Depression
C-Diarrhea
D-Hair loss
@PharmacyRxplus
👍9
Q- A patient presents to the ER with multiple episodes of tonic clonic seizures for the past hour. The patient does not recover between these episodes.
Which of the following is the treatment of choice in this condition?
A-Diazepam
B-Gabapentin
C-Phenytoin
D-Valproic acid
@PHARMACYRXPLUS
👍16❤1
#ማሳሰቢያ
ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
ባሉበት
ጉዳዩ፦ የአዲስ ተማሪዎችን ዝርዝር መረጃ እንድትልኩ ስለማሳሰብ ይሆናል፤
--------------------------------------------------------------------
የፌዴራል መንግስት አስፈፃሚ አካላት ስልጣን እና ተግባር ለመወሰን የወጣ አዋጅ 1263/2014 ዓ.ም እና የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ለማቋቋም በሚኒስትሮች ምክርቤት በወጣ ደንብ ቁጥር 515/2014 ዓ.ም መሰረት በተሰጠው ስልጣን እና ተግባር የትምህርት ጥራትና አግባብነት ለማስጠበቅ እና ለመከታተል ያስችለው ዘንድ በመመሪያ 987/2016 ዓ.ም አንቀፅ 17 ንኡስ አንቀፅ 2 መሰረት አዲስ ተማሪዎችን ዝርዝር መረጃ ወቅቱን ጠብቆ ለባለስልጣኑ መላክ እንዳለባችሁ ተደንግጓል፡፡
በመሆኑም በተቋማችሁ ፈቃድ በተሰጣችሁ ትምህርት መስኮች፣ ትምህርት ደረጃ፣ መርሃ ግብር እና ካምፓስ በ2017 ዓ.ም የመዘገባቸውን አዲስ ተማሪዎች ብቻ ከዚህ በፊት በተላከው ቅጽ መሰረት ዝርዝር መረጃውን ከየካቲት 15/2017 ዓ.ም እስከ የካቲት 30/2017 ዓ.ም በሶፍት እና በሃርድ ኮፒ እንድትልኩ ለመጨረሻ ጊዜ እናሳስባለን፡፡

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍21❤4
Q- A child is brought to the emergency room after ingestion of a full bottle of a medication two hours ago. The child is in coma with tachypnea, tachycardia and metabolic acidosis. Which of the following is the responsible medication?
A- Acetaminophen
B- Aspirin
C- Hydrocodone
D- Vitamin C
@PharmacyRxplus
👍25
Q- Which of the following medications increases cardiac output in pulmonary edema following myocardial infarction?
A- Dobutamine
B- Lisinopril
C- Metoprolol
D- Verapamil
@PharmacyRxplus
🥰20👍13
Q- Which one of the following anti-Parkinsonism medications should be avoided in patients with glaucoma?
A- Bromocriptine
B- Levodopa
C- Selegiline
D- Trihexyphenidyl
@PharmacyRxplus
👍22
Q- Mittelshmerz phenomenon is a sharp, intense pain at ovulation which may switch sides depending on the side of the ovary ovulates at that cycle. Production of which one of the following hormones contributes to this pain?
A-Estrogen
B-Progesterone
C-Prolactin
D-Testosterone
@PharmacyRxplus
👍8👏2
Q- In a peptic ulcer patient, which one of the following medications acts through a reversible block of histamine H2-receptors?
A-Misoprostol
B-Omeprazole
C-Ranitidine
D-Sucralfate
@PharmacyRxplus
❤14👍9👌3
Q- A patient developed diarrhea after using an antibiotic; treated with vancomycin with no improvement. Which one of the following antibiotics should be used at this time?
A-Amoxicillin
B-Ciprofloxacin
C-Fidaxomicin
D-Tetracycline
@PharmacyRxplus
👍16👏1
Q- Which one of the following medications acts by lowering heart rate and contractility resulting in decreased oxygen consumption?
A-Captopril
B-Digoxin
C-Metoprolol
D-Verapamil
@PharmacyRxplus
👍32👌6❤1
የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አመልካቾች ምዝገባ ከነገ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል::

የሙያ ብቃት ምዘና ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች ምዝገባ በየካቲት መጀመሪያ ለማከናወን ዕቅድ ተይዞ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች መዘግየት አጋጥሟል።

አሁን ላይ አጋጥመው የነበሩ ችግሮች መፍትሔ በማግኘታቸው ከነገ ቅዳሜ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ጥቂት ቀናት የአመልካቾች ምዝገባ (በድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) እንደሚደረግ ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

http://hple.moh.gov.et/hple

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍14🥰10🔥2🤔1
#MoE

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር

የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።

የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።

በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ አሳስቧል።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍11❤2
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
[ተመዛኞች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በጥሞና ማንበብና ተግባራዊ ማድረግ ይኖርባቸዋል]

መመሪያ/Instruction/

በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ የሚቻለው ከየካቲት 24 እስከ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ብቻ ነው።

አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ (በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል፡፡)

በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ተመዛኞች መደበኛ የኢሜይል (Email) አድራሻ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ (የ Email አድራሻውንና ይለፍ ቃሉን በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባቸዋል)

በምዝገባ ሂደት ወቅት ስማችሁ እንዳልተመዘገበ ወይም እንደሌለ የሚገልጽ መልዕክት ከተመለከታችሁ፣ ቀጥሎ በቢጫ ሰንጠረዥ ውስጥ ከሚያመጣላችሁ ዝርዝር ውስጥ ስማችሁን በመፈለግ በስማችሁ ትይዩ የተገለጸውን የትምህርት ተቋም (Institution) ከታች ባለው የምዝገባ ሳጥን ላይ Institution / የተማሩበት ተቋም የሚለው ላይ በድጋሚ መርጣችሁ በማስገባት Next/ቀጥል የሚለውን በመጫን ምዝገባውን መቀጠል ይቻላል፡፡

ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል ፡፡

እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።

ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) መዝግበው /ፕሪንት አድርገው/ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ተመዛኞች በምዘና ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን ከነዚህ ውጪ የእጅ ሰዓት፣ ሞባይል ስልክ የመሳሰሉትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደ ፈተና ክፍል ይዘው መግባት አይችሉም፡፡
#PharmacyRxplus
የፈተና ፕሮግራሙን በFacebook: Ministry of Health-Ethiopia ማግኘት ይቻላል፡፡
ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System Login የሚለውን ሊንክ በመጫን Email እና Password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡
#PharmacyRxplus
በጥር 30/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናቹ ያለፍችሁና በዚህ የብቃት ምዘና ፈተና ለመቀመጥ የተዘጋጃችሁ ነገር ግን ቴምፖረሪ ዲግሪ ከተቋማችሁ ያልደረሰላችሁ ተመዛኞች ከትምርት ሚኒስቴር ይህ ጉዳይ ቀጥታ ከሚመለከተው የስራ ክፍል የትብብር ደብዳቤ ማያያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እንሳውቃለን።

ማሳሰቢያ፦
ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡


የመመዝገቢያ ሊንክ
http://hple.moh.gov.et

via: MOH website

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍21👌1
Live stream scheduled for
Live stream started