Q- Which one of the following medications acts by lowering heart rate and contractility resulting in decreased oxygen consumption?
A-Captopril
B-Digoxin
C-Metoprolol
D-Verapamil
@PharmacyRxplus
A-Captopril
B-Digoxin
C-Metoprolol
D-Verapamil
@PharmacyRxplus
👍32👌6❤1
የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አመልካቾች ምዝገባ ከነገ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል::
የሙያ ብቃት ምዘና ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች ምዝገባ በየካቲት መጀመሪያ ለማከናወን ዕቅድ ተይዞ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች መዘግየት አጋጥሟል።
አሁን ላይ አጋጥመው የነበሩ ችግሮች መፍትሔ በማግኘታቸው ከነገ ቅዳሜ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ጥቂት ቀናት የአመልካቾች ምዝገባ (በድጋሜ ተፈታኞችን ጨምሮ) እንደሚደረግ ከጤና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
http://hple.moh.gov.et/hple

👍14🥰10🔥2🤔1
Pharmacy Rx plus
የጤና ተመራቂዎች የሙያ ብቃት ምዘና (COC) አመልካቾች ምዝገባ ከነገ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ይጀመራል:: የሙያ ብቃት ምዘና ለመውሰድ እየጠበቁ የሚገኙ የጤና ተመራቂዎች ምዝገባ በየካቲት መጀመሪያ ለማከናወን ዕቅድ ተይዞ የነበረ ቢሆንም በተለያዩ ምክንያቶች መዘግየት አጋጥሟል። አሁን ላይ አጋጥመው የነበሩ ችግሮች መፍትሔ በማግኘታቸው ከነገ ቅዳሜ የካቲት 22/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ጥቂት ቀናት…
ነገ ይጀምራል !!!
በዚህ link መመዝገብ ትችላላችሁ !!👇👇👇👇👇👇👇👇
http://hple.moh.gov.et/hple
#SHARE
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
በዚህ link መመዝገብ ትችላላችሁ !!👇👇👇👇👇👇👇👇
http://hple.moh.gov.et/hple
#SHARE
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍12
#MoE
በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል። - ትምህርት ሚኒስቴር
የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።
የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።
በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ አሳስቧል።

👍11❤2
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
[ተመዛኞች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በጥሞና ማንበብና ተግባራዊ ማድረግ ይኖርባቸዋል]
መመሪያ/Instruction/
በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ የሚቻለው ከየካቲት 24 እስከ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ብቻ ነው።
አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ (በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል፡፡)
በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ተመዛኞች መደበኛ የኢሜይል (Email) አድራሻ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ (የ Email አድራሻውንና ይለፍ ቃሉን በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባቸዋል)
በምዝገባ ሂደት ወቅት ስማችሁ እንዳልተመዘገበ ወይም እንደሌለ የሚገልጽ መልዕክት ከተመለከታችሁ፣ ቀጥሎ በቢጫ ሰንጠረዥ ውስጥ ከሚያመጣላችሁ ዝርዝር ውስጥ ስማችሁን በመፈለግ በስማችሁ ትይዩ የተገለጸውን የትምህርት ተቋም (Institution) ከታች ባለው የምዝገባ ሳጥን ላይ Institution / የተማሩበት ተቋም የሚለው ላይ በድጋሚ መርጣችሁ በማስገባት Next/ቀጥል የሚለውን በመጫን ምዝገባውን መቀጠል ይቻላል፡፡
ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል ፡፡
እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።
ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) መዝግበው /ፕሪንት አድርገው/ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ተመዛኞች በምዘና ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን ከነዚህ ውጪ የእጅ ሰዓት፣ ሞባይል ስልክ የመሳሰሉትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደ ፈተና ክፍል ይዘው መግባት አይችሉም፡፡
#PharmacyRxplus
የፈተና ፕሮግራሙን በFacebook: Ministry of Health-Ethiopia ማግኘት ይቻላል፡፡
ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System Login የሚለውን ሊንክ በመጫን Email እና Password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡
#PharmacyRxplus
በጥር 30/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናቹ ያለፍችሁና በዚህ የብቃት ምዘና ፈተና ለመቀመጥ የተዘጋጃችሁ ነገር ግን ቴምፖረሪ ዲግሪ ከተቋማችሁ ያልደረሰላችሁ ተመዛኞች ከትምርት ሚኒስቴር ይህ ጉዳይ ቀጥታ ከሚመለከተው የስራ ክፍል የትብብር ደብዳቤ ማያያዝ የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እንሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፦
ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
የመመዝገቢያ ሊንክ
http://hple.moh.gov.et
via: MOH website

👍21👌1
Pharmacy Rx plus
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ [ተመዛኞች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መመሪያዎች በጥሞና ማንበብና ተግባራዊ ማድረግ ይኖርባቸዋል] መመሪያ/Instruction/ በዚህ የኦንላይን ሲስተም መመዝገብ የሚቻለው ከየካቲት 24 እስከ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ብቻ ነው። አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ (በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን…
Info
ዛሬ ማታ 3:00 live ይኖረናል !!
በCoc exam መዝገባ ጉዳይ ላይ ምን እየተደረገ እንዳለና እና ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ሀሳቦች እንለዋወጣለን !!!
አሁንም እየሰራ አይደለም እየተባለ ነው .... እስከ ከሰዓት እንጠብቅ !!!!
@PharmacyRxplus
ዛሬ ማታ 3:00 live ይኖረናል !!
በCoc exam መዝገባ ጉዳይ ላይ ምን እየተደረገ እንዳለና እና ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ሀሳቦች እንለዋወጣለን !!!
አሁንም እየሰራ አይደለም እየተባለ ነው .... እስከ ከሰዓት እንጠብቅ !!!!
@PharmacyRxplus
👍19❤3
Pharmacy Rx plus
Info ዛሬ ማታ 3:00 live ይኖረናል !! በCoc exam መዝገባ ጉዳይ ላይ ምን እየተደረገ እንዳለና እና ከዚህ በፊት እንደምናደርገው ሀሳቦች እንለዋወጣለን !!! አሁንም እየሰራ አይደለም እየተባለ ነው .... እስከ ከሰዓት እንጠብቅ !!!! @PharmacyRxplus
መስራት ጀምሯል ነገር ግን ሙሉ በሙሉ እየሰራ አይደለም ፣ ይሄ ማለት Profession የሚለው ተሟልቶ አልገባም ።
አሁንም በትዕግሥት መጠበቅ ነው !!
@PharmacyRxplus
አሁንም በትዕግሥት መጠበቅ ነው !!
@PharmacyRxplus
👍3❤2
Q- A 37-year-old man presents to the clinic due to muscle weakness. Examination reveals a periorbital heliotrope rash with erythema and edema of the face, neck and upper chest. Which of the following is most likely revealed on further examination?
A-Distal muscle weakness
B-Hyperactive tendon reflexes
C-Proximal muscle weakness
D-Upward subluxation of the lens
@PharmacyRxplus
A-Distal muscle weakness
B-Hyperactive tendon reflexes
C-Proximal muscle weakness
D-Upward subluxation of the lens
@PharmacyRxplus
🥰8👍6
Q- Legionnaires disease is caused by infection with a small gram-negative Legionella pneumophila through inhalation of infected air coming out of air conditions. Which of the following is the treatment of choice of this condition?
A-Ampicillin and gentamicin
B-Ceftriaxone and clindamycin
C-Levofloxacin and azithromycin
D-Trimethoprim-sulfamethoxazole
@PharmacyRxplus
A-Ampicillin and gentamicin
B-Ceftriaxone and clindamycin
C-Levofloxacin and azithromycin
D-Trimethoprim-sulfamethoxazole
@PharmacyRxplus
👍14
Q- It is approved that increased serum level of homocysteine is associated with increased risk of atherosclerosis. Which one of the following vitamins is an important cofactor in the metabolism of homocysteine?
A-Ascorbic acid
B-Niacin
C-Pyridoxine
D-Riboflavin
@PharmacyRxplus
A-Ascorbic acid
B-Niacin
C-Pyridoxine
D-Riboflavin
@PharmacyRxplus
👍8
Info
ዛሬ 4:30 በ PharmacyRxplus የ YouTube ላይ ይጠብቁን !!!!
#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
ዛሬ 4:30 በ PharmacyRxplus የ YouTube ላይ ይጠብቁን !!!!
#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
👍17❤2🔥1
Q- A college student presents to the clinic for consultation. He is worried that he might be exposed to gonorrhea last night. Which of the following is the prophylactic treatment to avoid this condition?
A-Amoxicillin
B-Ceftriaxone
C-Ciprofloxacin
D-Vancomycin
@PharmacyRxplus
A-Amoxicillin
B-Ceftriaxone
C-Ciprofloxacin
D-Vancomycin
@PharmacyRxplus
👍28❤7