Info
#Next_up on PharmacyRxplus YouTube.
#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg

👍4❤1
አውስትራሊያዊው ግለሰብ በሰው ሰራሽ ልብ ለ100 ቀናት በመቆየት በአለም ላይ የመጀመሪያው ሰው ሆኗል‼️
ተመራማሪዎቹ ግለሰቡ የቆየበት ቀን እርዝማኔ ሰው ሰራሽ ልቦችን ለረጅም ጊዜ ጥቅም ላይ ለማዋል ተስፋ የሰጠ ነው ብለዋል።
በ40ዎቹ እድሜ ላይ የሚገኘው ስሙ ያልተጠቀሰው ታማሚ በሴንት ቪንሰንት ሆስፒታል ከታይታንየም ብረት የተሰራ ሰው ሰራሽ ልብ ንቅለ ተከላ ያካሄደው ባሳለፍነው ህዳር ወር ነበር፡፡
ሀኪሞች ሰው ሰራሽ ልቡን በግለስቡ ላይ ሲገጥሙ ከ60- 70 ቀናት እንዲቆይ እና በዚህ ጊዜ ውስጥ የልብ ለጋሽ በማፈላለግ ተፈጥሯዊ ልብ ለመግጠም በማቀድ ነው፡፡
ነገር ግን የታማሚው የሰውነት ስርአት ለሰው ሰራሽ ልቡ ሲሰጥ የነበረው አበረታች ምላሽ ላይ ተስፋ በማድረግ ለ100 ቀናት እንዲቆይ አድርገው በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ በተፈጥሯዊ ልብ ቀይረውለታል፡፡
ቢቫኮር የተባለው የአሜሪካ- አውስትራሊያ የሜዲካል ተቋም ንብረት እንደሆነ የተነገረለት ሰው ሰራሽ ልብ በልብ ድካም እና በሌሎችም ከልብ ጋር በተያዙ በሽታዎች ለሚሰቃዩ ሰዎች ተስፋን የሚሰጥ መሆኑን ተናግሯል፡፡
ሰው ሰራሽ ልቡ ለረጅም ጊዜ በመቆየት የመፍትሄ አማራጭ መሆኑ ትልቅ የሳይንስ እጥፋት መሆኑን የተናገሩት ተመራማሪዎቹ መሳሪያው አሁንም ቀሪ ምርምሮችን እንደሚፈልግ እና ለአጠቃላይ ጥቅም ለማዋል ጊዜ ሊወስድ እንደሚችል ነው የገለጹት፡፡
አባታቸው በልብ በሽታ መሞቱን ተከትሎ መሳሪያውን የፈለሰፉት የቢቫኮር መስራች አውስትራሊያዊው ባዮኢንጅነር ዳንኤል ቲምስ “ለአሥርተ ዓመታት የዘለቀው ምርምር ፍሬ አፍርቶ በመመልከቴ ደስተኛ ነኝ” ብለዋል፡፡
በተጨማሪም “ይህ አዲስ የሙከራ ውጤት ስኬታማ እንዲሆን ላገዙት አውስትራሊያዊው ግለሰብ እና ቤተሰቦቹ ጀግንነት ይህን ህይወት አድን ቴክኖሎጂ ለበርካታ ታማሚዎች ተስፋ እንዲሰጥ አድርጓል” ሲሉ ተናግረዋል፡፡
የሰው ሰራሽ ልቡ በሁለት የደም ቧንቧዎች አማካኝነት ደም ወደ ሳንባ እና ሰውነት በመርጨት የተፈሯዊ ልብ ስራን ለ100 ቀናት በተሳካ ሁኔታ ተክቶ መቆየት ችሏል፡፡
ይህን ተከትሎም የተፈጥሯዊ ልብ ንቅል ተከላ ተራ እስከሚደርሳቸው ድረስ ይህን መሳሪያ የሚጠቀሙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ወደ 15 ከፍ ብሏል፡፡
ቢቫኮር የተባለው የአሜሪካ- አውስትራሊያ ኩባንያ በአሁኑ ወቅት 3 ሰው ሰራሽ ልቦችን አምርቶ ጥቅም ላይ ለማዋል 31 ሚሊየን ዶላር እንደሚጠይቅ አሳውቋል፡፡
የረዥም ጊዜው ዕቅድ መሳሪያውን በመጠቀም ተስማሚ የልብ ለጋሾችን በመጠባበቅ ረጅም ጊዜያትን የሚጠባበቁ በርካታ ሰዎችን ማዳን ነው።
የልብና የደም ቧንቧ በሽታዎች በአለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ወደ 18 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን ለሞት የሚዳርጉ እክሎች መሆናቸውን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል፡፡
በአሜሪካ የጤና ሚኒስቴር መረጃ መሰረት በ2024 ወደ 3500 የሚጠጉ ሰዎች የልብ ንቅለ ተከላ ያደረጉ ሲሆን 4400 የሚሆኑ ደግሞ በዚያው ዓመት የተጠባባቂ ዝርዝሩ ውስጥ ተቀላቅለዋል።
#Via : #Al_Ain_Amharic #CNN #TheGuardian
@PharmacyRxplus

👍13👏4
የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው።
የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ላልቻሉ ተፈታኞች Special Diploma ሊሰጥ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል።
ፈተናውን ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት አረጋግጧል።
ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ያደረገውን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ ውሳኔ ላይ መደረሱን ለቲክቫህ ተናግሯል።
ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት መሆኑንም ህብረቱ ገልጿል።
ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል።
የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ህብረቱ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር እየተወያየ ይገኛል።

👍33👏6❤4
Info
ዛሬ ማታ 3:30 Live ይኖረናል በ PharmacyRxplus YouTube.
#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
ዛሬ ማታ 3:30 Live ይኖረናል በ PharmacyRxplus YouTube.
#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
👍3❤1
Pharmacy Rx plus
Info ዛሬ ማታ 3:30 Live ይኖረናል በ PharmacyRxplus YouTube. #SUBSCRIBERS #Like #Share 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
ነገ ይጠናቀቃል! ይመዝገቡ!
የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ተፈታኞች ምዝገባ ነገ መጋቢት 7/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል።
ምዝገባው ከየካቲት 24/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአመልካቾች ክፍት ሆኖ መቆየቱ ይታወቃል።
ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉ የመንግሥት እንዲሁም የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን (በኮምፒውተር ቢሆን ይመረጣል) http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ምዝገባ ማድረግ ትችላላችሁ ተብሏል።
ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No.) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል።
የብቃት ምዘና ፈተናው በዚህ ወር መጨረሻ (መጋቢት) 2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

👍8❤1🥰1
Pharmacy Rx plus
የመውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው። የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ማለፍ ላልቻሉ ተፈታኞች Special Diploma ሊሰጥ መሆኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ሰምቷል። ፈተናውን ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት አረጋግጧል።…
YouTube
Exit exam and coc በተመለከተ
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
Info
ዛሬ ማታ 3:30 Live በ Druggist Level 3&4 ፈተና አወጣጥ ላይ እናወራለን በ PharmacyRxplus YouTube.
#Share ይደረግ
#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
ዛሬ ማታ 3:30 Live በ Druggist Level 3&4 ፈተና አወጣጥ ላይ እናወራለን በ PharmacyRxplus YouTube.
#Share ይደረግ
#SUBSCRIBERS
#Like
#Share
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg
👍11❤1
የብቃት ምዘና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
___
ጤና ሚኒስቴር በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ የጤና ባለሙያዎች የፈተና ምዝገባው ከየካቲት 24 - መጋቢት 07/2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚቆይ መግለፃችን ይታወሳል። ነገር ግን አንዳንድ ተመራቂዎች የቴምፖራሪ ዲግሪ ያልደረሰላቸው መሆኑንና ምዝገባው እንዲራዘምላቸው በተደጋጋሚ መጠየቃቸው ይታወቃል። ስለሆነም ምዝገባው እስከ መጋቢት 10/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን ለምዝገባው ቴምፖራሪ ዲግሪ መያዝ ግዴታ መሆኑን እናሳስባለን።

👍12❤7🤔1
Q- Which of the following drugs acts directly on dopamine receptors to improve the effects of Parkinson’s disease?
A-Amantadine
B-Bromocriptine
C-Carbidopa
D-Selegiline
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A-Amantadine
B-Bromocriptine
C-Carbidopa
D-Selegiline
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
Q- Aspirin has anti-platelet effect that lasts for the life of the platelet.
What is the average life of a platelet?
A-24 hours
B-2-4 days
C-7-10 days
D-120 days
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
What is the average life of a platelet?
A-24 hours
B-2-4 days
C-7-10 days
D-120 days
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍5❤2
Q- Which one of the following lipid-lowering agents can cause skin flushing and pruritus?
A-Atorvastatin
B-Cholestyramine
C-Gemfibrozil
D-Niacin
@PharmacyRxplus
A-Atorvastatin
B-Cholestyramine
C-Gemfibrozil
D-Niacin
@PharmacyRxplus
👍9
Q- Which one of these drugs can lead to weight gain and constipation?
A-Bromocriptine
B-Clozapine
C-Pimozide
D-Ziprasidone
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A-Bromocriptine
B-Clozapine
C-Pimozide
D-Ziprasidone
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍8
Q- Amphotericin B is required to be evaluated and reduced if the patient presents with which one of the following side effects?
A-Hepatitis
B-Hypertension
C-Myelosuppression
D-Renal toxicity
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A-Hepatitis
B-Hypertension
C-Myelosuppression
D-Renal toxicity
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍6
Q- Which one of the following medications is the most effective in a case of generalized anxiety disorder?
A-Buspirone
B-Midazolam
C-Phenobarbital
D-Zolpidem
@PharmacyRxplus
A-Buspirone
B-Midazolam
C-Phenobarbital
D-Zolpidem
@PharmacyRxplus
👍10