Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
#Paid_promotion

☑️size S
☑️price 100-250
☎️0984534949
Place : አዲስአበባ
https://t.me/Kkcollection7
https://t.me/Kkcollection7
👍7❤4
Q- Which of the following is the effect of digoxin on a case of heart failure?
A- Decreased stroke volume and vagal activity
B- Increased stroke volume and cardiac output
C- Increased sympathetic tone and decreased vagal activity
D- Rapid conduction through AV node

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍5
#ትንሣኤ

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ !

" በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደተናገረው ተነሥቷል "  


በማቴዎስ ወንጌል ፥ " እነሆ ታላቅ የምድር መናወጥ ሆነ፤ የእግዚአብሔር መልአክ ከሰማይ ወርዶአልና ፤ ቀርቦም በመቃብሩ አፍ ላይ ድንጋይዋን አንከባሎ በላይዋ ተቀመጠ፡፡

መልኩም እንደ መብረቅ ፤ ልብሱም እንደ በረዶ ነጭ ነበር፡፡

እርሱንም ከመፍራት የተነሣ መቃብሩን የሚጠብቁ ታወኩ ፤ እንደ በድንም ሆኑ፡፡

መልአኩ መልሶ ሴቶቹን እንዲህ አላቸው፥ ' እናንተስ አትፍሩ ፤ የተሰቀለውን ኢየሱስን እንደምትሹ አውቃለሁና፡፡ በዚህ የለም ፤ እርሱ እንደ ተናገረው ተነሥቶአል ' " ተብሎ እንደተጻፈው መድኃኒዓለም ብርሃንን ተጎናጽፎ በታላቅ ኃይልና ሥልጣን በክብር ተነሥቶአል፡፡

መልካም የትንሣኤ በዓል !
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !


✍️✍️Tikva

@PharmacyRxplus
👍12🥰5❤1
Info

መመዝገብ ትችላላችሁ   ፣   class ተጀምሯል  ብዙም ሳይሄድ  እንደ አማራጭ Record  Voice እና video  አለ  ።

ሰኔ ላይ ለሚሰጠው  የመወጫ  ፈተና !!
  inbox  ➡️➡️  @Sarfii  &  @D2555

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍3❤2🔥2
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ

ትምህርት ሚኒስቴር በሰኔ 2017 የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ዳግም ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ አመልካቾች በሙሉ: -

ምዝገባ የሚካሄደው ከሚያዝያ 14 /2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 05/2017 ዓ.ም መሆኑን አውቃቹህ የመመዝገቢያ ቅፅ https://exam.ethernet.edu.et ላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በሟሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን ወደፊት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፦

1 ) ፈተናውን ለመውሰድ የብሔራዊ (የፋይዳ) መታወቂያ መያዝ ግዴታ መሆኑን እናሳውቃለን።

2 የአገልግሎት ክፍያ (500 ብር) በቴሌ ብር በኩል ብቻ የሚፈጸም መሆኑን እናሳዉቃለን።


(ትምህርት ሚኒስቴር)

@Pharmacyrxplus
👍16❤2
Q- Which one of the following tests is diagnostic for acromegaly?
A- Fasting blood glucose level
B- Serum cortisol level
C- Serum growth hormone level
D- Serum insulin-like growth factor-1 (IGF-1)

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍5❤1
Q- A patient presents to the ER with acute myocardial infarction. After administration of aspirin and oxygen what is the nest step of action?
A-Administer metoprolol
B-Check cardiac biomarkers
C-Initiate perfusion therapy
D-Send for echocardiography

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍4👌3❤1
Q- Which of the following histamine H1 antagonists is identified for its serotonin-blocking effect?
A-Cyproheptadine
B-Desloratadine
C-Fexofenadine
D-Loratadine

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
#ETA

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ምዝገባ ጋር በተያያዘ ነገ ማክሰኞ ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የኦንላይን ስልጠና ይሰጣል።

ስልጠናው ለሁሉም የመንግሥት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጥ መሆኑ ተገልጿል።

Meeting Link 👇  https://teams.microsoft.com/l/meetup-join/19%3ameeting_YzFiZTE1MzctNTY0ZS00N2IwLTg5ZjctZDQ5YTk4MGVhZGI4%40thread.v2/0?context=%7b%22Tid%22%3a%22f4180d10-2c68-4cc1-a74b-eb7feb34e00f%22%2c%22Oid%22%3a%22b21ac7f3-3155-42f6-bde2-b7aaa914ce6a%22%7d

User Name እና Password በተለያየ ምክንያት የረሳችሁ ተወካዮች ከዚህ ቀደም የተመዘገባችሁበትን Email በመጠቀምና  Forgot Password የሚለውን በመጫን ማስተካከል ትችላላችሁ ተብሏል።

@PharmacyRxplus
👍9😭1
Q- Which one of the following conditions is NOT a common cause of vitamin B12 deficiency?
A- Diet deficiency of vitamin B12
B- Gastric bypass
C- Intrinsic factor deficiency
D- Malabsorption syndrome

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍13❤1