Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
❤15🤔1
#Ethiopia #Mpox

"በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች ቁጥር 18 መድረሱ የተረጋገጠ ሲሆን፣ በበሽታው ከተያዙት ታማሚዎች መካከል የአንድ ወር ህፃን ሕይወት አልፏል" - ጤና ሚኒስቴር

ጤና ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ የMpox በሽታ ታማሚ ግንቦት 16 ቀን 2017 ዓ/ም ከተገኘ ጀምሮ እስከ ሰኔ 4 ቀን 2017  ዓ/ም ድረስ 102 የላብራቶሪ ምርመራዎች መደረጋቸውን አስታውቋል።

"በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች ቁጥር 18 መድረሱ የተረጋገጠ ሲሆን፣ በበሽታው ከተያዙት ታማሚዎች መካከል የአንድ ወር ህፃን ሕይወት አልፏል" ብሏል።

እስካሁን ከተያዙት 18 ሰዎች መካከል 5ቱ ሙሉ ለሙሉ ማገገማቸውንም ገልጿል።

በሽታው የተለያዩ ዝርያዎች እንዳሉት፣ ከታማሚዎች በተወሰደ ናሙና የዘረመል ምርመራ ተደርጎ በተገኘው ውጤት ክሌድ 1ቢ (Clade 1b የተባለው የዝርያ አይነት መሆኑን ተረጋግጧል።

"ይህ የቫይረስ ዝርያ በአንጻሩ ከፍተኛ የሚባል የስርጭት መጠን ያለውና በዚህ የቫይረስ ዝርያ ከበሽታው ጋር በተያያዘ የሚከሰት የሞት መጠን በአንጻሩ ከፍተኛ እንደሆነ በሌሎች ሀገራት በተገኘ ልምድ ለማወቅ ተችሏል" ተብሏል።

በሽታውን ለመቆጣጠር ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን እየተሰራ መሆኑን የተገለጸ ሲሆን፣ የበሽታው ምልክቶች ካጋጠሙ
#በ8335 ወይም 952 ነፃ የስልክ መስመሮች ጥቆማ እንዲሰጥ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤13👍2🤔1
#MPox፡ የጤና ሚኒስቴር በኤምፖክስ ቫይረስ በሽታ የተያያዙ ታማሚዎች በየት ከተሞች እንደሆኑ ለያይቶ እያቀረበ ስላልሆነ ሕብረተሰቡ ስጋት ላይ መሆናቸውን እየገለጹ ይገኛል።

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤8🥰2
❤4
Q- Hepatotoxicity due to overdose of acetaminophen is greatly increased in an alcoholic than in a non-alcoholic because of which one of the following?
A-Acetaminophen inhibits ethanol metabolism
B-Cirrhosis of the liver
C-Ethanol induces P450 enzymes of the liver
D-Ethanol inhibits P450 enzymes of the liver

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍9❤6
Q- A patient with a history of Marfan syndrome presents for a routine examination. He is found to have mid-systolic click. Which of the following treatments is shown to slow the rate of his condition?
A-Lisinopril
B-Losartan
C-Propranolol
D-Verapamil
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
🤔8❤4👏1
Q- Which one of the following drugs may cause pancreatitis as an adverse effect?
A-Acetaminophen
B-Didanosine
C-Clindamycin
D-Rifampin
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤8🔥8
#ExitExam : ከሰኔ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጥ የቆየው የመውጫ ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።

ከ190 ሺህ በላይ ተፈታኞች በ51 ዩኒቨርሲቲዎች በተዘጋጁ 87 የፈተና ማዕከላት የመውጫ ፈተናውን እንደወሰዱ ይጠበቃል።

ከእነዚህ ውስጥ 88 ሺህ የሚሆኑት ዳግም የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ናቸው።

በዛሬ ዕለት በተጨማሪም በክረምት የመምህራን ስልጠና መርሐግብር ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ከ5 ሺህ በላይ መምህራን የመውጫ ፈተና ተሰጥቷል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የመውጫ ፈተና ውጤት መቼ ይፋ እንደሚደረግ ከሚመለከታቸው አካላት በመጠየቅ ያቀርባል።

Via @tikvahuniversity
❤10
Q, A patient taking amlodipine 5 mg daily has a BP of 160/100 mmHg.
What is the DTP?
A. Dose too high
B. Dose too low
C. Adverse drug reaction
D. Non-adherence
@PharmacyRxplus
❤17
Q. Pharmacovigilance in TB includes:
A. Ignoring mild ADRs
B. Monitoring and reporting ADRs
C. Altering regimens arbitrarily
D. Avoiding fixed-dose combinations

@PharmacyRxplus
❤11
‎የፋርማሲ ተማሪ የፍቅር ደብዳቤ (ጅንጀና በፋርማሲኛ)
‎
‎እንደ Brand Drug ውድ ለሆንሽው የአይኔ ማረፊያ ለጤናሽ እንደምን አለሽ? እኔ ካንቺ ናፍቆትና My Memory ከመበላሸቱ በስተቀር በጣም healthy ነኝ።
‎
‎ውዷ ፍቅሬ አንቺን ካየሁ ቀን ጀምሮ ትምህርቴን በ Warning እየተመዘገብኩ ተቸግሬአለሁ።
‎
‎በአንፃሩ ውበትሽ ቁመናሽ ፀባይሽ ባጠቃላይ Stimulant የሆነው አንቺነትሽ በሌቤ ውስጥ የ blood pump ቦታ ሠጥቼዋለሁ።
‎
‎ብዙ ጊዜ ላይብረሪ ላጠና ወይም assignment ልሰራ ገብቼ እንደ Tablet የጠሩ አይኖችሽ እንደ Paracetamol የተደረደሩ ጥርሶችሽ እንደ Capsule ቀጥቀጥ ያለ ጡቶችሽን እያየሁ አንቺን እንደ ፊሌም አይሻለሁ::
‎
‎የፍቅርሽ ሰቀቀኑ ከቀን ወደ ቀን ጨምሮብኝ ስለተቸገርኩኝ ከጀሎሶቼ ጋር ተመካክሬ በ Pharmacoeconomics ፍቅሬን ደምሬና ቀንሼ ላቀርብልሽ ወስኛለሁ፡፡ 
‎
‎ፍቅሬን በምን አይነት Drug mechanism ላስረዳሽ እንደምችል አላውቅም ችግሬን British Pharmacopoeia ላይ ብፈልግም ኮምፒውተሩ Error Question ብሎ ሀሳቤን መና አስቀርቶታሌል፡፡
‎
‎ አንቺ እንዲትወጂኝ ስል ያልወሰድኩት Drug የለም ትኩረትሽን ለመሳብ double ወስጄ አሣማ ብመስልም አንቺ ግን Adverse effect and Over dose እያልሽ ተቸግሬአለሁ።
‎
‎ባንቺ የተነሳ የ Drug Company Clinical Trial እንስራብህ ብለውኛል:: ፊቴ በፍቅርሽ ከማበጡ የተነሳ Anti-depressant የወሰድኩ መስያለሁ።
‎
‎አንቺን ሳይ ሌቤ Tachycardia እያደረገ ስላስቸገረኝ ችግሬን ተረድተሽ ከልብሽ Absorb እንድታደርጊኝ በ Pharmacotherapy ስም እጠይቃለሁ፡፡
#Share

‎@PharmacyRxplus
❤58🔥14🥰5👏5👌3👍2
#Update
#Exit_Result
የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ውጤት ከነገ ጀምሮ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል‼️

ውጤት በኦንላይን በይፋ ሲለቀቅ ለመመልከት👇 https://result.ethernet.edu.et

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤8👍7🤔1
BAHIR DAR UNIVERSITY List of Students.csv
572.2 KB
ExitExamResult
Bahirdar University


 
            Share share
🤔6❤5
#Private_Exit_Exam

Private Result Released 🙌

በግል የተፈተናችሁ ውጤት ማየት ተጀምሯል!!

Result ለማየት🍭
https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj

#Share

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤12
Pharmacy Rx plus
#Private_Exit_Exam Private Result Released 🙌 በግል የተፈተናችሁ ውጤት ማየት ተጀምሯል!! Result ለማየት🍭 https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj #Share @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
#ExitExamResult

“ ዳታውን አናላይዝ እያደረግን ነው ገና። ውጤት ግን ተለቋል ” - ኤባ መጂና (ዶ/ር)

በዘንድሮው መውጫ ፈተና ምን ያህል ተማሪዎች እንዳለፉና እንዳላለፉ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል። 

የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ መጂና (ዶ/ር) በሰጡት ምላሽም “ ዳታውን አናላይዝ እያደረግን ነው ገና። ውጤት ግን ተለቋል ” ሲሉ ተናግረዋል።

ስንት ተማሪዎች አለፉ ? ስንት ተማሪዎች ወደቁ ? የሚለውን ጥያቄ በተመለከተ አናላይሲሱ እየተሰራ እንደሆነ፣ ነገ ማብራሪያ እንደሚሰጡን መሪ ሥራ አስፈጻሚው የገለጹ ሲሆን፣ ነገር ግን ውጤቱ ስለተለቀቀ ተማሪዎች ማየት እንደሚችሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።

ከዚህ ቀደም ውጤት በሚለቀቅበት በተለመደው ድረ ገጽ ውጤት ማየት እንደሚቻል መሆኑን ጠቁመዋል። “ ውጤት የሚታየው ያው ከዚህ በፊት በነበረው ነው ” ሲሉ ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ተማሪዎች ኀብረት በበኩሉ፣ ተማሪዎች እያዩ መሆኑን፣ ማለፊያው 50% መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድቷል። ምን ያህል ተማሪዎች እንዳለፉና እንዳላለፉ መረጃው እንደደረሰን የምናቀርብ ይሆናል።

https://result.ethernet.edu.et

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤22🤔3👍1🥰1
የግል ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይለቀቃል። - ትምህርት ሚኒስቴር

"ያልተጣሩ ጉዳዮች በመኖራቸው የግል ተፈታኞች ውጤት መዘግየቱን" ከፍተኛ አመራሩ ገልፀዋል።

የፈተና አገልግሎት ክፍያ (Service Payment) ያልከፈሉ ተቋማት መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ክፍያቸውን የፈፀሙ ተቋማት የተፈታኞቻቸው ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይገለጽላቸዋል ብለዋል።

በዚህም የፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈሉ ተቋማት ተወካዮች የተፈታኞቻቸውን ውጤት እንዲያውቁት እንደሚደረግ ተናግረዋል።

#Tikvah

@PharmacyRxplus
❤12