የፋርማሲ ተማሪ የፍቅር ደብዳቤ (ጅንጀና በፋርማሲኛ)
እንደ Brand Drug ውድ ለሆንሽው የአይኔ ማረፊያ ለጤናሽ እንደምን አለሽ? እኔ ካንቺ ናፍቆትና My Memory ከመበላሸቱ በስተቀር በጣም healthy ነኝ።
ውዷ ፍቅሬ አንቺን ካየሁ ቀን ጀምሮ ትምህርቴን በ Warning እየተመዘገብኩ ተቸግሬአለሁ።
በአንፃሩ ውበትሽ ቁመናሽ ፀባይሽ ባጠቃላይ Stimulant የሆነው አንቺነትሽ በሌቤ ውስጥ የ blood pump ቦታ ሠጥቼዋለሁ።
ብዙ ጊዜ ላይብረሪ ላጠና ወይም assignment ልሰራ ገብቼ እንደ Tablet የጠሩ አይኖችሽ እንደ Paracetamol የተደረደሩ ጥርሶችሽ እንደ Capsule ቀጥቀጥ ያለ ጡቶችሽን እያየሁ አንቺን እንደ ፊሌም አይሻለሁ::
የፍቅርሽ ሰቀቀኑ ከቀን ወደ ቀን ጨምሮብኝ ስለተቸገርኩኝ ከጀሎሶቼ ጋር ተመካክሬ በ Pharmacoeconomics ፍቅሬን ደምሬና ቀንሼ ላቀርብልሽ ወስኛለሁ፡፡
ፍቅሬን በምን አይነት Drug mechanism ላስረዳሽ እንደምችል አላውቅም ችግሬን British Pharmacopoeia ላይ ብፈልግም ኮምፒውተሩ Error Question ብሎ ሀሳቤን መና አስቀርቶታሌል፡፡
አንቺ እንዲትወጂኝ ስል ያልወሰድኩት Drug የለም ትኩረትሽን ለመሳብ double ወስጄ አሣማ ብመስልም አንቺ ግን Adverse effect and Over dose እያልሽ ተቸግሬአለሁ።
ባንቺ የተነሳ የ Drug Company Clinical Trial እንስራብህ ብለውኛል:: ፊቴ በፍቅርሽ ከማበጡ የተነሳ Anti-depressant የወሰድኩ መስያለሁ።
አንቺን ሳይ ሌቤ Tachycardia እያደረገ ስላስቸገረኝ ችግሬን ተረድተሽ ከልብሽ Absorb እንድታደርጊኝ በ Pharmacotherapy ስም እጠይቃለሁ፡፡
#Share
@PharmacyRxplus

❤58🔥14🥰5👏5👌3👍2
#Update
#Exit_Result
የ2017 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና ውጤት ከነገ ጀምሮ ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል‼️
ውጤት በኦንላይን በይፋ ሲለቀቅ ለመመልከት👇 https://result.ethernet.edu.et

❤8👍7🤔1
BAHIR DAR UNIVERSITY List of Students.csv
572.2 KB
ExitExamResult
Bahirdar University
Share share
Bahirdar University
Share share
🤔6❤5
#Private_Exit_Exam
Private Result Released 🙌
በግል የተፈተናችሁ ውጤት ማየት ተጀምሯል!!
Result ለማየት🍭
https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj
#Share
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
Private Result Released 🙌
በግል የተፈተናችሁ ውጤት ማየት ተጀምሯል!!
Result ለማየት🍭
https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj
#Share
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤12
Pharmacy Rx plus
#Private_Exit_Exam Private Result Released 🙌 በግል የተፈተናችሁ ውጤት ማየት ተጀምሯል!! Result ለማየት🍭 https://result.ethernet.edu.et/exit_jdfson5465sdfldfjsd3kfj #Share @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
#ExitExamResult
“ ዳታውን አናላይዝ እያደረግን ነው ገና። ውጤት ግን ተለቋል ” - ኤባ መጂና (ዶ/ር)
በዘንድሮው መውጫ ፈተና ምን ያህል ተማሪዎች እንዳለፉና እንዳላለፉ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ትምህርት ሚኒስቴርን ጠይቋል።
የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የአካዳሚክ ጉዳዮች መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ኤባ መጂና (ዶ/ር) በሰጡት ምላሽም “ ዳታውን አናላይዝ እያደረግን ነው ገና። ውጤት ግን ተለቋል ” ሲሉ ተናግረዋል።
ስንት ተማሪዎች አለፉ ? ስንት ተማሪዎች ወደቁ ? የሚለውን ጥያቄ በተመለከተ አናላይሲሱ እየተሰራ እንደሆነ፣ ነገ ማብራሪያ እንደሚሰጡን መሪ ሥራ አስፈጻሚው የገለጹ ሲሆን፣ ነገር ግን ውጤቱ ስለተለቀቀ ተማሪዎች ማየት እንደሚችሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።
ከዚህ ቀደም ውጤት በሚለቀቅበት በተለመደው ድረ ገጽ ውጤት ማየት እንደሚቻል መሆኑን ጠቁመዋል። “ ውጤት የሚታየው ያው ከዚህ በፊት በነበረው ነው ” ሲሉ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ተማሪዎች ኀብረት በበኩሉ፣ ተማሪዎች እያዩ መሆኑን፣ ማለፊያው 50% መሆኑን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስረድቷል። ምን ያህል ተማሪዎች እንዳለፉና እንዳላለፉ መረጃው እንደደረሰን የምናቀርብ ይሆናል።
https://result.ethernet.edu.et
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
#TikvahEthiopiaFamilyAA

❤22🤔3👍1🥰1
የግል ተፈታኞች የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይለቀቃል። - ትምህርት ሚኒስቴር
"ያልተጣሩ ጉዳዮች በመኖራቸው የግል ተፈታኞች ውጤት መዘግየቱን" ከፍተኛ አመራሩ ገልፀዋል።
የፈተና አገልግሎት ክፍያ (Service Payment) ያልከፈሉ ተቋማት መኖራቸውን የጠቆሙት ኃላፊው፤ ክፍያቸውን የፈፀሙ ተቋማት የተፈታኞቻቸው ውጤት ነገ ሰኔ 14/2017 ዓ.ም ይገለጽላቸዋል ብለዋል።
በዚህም የፈተና አገልግሎት ክፍያ የከፈሉ ተቋማት ተወካዮች የተፈታኞቻቸውን ውጤት እንዲያውቁት እንደሚደረግ ተናግረዋል።
#Tikvah

Q- Which of the following is the most prominent side effect of scopolamine?
A- Bradycardia
B- Miosis
C- Mydriasis
D- Profuse sweating
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
A- Bradycardia
B- Miosis
C- Mydriasis
D- Profuse sweating
@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍12❤3🔥1
#Ethiopia
"አዲስ አበባን ጨምሮ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል" - አገልግሎቱ
የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት፣ "በዋናው የኤሌክትሪክ መስመር /ግሪድ/ ባጋጠመ ቴክኒካል ብልሽት ምክንያት አዲስ አበባን ጨምሮ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጧል" ሲል አስታውቋል።
"የተቋረጠውን የኃይል አቅርቦት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለመመለስ ከፍተኛ ጥረት እያደረገ መሆኑን እየገለጸን፤ ክቡራን ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እናሳውቃለን" ብሏል። #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

❤2
#UPDATE
የተቋረጠው የኃይል አቅርቦት እየተመለሰ ነው!
ሲስተም ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት አዲስ አበባን ጨምሮ በሃገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል መቋረጡ ይታወቃል፡፡
ይሁን እንጅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ባደረገው ርብርብ የቴክኒክ ብልሽቱ ተቀርፎ በአብዛኛው አከባቢዎች አገልግሎቱ መመለስ ጀምሯል፡፡
በተቀሩት አካባቢዎችም በየደረጃው መልሶ ኃይል የማገናኘት ስራ እየተሰራ መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን።
#EEU #EEP

❤8
Q- Which of the following is the mechanism of action of pioglitazone in diabetic patients?
A- Decreases insulin breakdown
B- Increases glucose excretion
C- Increases glucose uptake in muscle cells
D- Increases insulin release

Q- What is the best treatment of gastroparesis in a diabetic patient?
A- Gastric resection
B- Metoclopramide
C- Omeprazole
D- Vagotomy
@PharmacyRxplus
A- Gastric resection
B- Metoclopramide
C- Omeprazole
D- Vagotomy
@PharmacyRxplus
Q- A 60-year-old man complains of sudden onset of fever, jaundice, right upper abdominal pain and ascites. Liver biopsy shows areas of swelling and necrosis with neutrophilic infiltration. What is the diagnosis?
A- Acetaminophen toxicity
B- Alcoholic hepatitis
C- Budd-Chiari syndrome
D- Fatty liver
@PharmacyRxplus
A- Acetaminophen toxicity
B- Alcoholic hepatitis
C- Budd-Chiari syndrome
D- Fatty liver
@PharmacyRxplus
❤11🤔1
Q- Which of the following drugs is most likely protective against the toxicity of doxorubicin?
A- Dexrazoxane
B- Leucovorin
C- Mensa
D- Vitamin C
@PharmacyRxplus
A- Dexrazoxane
B- Leucovorin
C- Mensa
D- Vitamin C
@PharmacyRxplus
❤18
Q. In syrup formulations, besides active ingredients and purified water, sucrose is often added. What is its primary purpose?
A. To mask the taste of medicinal agents
B. To decrease the viscosity of the syrup
C. To promote bacterial growth
D. To make the preparation more visually appealing

❤19