Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
2020 AAU GAT Test (2).PDF
2.1 MB
2020 ላይ Addis Ababa University የተሰጠ Orginal GAT Exam ነው ይነበብ‼️

#GAT
#AAU

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤3👍2
Info


ዛሬ ማታ 3:30 በTelegram live ይኖረናል።

@PharmacyRxplus
❤6
Pharmacy Rx plus pinned «Info ዛሬ ማታ 3:30 በTelegram live ይኖረናል። @PharmacyRxplus»
EHPLE Examinees Protocol ነሐሴ 2017.pdf
2.4 MB
የጤና ሙያ ተመዛኞች!

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነገ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ይሰጣል።

ፈተናውን የምትወስዱ ተመዛኞች፥ በጤና ሚኒስቴር ይፋ የተደረገውን የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና መመሪያ ሰነድ (Protocol) በጥንቃቄ ማንበብ ይጠበቅባችኋል።

በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ) ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡

የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች፣ ባዶ ወረቀቶች፣ እንዲሁም ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡

ተመዛኞች ስማችሁ ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡

በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት) አቴንዳንስ ላይ መፈረም ይኖርባችኋል።

በፈተና ወቅት ለሚገጥማችሁ ማንኛውም ችግር በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 መደወል ትችላላችሁ።

(የፈተናው መመሪያ ከላይ ተያይዟል።)

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤10
Live stream started
Live stream finished (33 minutes)
❤19🔥2👏2🤔1
Info


ሰላም እንዴት ናችሁ ....
ፈተና እንዴት ነበር ??
ፈተና ላይ የተፈጠረ ነገር እና ያጋጠማችሁ ክስተት ካለ በ Group ላይ ሀሳባችሁን አስቀምጡ !!!!

ሌላው ደግሞ ለ ቀጣይ ተፈታኞች የምታስታውሱት ጥያቄ ካለ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
❤19
Info

#SHARE   #SHARE  #SHARE

ስለዚህም ሁላችንም ከታች ባለው email  ቅሬታችሁን  አስቀምጡ !!!!
👇👇👇👇👇👇👇

info@moe.gov.et
regulatory.moh@moh.gov.et


https://t.me/boost/PharmacyRxplus
👏21❤6
ሰላም እንዴት ናችሁ

ከላይ በ picture ላይ ያለውን Drug በ India brand እድታፋልጉኝ ነበር ፣ Please ያላችሁ ወይም ያገኛችሁ በዚህ ➡️➡️ @Sarfii አሳውቁኝ ።



Hello how are you

   The DRUG on the top picure have been infeleham Brand in India Blace in India Blace in India Brand, let me know in this ➡️➡️ @SARFII.
❤5👍4
Q- Which one of the following antiarrhythmic medications may cause discoloration of the skin, photosensitivity, pulmonary and thyroid complications?
A-Amiodarone
B-Diltiazem
C-Procainamide
D-Propranolol

https://www.youtube.com/channel/UCKAfy0IJVzTMgshXY0WSAIg?sub_confirmation=1
❤10👍3
#OTC #VAT

በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) አዋጅ መሠረት ያለ ሀኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ መድሃኒቶች ወደ ታክስ መረቡ እንዲገቡ ተደርገዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የገቢዎች ሚኒስቴር ሰርኩላር በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 እና አዋጁን ለማስፈጸም በወጣው ደንብ ቁጥር 570/2017 አንቀፅ 58 መሠረት በቀድሞ አዋጅ ከታክሱ ነጻ የነበሩ አንዳንድ አቅርቦቶች ታክሱ እንደሚሰበሰብባቸው አመልክቷል።

ከነዚህም ውስጥ አንዱ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ መድሀኒቶች ነው።

አዋጁ ስራ ላይ ከዋለበት ጊዜ አንስቶ በዘርፉ ተሰማርተው ግዴታቸውን ያልተወጡ አካላት ካሉ ተጣርቶ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድ አሳስቧል።

ሚኒስቴሩ ያለ ሃኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ መደሃኒቶች ዝርዝር ከኢትዮጲያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን እንዲላክ አድርጎ ለሚመለከታቸው ሁሉ ልኳል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ደብዳቤ፤ የገቢዎች ሚኒስቴር የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ ቁጥር 1341/2016 ተግባራዊ ከሆነበት ቀን ጀምሮ የሚጠበቀውን ግብር ለማስላት ያመቸው ዘንድ በሀኪም ትዕዛዝ እና ያለ ሀኪም ትዕዛዝ በሽያጭ የሚተላለፉ መድሐኒቶችን የያዘ መረጃ ጠይቆት በዝርዝር እንደሰጠ ይገልጻል።

በመ/ቤቱ ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ የመድሐኒት ዓይነቶች OTC Medicines List ሰነድ ለገቢዎች ሚኒስቴር ልኳል።

(ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የሚሸጡ የመድሐኒት ዓይነቶች /OTC/ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል)

@Pharmacyrxplus
@Pharmacyrxplus
❤5