Pharmacy Rx plus
14.1K subscribers
1.79K photos
113 videos
466 files
600 links
➡️ This channel objects
✤ Pharmacy related books & reference
✤ Conversation of drugs
✤ talk about Coc Exam
⛎ For suggest and if you went serve/muckin contact me by @Sarfii & @D2555
Download Telegram
#EHPLE

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ከነሐሴ 7-9/2017 ዓ.ም መሠጠቱ ይታወቃል።

ፈተናውን የወሰዱ ተመዛኞች ውጤት በቀጣይ ቀናት እስከ ሰኞ ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከጤና ሚኒስቴር ሰምተናል።

እስከዛ ድረስ በትዕግስት ጠብቁ። 🤞

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍19❤8🔥1
Q- Which one of the following statements correctly describes the inspiratory reserve volume?
A- Volume of air that can still be inhaled in after a normal inspiration
B- Volume of air that moves into the lung with each normal inspiration
C- Volume of air that present in the lung after maximal inspiration
D- Volume of air that remains in the lung after a normal expiration

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤8
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 500 ኛው የነብዩ መሐመድ ልደት (መውሊድ) በዓል አደረሳችሁ::

ኢድ ሙባረክ!
❤17
ጷጉሜ 1

ጀግናው 💪💪💪💪💪💪💪
❤37🔥11👍1
ጷጉሜ  2
      
  ✨✨✨ደግነት ✨✨✨✨
🥰22❤7👍4
ጳጉሜን 3
የእመርታ ቀን!
የዜጎች ጤና ለሀገር ከፍታ !
👍3🔥1
#GERD

ጳጉሜ 4

     የአብሮነት ቀን

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዛሬ (ጳጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ/ም) ተመረቀ። የ14 ዓመታት የግንባታ ጉዞ፣ የልፋት ውጤት በዛሬው እለት በደስታ እየተገለጸ ይገኛል።

ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ጥብቅ ወዳጆች እንኳን ደስ ያላችሁ!

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤14🔥1
የ2017 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ዛሬ ጷጉሜ 5/2017 ወይም አርብ መስከረም 2/2018 ጠዋት እንደሚለቀቅ የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል።

መስከረም 8 ቀን 2018 ዓ.ም ሁሉም ተማሪ ዩኒቨርስቲ የሚገባበት እለት መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና ውጤት ጳጉሜ ላይ ይፋ ይሆናል በማለት እስከዚያም ድረስ የሚቆየው ፈተና ያልወሰዱና  ነሐሴ ወር ለፈተና የሚቀመጡ ቀሪ ተፈታኝ ተማሪዎች በመኖራቸው መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ሐምሌ ላይ ገልፀው ነበር።(wasu)

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤4👍3
2018 አዲስ ነገር አይኖርም

አዲስ ዓመት ሲመጣ ሁላችንም በአዲስ ተስፋና እቅድ እንሞላለን፤ በጠዋት ጠል ደምቀዉ እንደሚፈኩት አደይ አበባዎች አዲስ ማንነትን ለመፍጠር እንጓጓለን። ራሳችንን ሙሉ በሙሉ ቀይረን የተሻለ ለመሆንም እናልማለን።

በአንድ ጀንበር ምትሀታዊ ነገር መጥቶ የማንፈልገዉን ልማድ ፥ እንዲሆንልን የምንሻዉን ደግሞ ከእንቅልፍ ስንነቃ ተላብሰነዉ የምንነሳ ይመስለናል። የአመቱ ቁጥር ሲቀየር በሆነ መንገድ ህይወት እንደገና ይጀምራል ብለን እናምናለን።እዉነታዉ ግን ምንም ነገር አይለወጥም። ፀሐይ እንደወትሮዋ ትወጣለች፣ ዿግሜ 5 ላይ የነበርነዉ መስከረም አንድ ላይ ያዉ ራሳችን ነን። ህይወት እንደወትሮዉ የነበረውን ፍሰት ይዞ ይቀጥላል።

ይልቁንም በአንድ ጀምበር የመለወጥ ግፊት ጭንቀትና የውድቀት ስሜት ውስጥ ሊከተን ይችላል። ከመጠን በላይ ምኞት ብዙውን ጊዜ ወደ ተስፋ መቁረጥ ይመራል።

ከፍ ያለ ግብ ከማስቀመጥ ይልቅ ለትንንሽ ለውጦች ትኩረት መስጠት፤ ፍጹምነትን መፈለግ ሳይሆን በእያንዳንዱ የዕድገት ምዕራፍ ላይ ራሳችንን መፈተሽ እና በእጅ ያለዉን ማጣጣም የተሻለ ለዉጥ ያመጣል።የቁጥር መቀየር  ህይወት አይለውጥም፥ የሚለውጠዉ በየእለቱ የምናደርገዉ ጥረት ነው።

በ2018 የአዕምሮ ጤናችንን ለመጠበቅ ራሳችንን በመንከባከብ፥ማንነታችንን፥ በውስጣችን ያለዉን ጥንካሬና ውበት በመቀበል እንጀምር።

🌼 🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼 🌼

Pharmacist. Esrael Tadesse
❤43👍12🔥2🥰1
Q- Which one of the following medications should be taken on an empty stomach and at least one hour before meals?
A- Aspirin
B- Levothyroxine
C- Prednisone
D- Propranolol

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤23👍14
Q- Which one of the following anticonvulsant drugs in used only in the treatment of absence seizures?
A- Carbamazepine
B- Ethosuximide
C- Levetiracetam
D- Lorazepam

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤25🥰6
Q- In liver failure, which one of the following medications is used to avoid phase 1 metabolism?
A-Buprenorphine
B-Diazepam
C-Imipramine
D-Lorazepam

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
❤3👌3
Q- Which one of the following drugs is the first line medication in transplant immunopharmacology?
A- Cyclosporine
B- Methotrexate
C- Sulfasalazine
D- Thalidomide

@PharmacyRxplus
@PharmacyRxplus
👍4👌3
#12ኛ ክፍል

ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?

በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 

➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት

➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 562 ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት ከሴት 548 ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
❤3👌2👍1